Kanariyan sisay

  • Home
  • Kanariyan sisay

Kanariyan sisay ኦሮሙማ

Adama❤❤❤
05/07/2022

Adama❤❤❤

24/02/2022
!
06/02/2022

!

ሰሞኑን  #ወቦ ዳፕ፣ ዩሪያ፣ ዘይት እና ስኳር ከብልፅግና መጋዘን አውጥቶ ለህዝቡ በነፃ አድሏል!😊Tabor Demo
10/04/2021

ሰሞኑን #ወቦ ዳፕ፣ ዩሪያ፣ ዘይት እና ስኳር ከብልፅግና መጋዘን አውጥቶ ለህዝቡ በነፃ አድሏል!😊

Tabor Demo

ኢትዮጵያዊ ባህል ነው ልንኮራበት ይገባል ሀመር  የእኔ ነው  የታች ስፈር ልጆች የሀበሻ ቀሚስ እና ጃኖ ካለተለበስ እየዬዬ ማለታችው የተለመደ ነው የሀመር አለባብስ እና ባህላችውን በመከትል ...
29/03/2021

ኢትዮጵያዊ ባህል ነው ልንኮራበት ይገባል ሀመር የእኔ ነው የታች ስፈር ልጆች የሀበሻ ቀሚስ እና ጃኖ ካለተለበስ እየዬዬ ማለታችው የተለመደ ነው የሀመር አለባብስ እና ባህላችውን በመከትል ሁሉም ኢትዮጵያውያዊ ነኝ የሚል በዚህ አለባብስ ባህሉን ለ አለም ማሰተዋውቅ አለበት😘

የሀመር ባህልም culture ባህላችን ነው ስለ ባህል እማ ካወራችው 😳🤷‍♀️👌እሚገርም አለባበስ ከሚገርም ፈገግታ አቋም እና ቅርፅ ጋር ሁልሽም አትጫጪ ብታገኚ ትለብሻለሽ ልጅቷ ሲጀመር እርቃ...
28/03/2021

የሀመር ባህልም culture ባህላችን ነው ስለ ባህል እማ ካወራችው 😳🤷‍♀️👌
እሚገርም አለባበስ ከሚገርም ፈገግታ አቋም እና ቅርፅ ጋር ሁልሽም አትጫጪ ብታገኚ ትለብሻለሽ ልጅቷ ሲጀመር እርቃኖን አይደለችም ሰውነት እሚመስል ጨርቅ ነው ሲቀጥል ጉማ ነው ጉና ምትሉት ቅራቅንቦ ከነጮች ለቃቅማችሁ አምጥታችሁ ባህላችንን ምናምን እያላችሁ አትንጫጬ ስለ culture ካወራንማ የሀመርም አልባሳት አንዱ መገለጫችን መሆኑን አትርሱ ሁሌ ድንጋይ ለመወርወር እና ለፍርድ አትሩጡ

ምን አስባቹ ነው ደሞ ማሞገስ የጀመራቹት ሰሞኑን እነ ጃን እስር ቤት ተመላልሳ ጠይቃለች በናንተ የተሞገሰ ሰው ወይ ትገሉታላቹ ወይ ታስሩታላቹ❗❗❗
28/03/2021

ምን አስባቹ ነው ደሞ ማሞገስ የጀመራቹት ሰሞኑን እነ ጃን እስር ቤት ተመላልሳ ጠይቃለች በናንተ የተሞገሰ ሰው ወይ ትገሉታላቹ ወይ ታስሩታላቹ❗❗❗

ከ ፖለቲካው ወጣ  ስል:- "ስግብግብነት”አንድ ተማሪ አስተማሪውን “ስግብግብነት ምንድነው?” ሲል ጠየቀው ፡፡ አስተማሪውም “ለጥያቄህ መልስ ከመስጠቴ በፊት  ከት/ቤታችን አጠገብ ባለው የቸኮ...
28/03/2021

ከ ፖለቲካው ወጣ ስል:-

"ስግብግብነት”
አንድ ተማሪ አስተማሪውን “ስግብግብነት ምንድነው?” ሲል ጠየቀው ፡፡ አስተማሪውም “ለጥያቄህ መልስ ከመስጠቴ በፊት ከት/ቤታችን አጠገብ ባለው የቸኮሌት ፋብሪካ ውስጥ በመሄድ በጣም የምትወደውን አንድ ቸኮሌት መርጠቅ ይዘክ ትመጣለክ ፡፡ እኔ እንዲያስገቢክ አስፈቅድልካለው ፡፡ ግን አንድ ደንብ አለ ፡፡ በፋብሪካው ውስጥ አንዴ ካለፍክ ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም ፡፡ ወደፊት ብቻ እየተጓዝክ የወደድክውን ቸኮሌቱን በመምረጥ ታመጣለክ ከዛም ያንተ ይሆናል ፡፡ ”

አስተማሪው በቃሉ መሰረት ፋብሪካው ውስጥ እንዲገባ አስፈቀደለት ፡፡ ተማሪው ቾኮሌት ፋብሪካ ውስጥ በደስታ እየፈነጠዘ ገባ ፡፡ በትኩረት መቃኘት ጀመረና አንዱን ቸኮሌት በጥሩ ሁኔታ ተጠቅልሎ አየ ፣ ወዲያውኑ ወደደው ነገር ግን የበለጠ ትልቅ ሌላ ሊያገኝ እንደሚችል አሰበ ። ስለዚህ ወደፊት መንገዱ ቀጠል ፡፡ እውነትም የተሻለ ትልቅ ቸኮሌት አገኘ ፡፡ ግን እንደገና ሌላ ትልክ እንደሚኖር ገመተ ፡፡ በመጠናቸው እየጨመሩ እንደሚሄድ ተረዳና እርምጃውን አፈጠነው ፡፡ ሳያስበው ከፋብሪካው ማብቂያ የመጨረሻ እረድፍ መድረስ ሲጀምር ቀደም ሲል ትቷቸው እንመጣው አይነት ትልቅ ቸኮሌት ሊያገኝ ቀርቶ ትንሽ የሚባሉትን እንኳን ማየት አልቻለም እናም በሰራው ስህተት መፀፀት ጀመረ ፡፡

በመጨረሻም ተስፋ ቆረጠ ፡፡ ባዶ እጁን ወደ መምህሩ ተመልሶ ምን አይነት ስህተት እንደሰራ ገለፀ ፡፡
አስተማሪውም “መጀመሪያ ያገኘሃትን ቸኮሌት በጣም ወደሃት ነበር ግን ትልቅ እንደሚኖር አሰብክና ተተከው ሄድክ አይደል ፡፡ ባለው ነገር የማይረካና ሌላ በብርቱ ተመኝቶ መዳከር ስግብግብነት ተብሎ ይጠራል። ”

____________
በተሻለ ፍለጋ ፣ ተመሳሳይ እርካታ ሊሰጡን እና ሊያስደስተን የሚችሉ ብዙ መልካም ነገሮችን አናሳልፍ ፡፡ ምርጫዎን በጥበብ መምረጥ ይማሩ።
____________
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ተመሳሳይ ሃሳብ ያላቸው መልክቶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ ፔጃችንን ላይክ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡ሼር በማድረግ ለሎሎች እንዲደርሱ ያግዙን፡፡
®️ሲሳይ ጋሹ

ከዛሬ 4 ወር በፊት ወ/ሮ ብርቱካን የሚባሉ የፓርላማ ተወካይ የአማራ ሞት ይብቃ ወለጋ ውስጥ ሰው እየተገደለ ነው ብላ ያልተረጋገጠ ወሬ ተናግራ ፓርላማውን በእንባ ስትሞላው "ጀግና ነሽ አማራ...
24/03/2021

ከዛሬ 4 ወር በፊት ወ/ሮ ብርቱካን የሚባሉ የፓርላማ ተወካይ የአማራ ሞት ይብቃ ወለጋ ውስጥ ሰው እየተገደለ ነው ብላ ያልተረጋገጠ ወሬ ተናግራ ፓርላማውን በእንባ ስትሞላው "ጀግና ነሽ አማራ አሁን ገና ሰው አገኘ" ብለው ለሳምንት በየሚዲያቸው ሲቀባበሏት ነበር
ዛሬ ደሞ የወሎ ተወካዮች በህዝባቸው ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ ስለተናገሩ ስላጋለጡ የአማራ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች "የዛሬው የፓርላማ ስብሰባ የዘረኞች እና የመንደርተኞች ሆኖ አለፈ" ብለው እያላዘኑ ነው...
እኚህ ህዝቡን የወከሉት ተወካዮች....ያ ሁሉ ቤት እና ንብረት በማንነታቸው ምክንያት በአማራ ልዩ ሀይል ሲቃጠል እንዴት ዝም ይበሉ?
በአምቡላንስ የሚሄድ ህመምተኞች በማንነታቸው ምክንያት በፋኖዎች በድንጋይ ተወግረው ሲገደሉ እንዴት ዝም ይበሉ??
እኔን ሁሌ የሚገርመኝ
እነሱ የሚያደርጉት የተሳሳተ ነገር በሙሉ ትክክል ነው
ሌላው የሚያደርገው ትክክለኛ ነገር ደሞ ስህተት ነው!
የእናንተስ አጃኢብ ነው

የፖሎቲካ ጫወታህን እና በስመ ትግራይ ክልል በ አካፋ ሰብስበክ በማንኪያ ለመስጠት የመታደረገውን ሩጫ አቁመህ በፊት ከሰበሰብከው እና ከ ኪስህ አወጥተ ስጥ!!
29/01/2021

የፖሎቲካ ጫወታህን እና በስመ ትግራይ ክልል በ አካፋ ሰብስበክ በማንኪያ ለመስጠት የመታደረገውን ሩጫ አቁመህ በፊት ከሰበሰብከው እና ከ ኪስህ አወጥተ ስጥ!!

ላንተ አሸባሪ ልሆን ይችላል... ለኔ ግን የነፃነቴ ታጋይ ነዉ‼️ ፔጁን ላይክ ያድረጉPage kana like nuf godha !
29/01/2021

ላንተ አሸባሪ ልሆን ይችላል...
ለኔ ግን የነፃነቴ ታጋይ ነዉ‼️


ፔጁን ላይክ ያድረጉ
Page kana like nuf godha !

06/01/2021

እንካ ሰላምታ! ! የመንጨወትበት ጊዜ ላይ አደለንም የዚህ ሰፈረ ልጆችን ከኦሮሚያ ምድረ ላይ የማፅዳት ንድፈ ላይ ነን::

22/12/2020

በችግር ጊዜ ደራሽ ወንድም ህዝብ!

Oromuman Dhigaa Enyumaadhas!!!
17/12/2020

Oromuman Dhigaa Enyumaadhas!!!

"""""""""" ኦነግ """""""" የራስ ነገር ያ ዋንኦፊ     ለነፃነት ስትጋፊ በሀሳብ ሄደሽ  ስትጠፊ ቁጣሽ ግሎ ስትከፊ ተቀምጬ በላሽ ላይ ለሰከንዳት ሳንለያይ ስትግዬ እያልኩ ዋይ ብ...
14/12/2020

"""""""""" ኦነግ """"""""

የራስ ነገር ያ ዋንኦፊ
ለነፃነት ስትጋፊ
በሀሳብ ሄደሽ ስትጠፊ
ቁጣሽ ግሎ ስትከፊ

ተቀምጬ በላሽ ላይ
ለሰከንዳት ሳንለያይ
ስትግዬ እያልኩ ዋይ

ብለሽ ጠየቅሽ ኦነግ የት ነው ?
አንቺነትሽ ውስጥ እየታየው
በከተማ በጫካ አለው
እየሞትኩኝ እገላለው

ኪያ ኪያ የራስ ነገር
በአንድ ቋንቋ ስንናገር
በአንድ መንገድ የተራመድን
ተመሳስለን የተዛመድን

ሀሳባችን ሳይለያይ
ባንቺ ውስጥ ራሴን የማይ
የምገለፅ እኔ ባንቺ
እኔ ኦሮሞ" ኦነግ አንቺ "

በዱር አውሬ ተከልዬ
ካገር ምድሩ ተነጥዬ
ከስጋዬ ተገንጥዬ
ተማሪ ነኝ አስተማሪ
ገበሬነኝ አርሶ አዳሪ

ምሁር እና የተማረ ህፃን ትልቅ ወንድና ሴት
ኦሮሞ ነኝ "ኦነግ ማለት "
የ50 ሚልዮን ጩኽት
ድምፅ ነኝ የህዝብ እውነት
የኦሮሞ ባህል እምነት

የአንባ ገነኖች ቀንድ ሰባሪ
የነፃነት ፍትህ ጥሪ
ያንቺ ደም ነኝ ስጋ አጥንትሽ
የማልነጥፍ ብርታት ክንድሽ

የምገለፅ እኔ ባንቺ
እኔ ኦሮሞ" ኦነግ አንቺ "
ካንቺ ሚውል ካንቺ አብሮ
ተተብትቦ ተሰባጥሮ
"አንቺ ኦነግ "እኔ ኦሮሞ !!

( የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እውነት የሚሆነው በኦነግ መንፈስ ብቻና ብቻ ነው። !!)

ቢሊሱማ ቢሊሱማ

ኮረኔል አብይ አህመድ ውትድርናን ያውቃል::ግን ደግሞ ህግና ስርዓት አያከብርም::ወታደራዊ ልብስ ለብሶ በዜጎች ላይ መታዬት:-1. አምባገነንነት ነው2. ምንአገባችሁ ምን ታመጣላችሁ አይነት መ...
03/12/2020

ኮረኔል አብይ አህመድ ውትድርናን ያውቃል::ግን ደግሞ ህግና ስርዓት አያከብርም::ወታደራዊ ልብስ ለብሶ በዜጎች ላይ መታዬት:-
1. አምባገነንነት ነው
2. ምንአገባችሁ ምን ታመጣላችሁ አይነት መልዕክት አለው::
አብይ አህመድ እስከማውቀው ድረስ የውትድርናውን ሙያ ለቆ ወደ ስቪል አለም ተቀላቅሎ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች በሃላፊነት አገልግሏል::አብይ ወታደር ከነበር የወታደራዊ ዩኒፎርም ማን መልበስ እንዳለበት ለቀባሪ ማርዳት ይሆንብኛል::የሆነው ሆኖ አብይ የእግረኛ ተዋጊው ክፍል የወታደራዊ መገናኛ ውስጥ ኦፕሬተር ሆኖ ይሰራ እንደነበር በቅርበት የሚያውቁት አጫውተውኛል::እናም የወታደር አልባሳትን ጠንቅቆ ያውቃል በተለይ "ኮፍያው" ልታደርገው ቀርቶ ልትይዘው አይገባም::ምክንያቱም ይሄን ኮፍያ ለማጥለቅ ብዙ ልፋት ስለሚጠይቅ ፈተናውንም በብቃት የተወጣው ብቻ ስለሚገባው ስለዚህ በሙያው ያላለፈበትን የማይመለከተውን ስለወደደው እና ስላማረው ብቻ እያነሱ መልበስ አምባገነን እንጅ ምን ይባላል::በጣም ይሸክካል

ትላንት የአብይን የፓርላማ ነግግር ሰማው አቤት የማሳመን ...ችሎታ ቢያለው አብይ በአቋራጭ ነው የገባችው... መች የመለስን መንግስት ፊት ለፊት ተጋፈጠ? አብሯቸው ገብቶ አብሯቸው ወንጀል ሰ...
01/12/2020

ትላንት የአብይን የፓርላማ ነግግር ሰማው አቤት የማሳመን ...ችሎታ ቢያለው
አብይ በአቋራጭ ነው የገባችው... መች የመለስን መንግስት ፊት ለፊት ተጋፈጠ? አብሯቸው ገብቶ አብሯቸው ወንጀል ሰርቶ የህዝቡን ትግል እንደ እድል ተጠቅሞ በአቋራጭ ነው ስልጣን ላይ የወጣው! በእርግጥ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ ወዳጃቸው የነበረ ሰውዬ ስለከዳቸው መከራውን አብዝተውበታል ያ ማለት ግን እንደ ሌሎች ተቃዋሚዎች ፊት ለፊት የተጋፈጠ አያደርገውም። ተው ኢትዮጵያውያን ሀቅን መሸፋፈን ባንተ አያምርም!

ዘረኛ ነኝ ።ምክንያቱም ፣ እኔ ከየት እንደተገኘሁ አውቃለሁ ፣ የቅድመ አያቶቼን ሰፉ እና ወግ አከብራሁ ፣ ቋንቋ እና ባህሌን  አሳምሬ አውቃለሁ ፣ ለወንድም እና እህቶቼ እንደ አይኔ ብሌን ...
01/12/2020

ዘረኛ ነኝ ።

ምክንያቱም ፣ እኔ

ከየት እንደተገኘሁ አውቃለሁ ፣ የቅድመ አያቶቼን ሰፉ እና ወግ አከብራሁ ፣ ቋንቋ እና ባህሌን አሳምሬ አውቃለሁ ፣ ለወንድም እና እህቶቼ እንደ አይኔ ብሌን እሳሳለሁ ።

ለሰው ልጅ በሙሉ ክብር እና ፍቅር አለኝ ፣ ከኔ ወገን ውጪ ሌላው አይኑር አልልም ፣ በማንም ሀዘን አልደሰትም ፣ ልዩነት ተፈጥሯዊ መሆኑን አምናለሁ እናም አከብራለሁ።

ኡማ የፈጠረኝ ኦሮሞ አድርጎ ነው ። ኦሮሞነቴ ለኔ ኩራቴ ነው።

እናም በጥቂቶች ቋንቋ ፣ እኔ ዘረኛ ነኝ ።

27/11/2020

እስቲ ቀናችንን እንዲ ለኦሮሞ በመፀለይ እንጀምር

Hayyee hayyee
hayyee ya waaq
Waaqa umaa
Waaqa ummamaa
Waaqa bokku guraachaa
Waaqa ciicco guraattii
Waaqa baroo burqaa wallaabuu
Waaqa idaa namee
Waaqa shanan gadaa oromoo
Waaqa dhagaa araara
Waaqa burqaa finfinnee

Waaqa sagaltama garbaa
Waaqa saglan booranaa
Waaqa sadden fincaan Tuulama
Waawa jaban Galaan
Waaqa shanan kuraa Jiddaa
Waaqa afuran Gumbichu
Waaqa sadden soddo

Waaqa Malkaa Atete
Waaqa Malkaa Hiddaa
Waaqa Heexo Fardaa
Waaqa Malkkaa Hawaasa

Nagaan bulle nagaan nu olchi
Nagaan olle nagaan nu bulchi

Irraa gora nu ba'a olch
Dogogora nu ba'a olchi
Maqaa-sakaba nu olchi

Waaqa kadhanaa
Waaqi nu ha'a dhagawuu
Uumaan Waqaa nu ha'a dhagawuu
Kan lafaa nu ha'a dhagawuu

Tokumaa kenyaa nu ha'a jabessu
Aka ani jedhee Waaqi ha'a jedhu
Unmaan lafaa ha'a jedhu

Haroon barot nu ha'a dhaamu,

Biyyi biyat nu ha'a dhaamu,

Karaan karaati nu ha'a dhaamu,

Lagnii lagati nu ha'a dhaamu,

Malkaan malkaati nu ha'a dhaamu,

Tullun tullut nu ha'a dhaamu,

Aka ani jedhe waaqi ha'a jedhu
Lafti ha'a jettu

Kan deeme negaan ha'a galu
Masseni ha'a dhaluu
Kan hidhamee Waaqni ha'a hiiku

Lafti nu ha'a hiktuu

yaa oromo!
Kan ejetee si hamatte , muka gogaa
ha'a ta'u
Kan deemaa si hamatee , bube ha'a ta'u

Kan ciise si hamatee reffaa ha'a ta'u

Kan an jedhee Waaqni ha'a jedhu.

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Text Written in the book of.. 'sacred knowledge Tradition of the oromo of in the Horn of Africa'.. by 'Obo Defar' (my father😍)...

ያለተበላበት የብዝነስ መንገድ !!!ዮናታን አክሊሉ አሁን ምን ይለ ይሁን ?      ዮናስ ዘውዴ ላንተ ከፍ ያለ ስፍራ ስላለኝ እዚህ ሰፈረ ባላይክ ደስታዬ ወደረ የለውም😭      ሀዋርያው ካ...
25/11/2020

ያለተበላበት የብዝነስ መንገድ !!!ዮናታን አክሊሉ አሁን ምን ይለ ይሁን ?

ዮናስ ዘውዴ ላንተ ከፍ ያለ ስፍራ ስላለኝ እዚህ ሰፈረ ባላይክ ደስታዬ ወደረ የለውም😭

ሀዋርያው ካዝናውን የሚያግጫግጭበት ዘዴ ዘይድዋል በዛውም ወጣትን በመያዝ የፖለቲካ ብርም ዳጎስ ካለ ሽልማት ጋር ይቀረብለታል የመሪዎቻችንም እጅ ይጨብጣል 😂

ኢትዮጵያ የሀገረ መከላከያ ሰራዊት የላትም:: ብሔረሰቦች ባሉባት አገረ አማራው የድሮ ጨፈላቂ ስርዓተ ለመመልስ ሲታገል ያየነው ዘም ልንለው አይገባም ሁሉም ክልሎች መንቃት አለባቹሁ💪💪ድል ለፌ...
16/11/2020

ኢትዮጵያ የሀገረ መከላከያ ሰራዊት የላትም:: ብሔረሰቦች ባሉባት አገረ አማራው የድሮ ጨፈላቂ ስርዓተ ለመመልስ ሲታገል ያየነው ዘም ልንለው አይገባም ሁሉም ክልሎች መንቃት አለባቹሁ💪💪
ድል ለፌደራሊስቶች

  cimee jirra.Guutuu Oromiyaa keessatti fincilli addaan hin cinne dhoohuu dhaf deema jirra❗💥
15/11/2020

cimee jirra.

Guutuu Oromiyaa keessatti fincilli addaan hin cinne dhoohuu dhaf deema jirra❗💥

መከላከያ የአማራ እንጂ የኢትዮጵያ አይደለም የህግ የበላይነትንም በብቃት ያሳየን ነው ነጌ የኦሮሚያን ቀዳለው ብለክ ካሰብክ የመጨረሻ መጥፊያክ ነው 💪💪
15/11/2020

መከላከያ የአማራ እንጂ የኢትዮጵያ አይደለም የህግ የበላይነትንም በብቃት ያሳየን ነው ነጌ የኦሮሚያን ቀዳለው ብለክ ካሰብክ የመጨረሻ መጥፊያክ ነው 💪💪

14/11/2020
14/11/2020
11/11/2020

ምንም አይነት የድጋፈ ሰለፍ አያስፈልግም ነጌ ተረኛው የኦሮሞ ህዝብ ላይ ነው የተለመደውን ጥላቻ እና ውጊያ ሚከፈቱብን እዛው አማራ ክልል አብይን መደገፍ ይችላሉ ::

ኦነግ ነኝ
09/11/2020

ኦነግ ነኝ

07/11/2020

ከ ትግራይ በኩል ለ ጦርነት ያለው አሁናዊ ዝግጅት በጥቅቱ ይሄን ይመስላል ።
ሰሜን ኢዝ የ ኢትዮጵያ 60 እስከ 80 ፐርሰንት ከባባድ ጦር መሳርያ እና የ አየር መቆጣጠሪያ ራዳር ጪምር መገኛ ነዉ ይህን ኢዝ ሙሉ በ ሙሉ ትግራይ ተቆጣጥሯል ሚን አለፋቹ ይህ ጦርነት እንድቆም ካላደረግን መቆምያ የለለው የ ወንድማማቾች እልቂት ያስከትላል እመኑኝ የ እያንዳንዱን ቤት Directly Or Indirectly ያንኩካል ።
ሶርያ ልብያ ደቡብ ሱዳን እና የመን እንድህ ለመፈራረስ አሀዱ ብሎ ጦርነት ስጀምሩ የ ትግራይ ያክል የተደራጀ ከመንግስት በተቃራኒው በኩል የቆሙ አካል አልነበረም ይሁንና ዉጫዊ የ ፖለቲካ ትርፍ ነጋድዎች ከራሳቸው ጥቅም አንፃር አጡዞ ለዝህም አበቁ ።
ናፈጠኛ ነው ስላም የነሳን

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kanariyan sisay posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share