22/05/2021
ሰለ መሎ ላሃ ኦርቶዶክሳዊያን ዝም አልልም
🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚
የጎፋ አመራሮች ሆይ ዝም ያልነውኮ ፈርተናቹ ወይም ሆዳቸው አምላካቸው በሆኑ ሰወች ተውጠንም አይደለም
• ብያንስ መንግጋ ይፈታል ብለን ነው የመስቀልና የጥምቀት ማክበርያ ቦታ ከምርጫው በፊት ይፈታልን ባይፈታ ግን ብልጽግና ብያልፊም ባያልፍም ተዋዶና ተከባብሮ ያለውን ሕዝብ አባልቶዋቼው የአንድ ሀይማኖት ተከታዮች ለላኛውን በጠላትነት እየተያዩ አንዱ ከአንድ ሀይማኖት ተከታይ አይገዛም አይሽጥም ለቅሶ ስርግ የለ ጡሩ ነው ሕዝብ ጋር እልሀ መያያዝ ለህወሓትም አልበጀም።ቀጥሎ