Kahol post

Kahol  post Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kahol post, News & Media Website, .

ሰበር ዜና፡- በአማራ ፅንፈኛ ሀይል ፀረ _ህዝብ እንቅስቀሴ የተማረሩ የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን ለመንግስት እየሰጡ ነው!በአማራ ፋኖ የሽዋ ዕዝ ዋና አዛዥ በመሆን ቡድኑን ሲመራ የነበ...
22/07/2024

ሰበር ዜና፡-

በአማራ ፅንፈኛ ሀይል ፀረ _ህዝብ እንቅስቀሴ የተማረሩ የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን ለመንግስት እየሰጡ ነው!

በአማራ ፋኖ የሽዋ ዕዝ ዋና አዛዥ በመሆን ቡድኑን ሲመራ የነበረው ኮሎኔል አስግድ መኮንን ለመንግስት ፀጥታ ሀይሎች ዛሬ እጁን ሰጥቷል፡፡ ኮለኔል አስግድ እጁን የሰጠው ፅንፈኛ ሀይሉ በአማራ ህዝብ በተለይም ደግሞ በአማራ ወጣቶች ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍና በደል በመቃወም ስለመሆኑ ታማኝ ምንጮች ከስፍራው አረጋግጠዋል። አመራሩ እጅን የሰጠው ገበየሁ ወንድማገኝ ከተባለ አጃቢው ጋር ኮምበልቻ ከተማ መሆኑ ታውቋል።

09/07/2024

0
29/06/2024

0

19/06/2024

...

21/05/2024

-tv

11/05/2024

-ne9us

ቀን ሚያዚያ 4/2016 ዓ/ምጃዉሳዉ ልኩን እያገኘ ነዉ=========================በሰሜን ሸዋ ዞን  ዴንሳባታ ቀጠና በመከላከያ ሰራዊት እና ጥምር የፀጥታ ኃይል በተሰራ ኦፕሬሽን ...
12/04/2024

ቀን ሚያዚያ 4/2016 ዓ/ም

ጃዉሳዉ ልኩን እያገኘ ነዉ
=========================
በሰሜን ሸዋ ዞን ዴንሳባታ ቀጠና በመከላከያ ሰራዊት እና ጥምር የፀጥታ ኃይል በተሰራ ኦፕሬሽን አመራሩን ጨምሮ 29 ጃውሳዎች የተደመሰሱ ሲሆን 2 ጃውሳዎች ተማርከዋል። በተጨማሪ በርካታ ክላሾች እና ተተኳሾች ተማርከዋል። ከዚህም ባለፈ ጃውሳው ለመጓጓዣ ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ 3 ኦባማ አይሱዙ ፣1 ባጃጅና 1 ሞተር የተማረከ ሲሆን ከዚህ ቀደም # # ዘርፎ
ወስዶ የነበረውን አንድ አቃጥሎ ሸሽቷል።

በተመሳሳይ በጎጃም ቋሪት ወረዳ የገነት አቦ ቀጠና ምክትል ሻለቃ መሪ የነበረው ይህዓለም አየሁ የተባለውን ጨምሮ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን ለመረጃዉ ቅርበት ያላቸዉ ታማኝ ምንጮች አረጋገጠዋል።

04/03/2024
12/07/2023
23/12/2022
17/12/2022
23/09/2022
30/08/2022

መረጃ ወልዲያ!!
ወልዲያ በአሁን ሰዓት በወገን እጅ ቁጥጥር ስር ትገኛለች። ማታ ጠፍቶ የነበረው መብራትና ስልክም ሰርቷል። የጠላትን አጀንዳ ከማረገብ ተቆጥበህ ለጦር ሰራዊቱ የምትችለውን ድጋፍ አድርግ፡፡ ካልቻልክ አፍህን ባለመክፈት ተባበር፡፡

25/08/2022

ሰበር የድል ዜና!!
ለተረጂዎች የተላከ የእርዳታ ስንዴ እየተቀለበ ሲሰለጥን የነበረ የህወሓት ሀይል በዛሬው ዕለት ወልቃይት አቅራቢያ ድንገተኛ ጥቃት ከፍቶ ለማጥቃት ቢሞክርም በተወሰደበት እርምጃ የወረራ ህልሙ ከስሞ ባለበት ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kahol post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share