Abdu ኢስላሚክ ማአከል

  • Home
  • Abdu ኢስላሚክ ማአከል

Abdu ኢስላሚክ ማአከል አብዱ

በኢንፍራንዝ ሙስሊሞችን ነቅለው የእርሻ መሬታቸውን ሲያርሱት  ያዘመሩትን  ሲያጭዱት፣ ቤቶቻቸውን በእሳት ሲያጋዩት፣ በጎተራ ለወራት ጉርስ ያስቀመጧትን እህል ሳይቀር ዘርፈው ከቀያቸው እንደነቀ...
01/05/2024

በኢንፍራንዝ ሙስሊሞችን ነቅለው የእርሻ መሬታቸውን ሲያርሱት ያዘመሩትን ሲያጭዱት፣ ቤቶቻቸውን በእሳት ሲያጋዩት፣ በጎተራ ለወራት ጉርስ ያስቀመጧትን እህል ሳይቀር ዘርፈው ከቀያቸው እንደነቀሏቸውና ፋሽስቶች የልሒቃን ቡድን ይኽ ጉዳይ ሲነሳ ሲያንዘረዝራቸው ስናይ
ለሙስሊሞች መልዕክቱ ምንድን ነው?
⏩️ወለጋ ወለጋ ሲሉ የነበረው ውሸታቸውን ነበር። በተቃራኒው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከሙስሊሞች ጭፍጨፋ ጀርባ የዚዮኒስቶቹ ልሒቃን ስውር እጅ እንዳለበት ጥቁምታ ነው። በሙስሊም ደም እጃቸው የጨቀዬ ስለሙስሊም ደም ሊገዳቸው አይችልም።
💠ሙስሊምነታቸውን ብቻ ከወንጀል በመቁጠር ሙስሊሞችን ነቅለው ለስደት ማብቃቸው ሀብታቸውን መውረሳቸው
አባቶቻቸው 'የእስላም አገሩ መካ የአሞራ አገሩ ዋርካ' ሲሉ የነበረው
የዘውዳዊያን ዘመን ዳግም ማንሰራራቱን አመላካች ነው።
መጅሊስ ዝምታውን ይስበር
ተፅዕኖ ፈጣሪ ዑዝታዞች የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን አነቃቁ
ሙስሊሞች ለመብታቸው ለነፃነታቸው ለዕኩልነታቸው በታሪክ ጭቁን መደብ አባላት ጋር ሆነው እንደህዝብ ይነሱ በቃ ይበሉ!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdu ኢስላሚክ ማአከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abdu ኢስላሚክ ማአከል:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share