Hagere page

Hagere page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hagere page, Media, .

  |~ ይህ የጎንደር ድምፅ ነዉ በሁሉም ሚድያዎች እና በግሩፓች ላይ ሼር ያድርጉ።የኢትዮጵያዉያን ድምፅ24/05/2012
02/02/2020



|~ ይህ የጎንደር ድምፅ ነዉ በሁሉም ሚድያዎች እና በግሩፓች ላይ ሼር ያድርጉ።

የኢትዮጵያዉያን ድምፅ
24/05/2012

 /SHARE_ይደረግ |.... ዛሬ ጥር 23 በደሴ ለታገቱ ተማሪዎች ድምፃቸዉን በማሰማት ላይ ናቸዉ ።1ሴት ልጆቻችን ይፈቱ2ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን3የአማራ ጠላቱ ሆዳሙ ብአዴን/አዴፓ ነዉ4 ...
01/02/2020

/SHARE_ይደረግ

|.... ዛሬ ጥር 23 በደሴ ለታገቱ ተማሪዎች ድምፃቸዉን በማሰማት ላይ ናቸዉ ።

1ሴት ልጆቻችን ይፈቱ

2ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን

3የአማራ ጠላቱ ሆዳሙ ብአዴን/አዴፓ ነዉ

4 ሰላማዊ ሰልፋችን ለቅሶ ማሰሚያችን አይደለም ዋ!
ሌሎችም

➦በዛሬዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ እየተካሄደ ይገኛል
ወንድም እህቶቼ ነገ እናንተ ጋር ከመድረሱ ዛሬ ለወገኖችህ አለሁልህ በለዉ ሼር በማድረግ አብሮነትህን እና ድምፅህን አሰማ !

ፔጁን ላይክ ያድርጉ
23/05/2012

   |-... በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎች ጥር 19 በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ይፈቱልን በሚል ከወልዲያ ህዝብ ጋር ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ይታወሳል ።➦ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ጥ...
01/02/2020





|-... በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎች ጥር 19 በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ይፈቱልን በሚል ከወልዲያ ህዝብ ጋር ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ይታወሳል ።

➦ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ጥር 20 ፈተና የነበራቸው ቢሆንም እህቶቻችን ካልተፈቱ የእኛ መፈተን ትርጉም አልባ ነዉ ብለዉ ቢወስኑም መከላከያ ሰራዊት በአማራ ልጆች ላይ እርምጃ ወስዷል።
➦8 ተማሪዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል
አንዱ ተማሩ በደረሰበት ድብደባ አንድ አይኑ ጠፍቷል አንዱ ተማሪ በመከላከያ ሰራዊት በተተኮሰ ጥይት አንድ ጭሮ ተቆርጧል።
✦በአማራ ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም
✦አማራ ለኔ ወንድሜ
✦አማራ ለኔ ባለዉለታዬ
እስኪ ለወንድም እህቶቻችን ስንል ሼር በማድረግ ድምፅ ማሰማታችንን እንቀጥል
23/05/2012

  |- ነገ ማለትም ጥር 23 በአዲስአበባ የሚደረገዉ ሰላማዊ ሰልፍ የታገቱ ወገኖቻችን ይፈቱ➦ የኔም እህት ነች እሷን ፍቱና እኔን አግቱኝ መንግስት ይሆንን ማድረግ ካቃተህ ለአለም አቀፍ ፍት...
31/01/2020



|- ነገ ማለትም ጥር 23 በአዲስአበባ የሚደረገዉ ሰላማዊ ሰልፍ የታገቱ ወገኖቻችን ይፈቱ

➦ የኔም እህት ነች እሷን ፍቱና እኔን አግቱኝ መንግስት ይሆንን ማድረግ ካቃተህ ለአለም አቀፍ ፍትህ አሳዉቅ

➦ ካለሆነም መኖራቸዉን ሆነ በህይወት አለመኖራቸዉን አሳዉቁን ።
➦ ይህ ድራማ የማን ይሆን ?

➦ እኛ ግን ድምፃችንን ማሰማታችንን አናቆምም

✦ያንተ እህት ብትሆንስ ?
➦ምን ታደርግ ነበር ?

✦ሁሉም ወገኔ አንተ ጋር ከመድረሱ በፊት የእኛ ህመም የኔ ህመም ነዉ የምትል ሼር በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ ።

ፔጁን ላይክ ያድርጉ
22/05/2012

 ፔጁን ላይክ ያድርጉ |... ትላንት ሀረር በቄሮ መንጋ ስትተራመስ ቆይታለች ። ➦ ዉድ የሀገሬ ልጅ እያየህ ዝም አትበል ዛሬ በወገንህ ላይ የደረሰዉ ነገ አንተ ጋር ይደረሳል ።➦ ዛሬዉኑ ለ...
30/01/2020


ፔጁን ላይክ ያድርጉ
|... ትላንት ሀረር በቄሮ መንጋ ስትተራመስ ቆይታለች ።

➦ ዉድ የሀገሬ ልጅ እያየህ ዝም አትበል ዛሬ በወገንህ ላይ የደረሰዉ ነገ አንተ ጋር ይደረሳል ።

➦ ዛሬዉኑ ለወገንህ በለዉ

ሼር በማድረግ አብሮነታችንን እናሳይ
21/05/2012

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hagere page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share