prophet yidnekachew fekede MG tv channel

  • Home
  • prophet yidnekachew fekede MG tv channel

prophet yidnekachew fekede MG tv channel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from prophet yidnekachew fekede MG tv channel, TV Channel, .

https://yt.psee.ly/5xedxr
13/05/2024

https://yt.psee.ly/5xedxr

AboutPressCopyrightContact usCreatorsAdvertiseDevelopersTermsPrivacyPolicy & SafetyHow YouTube worksTest new featuresNFL Sunday Ticket 2024 Googl

https://yt.psee.ly/5vmbwx
29/04/2024

https://yt.psee.ly/5vmbwx

AboutPressCopyrightContact usCreatorsAdvertiseDevelopersTermsPrivacyPolicy & SafetyHow YouTube worksTest new featuresNFL Sunday Ticket 2024 Googl

26/04/2024
https://yt.psee.ly/5v7k7b
25/04/2024

https://yt.psee.ly/5v7k7b

AboutPressCopyrightContact usCreatorsAdvertiseDevelopersTermsPrivacyPolicy & SafetyHow YouTube worksTest new featuresNFL Sunday Ticket 2024 Googl

https://yt.psee.ly/5v5n3l
24/04/2024

https://yt.psee.ly/5v5n3l

AboutPressCopyrightContact usCreatorsAdvertiseDevelopersTermsPrivacyPolicy & SafetyHow YouTube worksTest new featuresNFL Sunday Ticket 2024 Googl

John 4 (አማ) - ዮሐንስ19: ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ አያለሁ።በጌታ በእየሱስ ስም የማይሰወር ቅባት  ያግኛቹ
28/02/2023

John 4 (አማ) - ዮሐንስ
19: ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ አያለሁ።

በጌታ በእየሱስ ስም የማይሰወር ቅባት ያግኛቹ

የሞገስ መንገድ እየሱስ ነውJesus is the way of grace
25/02/2023

የሞገስ መንገድ እየሱስ ነው
Jesus is the way of grace

ከAsbury ሪቫይቫል 2023 ምን ተማርኩ?1. Revival እግዚአብሔር በወደደው ጊዜና ቦታ ከወደዳቸው ሰዎች ጋር የሚሠራው ነገር መሆኑን ነው። እንደ እኔ ከየአገሮች የሥነ መለኮት ትምህርታ...
18/02/2023

ከAsbury ሪቫይቫል 2023 ምን ተማርኩ?

1. Revival እግዚአብሔር በወደደው ጊዜና ቦታ ከወደዳቸው ሰዎች ጋር የሚሠራው ነገር መሆኑን ነው። እንደ እኔ ከየአገሮች የሥነ መለኮት ትምህርታቸውን ለመከታተል የመጡ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችና አገልጋዮች ለሌላ የአገልግሎት ኃላፊነት ራሳቸውን የሚያዘጋጁ “አዋቂም ታዋቂም” የሆኑ ማስትሬታቸውን ዶክትሬታቸውን የሚያጠኑ ትጉሃን የሰሚነሪ ተማሪዎች ከመንገዱ ማዶ አሉ። አልፎአቸው ሄደና ከመንገዱ ወዲያ በሚገኙ “ገና ምናቸውንም አልለዩም” በሚባሉ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ሊሠሩ በመጡ ለግላጋ ወጣቶች መካከል ነው ይህንን ያልተጠበቀ እሳት ጌታ የጣለው። የኛ ጸሎት ትጋት ያመጣው፣ የኛ መንፈሳዊ ልምምድ ያስከተለው፣ የኔ ቅድስና ያወረደው፣ የኔ የስብከት ብቃት ያመጣው የሚል ተጠሪ ማንም እንዳይኖር አድርጓል። የተለየ ሰው እንዳይጠራ ሌላው ይቅርና የአንድ ቤተ እምነትም ብቻ (የሜቶዲስት የባፕቲስት) ምናምን እንዳይሆን ለአገርና ለዓለም እንዲሆን university ውስጥ ማድረጉን መረጠው የሚል ትምህርት አግኝቼበታለሁ።

2. እውነተኛ revival የመንፈሳዊ ረሃብና የመንፈሳዊ ጥማት ምላሽ መሆኑን ነው። መጠማት ጌታን ነው። መራብ ጽድቅን ነው። ሕልውናውን አብሮነቱን ራሱን ጌታን ነው። ያ ሲሆን ጌታ የሚሰጠው ምላሽ እንዲህ ያለ revival ነው። አሁን በአገሪቱ ያለውን አምላክ ጠል የክህደት አካሄድ፣ የሥነ ምግባር አንጻራዊነት፣ የግብረገብ ብልሽት የተጸየፉ ልቦች በዙሪያቸው እየሆነ ያለው ከንቱነት ያንገሸገሻቸው ጌታንና ክብሩን ብቻ የሚጠሙ ቃሉን የሚራቡ ፊቱን የሚፈልጉ በእውነት በመንፈስ ጌታን የሚያመልኩ ሰዎች የሚያገኙት ምላሽ ነው ሪቫይቫል። እንዲህ ያሉ ሰዎች የተጠሙትን የጌታን ክብር የሚያዩበት ቀን መቼና እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ጌታ ለእንዲህ ዓይነቶቹ ራሱን የሚገልጥ መሆኑን ተማርኩ። ማንም ይሁን የትም ይሁን ጉዳዩ ጌታንና ክብሩን የመጠማት የመራብም ጉዳይ ነው። የአንዳንድ ወጣቶችን ምስክርነት ስሰማ ከሪቫይቫሉ በፊት የምድረ በዳ ጥም ዓይነት ነገር ወጣቶቹ ውስጥ እንደነበር ተረድቻለሁ

👉እውነት 100%❤❤❤❤ቃልሕን ስሰማ እጽናናለሁ🙏
18/02/2023

👉እውነት 100%❤❤❤❤
ቃልሕን ስሰማ እጽናናለሁ🙏

MG tv channel Holeta end 4kilo 🇪🇹 🇪🇷
31/01/2023

MG tv channel
Holeta end 4kilo 🇪🇹 🇪🇷

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when prophet yidnekachew fekede MG tv channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share