Ethio Spoort News

  • Home
  • Ethio Spoort News

Ethio Spoort News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Spoort News, Media/News Company, .

15/03/2024

selam

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ስፖርተኛ በመሆን አዲስ ክብረወሰን ያዘየክርስቲያኖን የክፍያ ክብረ ወሰን ተከትሎም በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል። አርጀንቲናዊው ሊዮኔል...
15/07/2023

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ስፖርተኛ በመሆን አዲስ ክብረወሰን ያዘ

የክርስቲያኖን የክፍያ ክብረ ወሰን ተከትሎም በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል። አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ በ2022 በዓለማችን ካሉ ስፖርተኞች ከፍተኛው ተከፋይ ነበር።

የራይስ ተተኪ ?እንግሊዛዊውን አማካይ ዴክላን ራይስ ለመድፈኞቹ አሳልፈው የሰጡት ዌስትሃሞች አሁን ላይ የተጨዋቹን ተተኪ በማፈላለግ ላይ እንደሚገኙ ተሰምቷል።በዚህም የዴቪድ ሞይሱ ክለብ ሜክሲ...
15/07/2023

የራይስ ተተኪ ?

እንግሊዛዊውን አማካይ ዴክላን ራይስ ለመድፈኞቹ አሳልፈው የሰጡት ዌስትሃሞች አሁን ላይ የተጨዋቹን ተተኪ በማፈላለግ ላይ እንደሚገኙ ተሰምቷል።

በዚህም የዴቪድ ሞይሱ ክለብ ሜክሲኳዊውን የ24 አመት የአያክስ አምስተርዳም አማካይ ኤድሰን አልቫሬዝ ለማስፈረም ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል።

የለንደኑ ክለብ ከወዲሁ ለአያክስ አምስተርዳም በአማካዩ ላይ ያለውን ፍላጎት እንዳሳወቀ የተገለፀ ሲሆን በቅርብ ቀናት ውስጥም የመጀመርያ ያለውን የ40 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ እንደሚያቀርብ ተዘግቧል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሞሮኮ ገብቷልብሔራዊ ቡድናችን ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 4:15 ላይ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ከአራት ሰዓት በረራ በኋላ ካይሮ አየር ማረፍያ የደረሰ ሲሆ...
21/03/2023

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሞሮኮ ገብቷል

ብሔራዊ ቡድናችን ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 4:15 ላይ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ከአራት ሰዓት በረራ በኋላ ካይሮ አየር ማረፍያ የደረሰ ሲሆን ቡድናቸንን በመያዝ ወደ ካዛብላንካ የሚያመራው አውሮፕላን ካይሮ ይደርሳል ከተባለበት ሰዓት በመዘግየቱ ረጅም የትራንዚት ቆይታ በማድረግ ከቀኑ 6:00 ከካይሮ በመነሳት ከደቂቃዎች በፊት ሞሮኮ ካዛብላንካ መሐመድ አምስተኛ አየር ማረፍያ ደርሷል።

ዋልያዎቹ መጋቢት 15 እና 18 ከጊኒ ጋር ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች የሚያደርግ ሲሆን የመጀመርያውን ጨዋታ አርብ ካዛብላንካ መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ላይ ያደርጋል።

21/03/2023

ሲቪያ አሰልጣኙን አሰናብቷል !!

በዘንድሮዉ የውድድር አመት በስፔን ላሊጋ እጅግ ደካማ የሚባል አመትን እያሳለፈ የሚገኘዉ ሲቪያ አሰልጣኙን ሆርኬ ሳምፓውሊ አሰናብቷል።

ይሄንንም ተከትሎ ጆሴ ሉዊስ ሜንዲልባር እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በአሰልጣኝነት ቡድኑን እንደሚመሩ ተገልጿል።

04/03/2023
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር  ሊግ ጨዋታዎች ዉጤቶች!   አስቶንቪላ 1-0 ክሪስታል ፓላስ     ⚽️አንደርሰን [OG]     ቼልሲ 1-0 ሊድስ      ⚽️ፎፋና    ብራይተ...
04/03/2023

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዉጤቶች!

አስቶንቪላ 1-0 ክሪስታል ፓላስ
⚽️አንደርሰን [OG]

ቼልሲ 1-0 ሊድስ
⚽️ፎፋና

ብራይተን 3-0 ዌስትሀም
⚽️ማካሊስተር
⚽️ቬልትማን
⚽️ሚቶማ
⚽️ዌልቤክ

ወልቭስ 1-0 ቶተንሀም
⚽️ትራኦሬ

አርሰናል 3 - 2 በርንማዉዝ
⚽️ ቶማስ ፓርቴ ⚽️ ፍሊፕ ቢሊንግ
⚽️ዋይት ⚽️ ማርኮስ ሴኔሲ
⚽️ኔልሰን

04/03/2023

የሩዋንዳዉ ፕሬዚዳንት ፓዉል ካጋሜ የአርሰናልን ማሸነፍ ተከትሎ ደስታቸዉን በቲዊተር ገፃቸዉ አጋርተዋል!!

⚡️ሳዉዝሀምተን በሜዳዉ ሌስተር ሲቲን አሸነፈ።📌 ተጠናቀቀ⚪️ ሳዉዝሀምተን 1  -  0  ሌስተር ሲቲ 🔵⚽️ አልካራዝ
04/03/2023

⚡️ሳዉዝሀምተን በሜዳዉ ሌስተር ሲቲን አሸነፈ።

📌 ተጠናቀቀ
⚪️ ሳዉዝሀምተን 1 - 0 ሌስተር ሲቲ 🔵
⚽️ አልካራዝ

16/02/2023

አሰላለፍ

ድሬዳዋ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Spoort News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share