Hruy Media-ህሩይ ሚዲያ

  • Home
  • Hruy Media-ህሩይ ሚዲያ

Hruy Media-ህሩይ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hruy Media-ህሩይ ሚዲያ, Media/News Company, .

ግሩም ድንቅ ነው አቤት የፈጣሪ ስራ
12/08/2022

ግሩም ድንቅ ነው አቤት የፈጣሪ ስራ

አስደንጋጭ ሁለት ጭንቅላት ያለው ህፃን ተወለደ እግዚኦ አቤቱ ማረን😭/ በየትኛው ጭንቅላት ይመገባል እውነታው😭 /EBS TV /Seifu On EBS/ Media ህሩይ ሚዲያ ...

Watch "አብይ አህመድን በተመለከተ ጀዋር መሀመድ አስከሬናቸው... 😭/ መቀለ አስደንጋጭ ደብዳቤ /ተረጋገጠ /Haile Gebreslassie /Seifu on ebs/" on YouTubehttp...
03/08/2022

Watch "አብይ አህመድን በተመለከተ ጀዋር መሀመድ አስከሬናቸው... 😭/ መቀለ አስደንጋጭ ደብዳቤ /ተረጋገጠ /Haile Gebreslassie /Seifu on ebs/" on YouTube
https://youtu.be/T1VkTAJUY7E

አብይ አህመድን በተመለከተ ጀዋር መሀመድ አስከሬናቸው... 😭/ መቀለ አስደንጋጭ ደብዳቤ /ተረጋገጠ /Haile Gebreslassie /Seifu on ebs/ Media ህሩይ ሚዲያ ...

"የእኛ አባቶች ካዘነው ጋር የማያዝኑ፣ የአምላካቸውን አድርሻ ቤተ-መንግስት ያደረጉ ናቸው" - መስከረም አበራበአንድ ጀምበር በሽህ የሚቆጠር አማራ ተጨፍጭፎ ሲያድር፤ ህፃናት ሲታረዱ፣ እናቶች...
03/08/2022

"የእኛ አባቶች ካዘነው ጋር የማያዝኑ፣ የአምላካቸውን አድርሻ ቤተ-መንግስት ያደረጉ ናቸው" - መስከረም አበራ

በአንድ ጀምበር በሽህ የሚቆጠር አማራ ተጨፍጭፎ ሲያድር፤ ህፃናት ሲታረዱ፣ እናቶች ሲያነቡ ... ብርጭቆ የተሰበረ ያህል ያልተሰማቸው የኢትዮጵያ የሀይማኖት አባቶች፤ ዛሬ ለአምላክ ፆለት እናድርግ ብለው አውጀዋል። እኔ ደግሞ ለየትኛው አምላክ? ብዬ እጠይቃቸዋለሁ። ካዘነው ጋር የማያዝኑ፣ ሀይማኖታቸውን የቀየሩ እና የአምላካቸውን አድርሻ ቤተ-መንግስት ያደረጉ ናቸው። ሊያፍሩ ይገባል።

የሶፊያ ሽባባው መልዕክት"የጂጂን ፎቶ ያለፈቃዷ አንስታችሁ የምትለቁ ሰዎች ግን ምን በድላችሁ ይሆን?እኔ እስማውቀው እሷ ሰው ላው ላይ አትደርስም። ለምን?  ተቆርቋሪነታችሁ ቀርቶ ወዳጅነታችሁ...
02/08/2022

የሶፊያ ሽባባው መልዕክት
"የጂጂን ፎቶ ያለፈቃዷ አንስታችሁ የምትለቁ ሰዎች ግን ምን በድላችሁ ይሆን?
እኔ እስማውቀው እሷ ሰው ላው ላይ አትደርስም። ለምን? ተቆርቋሪነታችሁ ቀርቶ ወዳጅነታችሁን በዝምታ ብትገልጹ ምንኛ በረዳችኋት ነበር! አዳኝ ነን ስትሉ አጥፊ ሆናችሁ እንዳትገኙ መጠንቀቁ መልካም ነው"

01/08/2022

ሰይፉ:- ያለ ትዳር 3 ልጆች አይከብድም? አርቲስት ንብረት ገላው:- "እንደ እኛ የህይወት Experience፣ ከተለያዩ ሴቶች ጋር እንደ መሄዴ መጠን ልጅ ቀርቶ በሽታ ቢሆንስ! የለውም ነበር እሞት ነበር የእግዚዓብሄር ቸርነቱ ልጅ ነው ያደረገው!" “ልጆቼን አልካድኩም፣ ትዳር አልነበረንም፣ ከእሷ ጋር ግንኙነት ከማድረግ ውጭ ምሳ እንኳን አብረን በልተን አናውቅም”

04/06/2022

ሰበር መረጃ አርቲስት ሜሮን ጌትነቱ

25/05/2022
25/05/2022

ኮሜዲያን ብርሀኑ ወንደሰን ( ዶኮሌ ) አሳዛኝ ነፍስ ይማር

25/05/2022

እንኩዋን ደህና መጡ

በዚህ ቻናል ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ይዳሰስበታል

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hruy Media-ህሩይ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share