24 media

24 media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 24 media, Digital creator, .

02/06/2024

የድል ናዳዎች

፦ የአማራ ፋኖ በጎጃም ቢትወደድ አያሌው ክፍለጦር በኮሎኔል ጌታሁን እየተመራ በአራዊት ሰራዊቱ 99ኛ ክፍለጦር በድን ላይ ተረማምደው የሰሜን አቸፈሯን የሊበን ከተማን ነፃ አውጥተዋል።

፦ በሸዋ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ባልጪ በምትባል ከተማ ፋኖዎቻችን የአራዊት ሰራዊቱን ካምፖ በድንገት በመክበብ በፈፀሙት ኦፕሬሽን አራዊት ሰራዊቱ እንደ ቄጤማ መጎዝጎዙ ታውቋል።
---
፦ በአዲስ ቅዳም ድማማ በሚባል ቦታ የኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ እጅግ በርካታ ቁጥር ያለውን አራዊት ሰራዊት ከምድር በታች አድርጎታል፤ ክራንች አንጋች የሆነውም በርካታ እንደሆነ የአካባቢው ምንጮች ገልፀዋል። ዝርዝር ይኖረናል!

የሰከላና ደጀን አካባቢዎችን መረጃ እየጠበቅን ነው።

02/06/2024

መረጃ ጎንደር..‼️

ውጊያወች እንደቀጠሉ ነው። የትራንስፖርት እገዳውን አስከፍታለሁ ያለው የመንግስት ሐይልም እየተፍጨረጨረ ነው፤አልተሳካም።

የትራንስፖርት እገዳው የታለመለትን አላማ እያሳካ ነው። በተቃራኒው የመንግስት ፍላጎት ፍላጎት ብቻ ሆኖ ቀርቷል። ደብረታቦር ጋይንት መንገድ ለማስከፈት በሚል ከትናንት የቀጠለ ውጊያ እየተካሔደ ነው። ጠላት ከባድ መሳሪያ ከርቀት ከመተኮስ የዘለለ ነገር ማድረግ አልቻለም።

በሌላ በኩል ጠላት ስላሬ ከተማን እና አካባቢውን ለማስለቀቅ ከትናት ጀምሮ ዙ-23ን ጨምሮ ሌሎች ከባባድ መሳሪያወችን እየተጠቀመ ነው። ፋኖም በሚገባው ቋንቋ እያናገረው ነው ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ ለሚዲያችን ተናግሯል።

ሙት እና ቁስለኛ እንደተለመደው ነው ኦዲት አልተደረገም ብሏል ሻለቃው።

ድል ለአማራ ፋኖ💪
ድል ለአማራ ህዝብ💪

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መረጃ
ግንቦት 25/2016 ዓ/ም

02/06/2024

በዛሬ ዕለት ደጀን ጉበያ ከአራዊት ሰራዊቱ ጋር ዛንበራ በበቆል፣ ወብላትና ቆቁሃ ግንባሮች ውጊያ እየተደረገ ነው። የአካባቢው ያለህ ወገን ተናበህ፣ ውጠህ አስቀረው። አንዲትም ወታደር በህይወት እንዳይወጣ ተረባረብ፤ መረጃ በፍጥነት ወደ አካባቢውና አጎራባች አካባቢዎች አድርሱ።

02/06/2024

የምክክር ኮሚሽኑና የኦርቶዶክስ አባቶች መጭበርበር!

አብይ አህመድ የተባለ ከእበት ትል ያነሰ ፍጡር "የምክክር ኮሚሽን" የምትል ሰሞኑናዊ እንጉርጉሮ ለቋል። በዚህች መደለያ የሚንጓለል ማህበረሰብ ካለ የእራሱ ጉዳይ ነው፤ የአማራ ህዝብ ግን ለጥያቄው ምላሽ ከአብይ አህመድ አይጠብቅም።

▪︎ለማንኛውም ይህችን መሰል ጨዋታ ለአብይ አህመድ ጊዜ መግዣ እንደሆነች አንድን ጉዳይ አስታውሰን እንለፍ። ጨቅላው አብይ አህመድ የኦርቶዶክስ አባቶች ከምዕመኑ ጋር ሆነው ስልጣኑን ሊቋጩት ሲሉ የተሸነፈ መስሎ "እንመካከር" አለና ነብር ሆነው የነበሩ የእምነቱ አባቶችን ሁሉን ነገር አስተዋቸው።

▪︎ከዛም ትንሽ አድፍጦ ቆየና የእምነት አባቶችን አንድ በአንድ በላቸው፤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይም የሚፈልገውን ጫነ እየጫነም ነው። ገና በዚህም የሚያቆም አይደለም።

የምክክር ኮሚሽኑ ሚናም ተመሳሳይ ነው። ኮሚሽኑ በረዶ ሆኖ የጋለው ብረት ላይ እንዲቀርብ ነው ሃሳቡ። በሃሳቡ ነሆለሉ አብሮ ሊያንቃርር ይችላል፤ እንጥልህ እስኪሰነጠቅ የማንቃረር መብት አለህ። የአማራ ህዝብ ግን ከጀንፈሎች ጋር አብሮ ጭቃ ሊያቦካ አይችልም። ሌላው ቢቀር ቅንጭራም የኦሮሞ ብልጽግና ምንዱባኖች እነሱም ሰው ሁነው ሊያታልሉን አይችሉም።

ከዚህ ማዕቀፍ ውጭ ግን ለመነጋገር ዝግጁ ነን። የብልጽግናን ፋሽስታዊ ስርዓት በፈጠነ መልኩ ስለማስወገድ እና አብይ አህመድን ወደ ህግ ስለማቅረብ ከማንኛውም ኃይል ጋር መነጋገርና መደራደር እንችላለን።

12/03/2024

አብይ አህመድን ጭንቅላቱን የሚበጠብጥ ዝግጅት ባቀረብን ቁጥር ተሟሙቶ አፈላልጎ በቀጠራቸው የዩቲዩብ ካምፓኒ ሰራተኞች ቻናላችን ያዘጋል ፡ይህ ዝግጅት የአማራን ትግል መልክ የሚያስይዝ እና የገዳዩን ብልፅግና ካምፕ ብትንትኑን የሚያወጣ ስለሆነ ዩቲዩብ ላይ እንዳይታይ ቻናሉን ለ39ነኛ ጊዜ ዘግተውታሎ ፡በራምብል ሁሌም አለን ተመልከቱን ፡በዩቲዩብም ነገ በ40ባኛው ቻናላችን እንቀርባለን።40ኛው ቢዘጋ 41ኛ አለን ይቀጥላል።ገጥመናል ገጥመናል ይለይልናል።
ድል ለፋኖ!

 #ለፋኖ ብቻ የተፈቀደ‼ባህርዳር
06/08/2023

#ለፋኖ ብቻ የተፈቀደ‼ባህርዳር

ወገልሳ ከባህር ዳር ወደ ዘጌ መንገድ ላይ ከ400 በላይ ኦሮሚኛ ብቻ የሚናገሩ የመከላከያ ልብስ የለበሱ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል አባላት ትዕዛዝ በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡
06/08/2023

ወገልሳ ከባህር ዳር ወደ ዘጌ መንገድ ላይ ከ400 በላይ ኦሮሚኛ ብቻ የሚናገሩ የመከላከያ ልብስ የለበሱ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል አባላት ትዕዛዝ በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡

06/08/2023

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ!
ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም. (August 6, 2023)

ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ ላለፉት ረጅም ዓመታት እንደ ሕዝብ ሲደርስበት የነበረውን መስፈሪያ-የለሽ መከራ፣ አገርና ሕዝብን ለማቆየት ሲል ስቃዩን ችሎ ሰላማዊ የለውጥ ሁኔታ ይፈጠራል በሚል ሲታገስ ቆይቷል። ትዕግሥቱን ፍርሃት፣ ዝምታውን የተሸናፊነት፣ መንግሥት ማክበሩን እንደ አላዋቂነት ተወስዶ በመከራ ላይ መከራ ሲደራረብበት ቆይቷል። ይህ ሁሉ የአማራው ታጋሽነት የአገርን ሕልውና ከአደጋ ለመጠበቅ፣ የንጹሃን እልቂትን ለማስቀረትና በሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ መፍትሄ ይገኛል ከሚል ፍጹም ስልጡንነት ነበር። ሆኖም የአብይ አህመድ የኦሮሙማ የፓለቲካ አይድዮሎጂን ተከትሎ፣ የአማራውን ሕህዝብ፣ ከክርስትናና ከሙስሊም እምነት ተከታዮች ጋራ አጥፍቶ፣ በምስራቅ አፍሪካ የኩሽ ግዛት ለመፍጠር የጀመረው የፋሺዝም የዘር ማፅዳትና የመስፋፋት ፓሊሲ ከኢትዮጵያም አልፎ በመላው አፍሪካ ቀንድ አገሮች ላይ ታላቅ የፀጥታ ችግር ፈጥሮ፣ ቀጠናውን የኃያላን ጦር አውድማ ሳያደርገው ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲው አስፈላጊውን ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።

ይህ የጉግማንጉግ ሰው-በላ የአራዊት አገዛዝ ለሠላም የተዘረጋውን የሕዝባችንን እጅ ለመቁረጥ ምሳሩን መዞ እልቂትን አውጇል። ዐማራው ህልውናውን ለመከላከል ያለው ብቸኛ አማራጭ ኃይል ብቻ በመሆኑ ሳይወድ በግድ በጠላቶቹ ጋባዥነት ወደ ለየለት ጦርነት ውስጥ ገብቷል። የአማራ ሕዝብ በአሁኑ ወቅት የአብይ አህመድ የኦሮሙማ-ኦህዴድ-ኦነግ አገዛዝን ወረራ ለመመከት በበርካታ ግንባሮች እየተፋለመ ይገኛል። ሕዝባችን እየተፈጸመበት ያለውን መረን-የለሽ ጭፍጨፉ፣ አፈናና ግድያ ዝም ብሎ ከመመልከት ወደ ሁለገብ የተከላካይነት ምዕራፍ ተሸጋግሯል። የተጋድሎው ግለትና የጦር ግንባሩ ስፋት አማራው የሚያደርገውን ትግል በበለጠ ውጤታማና አሸናፊ እንዲሆን የተቀናጀ አመራር የሚሰጥ አካል ማዋቀር አስፈልጓል።

ይህንንም የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሟል።

የአማራው የተለያዩ ክፍላተ አገሮች፣ በሥራቸው የፋኖ ብርጌዶች ያሏቸው ኮማንድ ፖስቶች ሲኖሯቸው፣ እነዚህንም በበላይነት የሚያስተባብረው ጀግናው አርበኛ ሉቴናንት ኮረኔል ፉንታሁን ሙሃባ ነው።

የኮማንድ ፖስቱ ዓላማዎች፡-
* ክልሉን ሙሉ በሙሉ ከጠላት ለማፅዳት የተባበረና የተቀነባበረ ትግል እንዲካሄድ ማድረግ፤
* ነፃ የወጡ ከተሞችን ጥበቃ እንዲኖራቸውና ሕዝባዊ አስተዳደር በማዋቀር የአገልግሎት ተቋማት ስራቸውን እንዲቀጥሉ ማድረግ፤
* ትግሉን ለመቀላቀል የሚፈልጉ ኃይሎችን ማሰልጠን፣ ማስታጠቅና ለትግል ማሰማራት፤
* የሎጅስቲክስ አቅርቦትን ለማሳለጥና፣ ጉዳት የደረሰባቸውን በመንከባከብ እርዳታ እንዲያገኙ ማመቻቸት፤
* የጠላት ምርኮኞችንም ዓለም ዓቀፍ ህግ በሚፈቅደው መሠረት መጠብቅ፣ ተጸጽትውና ይቅርታ ጠይቀው ከወገን ጦር እንዲቀላቀሉ መሞከር፣ ወይም ወደፊት ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ።

ይህንንም ሕዝባዊ ዓላማ ለማሳካት የተቋቋሙት ኮማንድ ፖስቶችና ብርጌዶች የሚከተሉት ናቸው፡

ኮረኔል ፉንታሁን ሙሃባ አጠቃላይ የኮማንድ ፖስቶቹ የበላይ አስተባባሪ ከመሆኑም በተጨማሪ የወሎን ብርጌዶች ኮማንድ ፖስት ይመራል፡፡ ብርጌዶቹ:-
* አንደኛ ብርጌድ
* ሁለተኛ ብርጌድ
* አሳምነው ብርጌድ-ላሊበላ

እንዲሁም ይህ ኮማንድ ፖስት ከምስራቅ አማራ ፋኖ ዋና አዛዥ አርበኛ ምሬ ወዳጆ ጋር በመመካከር ተናቦ እንዲታገል ተዋቅሯል፤

በጎንደር ያሉ ብርጌዶች ኮማንድ ፖስት በጊዜያዊነት በሻለቃ አንተነህ ይመራል፡፡ ብርጌዶቹ፦
* ምኒልክ ብርጌድ
* ቆስቁ

06/08/2023

ከ50 % ያላነሰው የአገሪቱ እግረኛ ወታደር ከጥቅም ውጭ ሆኗል፤ ፈርሷል ወይም ተማርኳል።
ድል ለፋኖ

06/08/2023

#መረጃ ሞጣ

የሞጣ ማረሚያ ቤት ፖሊሶች ሁኔታውን በመስጋት ማረሚያ ቤቱን ጥለው በመጥፋታቸው ማረሚያ ቤቱ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል፤ ከዚህ በፊት የታሰሩ ፋኖዎችም ነጻ ወጠዋል ተብሏል።

የፋሽስቱ ሰራዊት የሞጣ ዘይት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ (ኢንዱስትሪ ፓርክ) ውስጥ ሆነው ወደ ከተማው ከባድ መሳሪያ እየተኮሱ ነው ተብሏል። ሆኖም ግን ይህ የፋሽስት ኃይል በፋኖና በህዝቡ ስለተከበቡ መውጣት እድል የለውም ተብሏል።

06/08/2023

ፋኖ ታላላቅ ጀብዶችን እየተቀናጀ ነው!!
ድል ለፋኖ

 #ሰበር ዜናበደብረማርቆስ ከተማ የጎዛምን ፖሊስ ጣቢያ ህዝቡ ተቆጣጠረ።በውስጡ የነበሩ የስርዓቱ ታጣቂዎች ቆባቸውን እና የደንብ ልብሳቸውን አየጣሉ ፈርጥጠዋል።ከደቂቃዎች በኋለ ከተማ አስተዳደ...
02/08/2023

#ሰበር ዜና

በደብረማርቆስ ከተማ የጎዛምን ፖሊስ ጣቢያ ህዝቡ ተቆጣጠረ።

በውስጡ የነበሩ የስርዓቱ ታጣቂዎች ቆባቸውን እና የደንብ ልብሳቸውን አየጣሉ ፈርጥጠዋል።

ከደቂቃዎች በኋለ ከተማ አስተዳደሩን ይቆጣጠራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

02/08/2023
ሰበር ዜና! #የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ)የጁቤ ከተማን ተቆጣጠረ‼ሐምሌ 26 ቀን 2015 ዓ.ምአሻራ ሚዲያ ፣የአማራ ህዝባዊ ኃይል_ፋኖ ከወጣቱ እና ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት የባሶ ሊበን ወረዳ...
02/08/2023

ሰበር ዜና!

#የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ)የጁቤ ከተማን ተቆጣጠረ‼

ሐምሌ 26 ቀን 2015 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ ፣

የአማራ ህዝባዊ ኃይል_ፋኖ ከወጣቱ እና ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት የባሶ ሊበን ወረዳ ዋና ከተማን የጁቤን መቆጣጠሩን አስታውቋል፤ ኮርክ ከተማን ከሳምንታት በፊት፣ የላምገጅ ቀበሌ ሀሙሲትን ከአንድ ሳምንት በፊት ጀምሮ ተቆጣጥሮ እንደሚገኝም አውስቷል።

በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን የአማራ ህዝባዊ ኃይል_ፋኖ ከወጣቱ እና ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት የወረዳውን ዋና ከተማ የጁቤን ሀምሌ 26/2015 ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ መቆጣጠሩን ለአሚማ አስታውቋል።

ህዝባዊ ኃይሉ_ፋኖ የኮርክ ከተማን ከሳምንታት በፊት፣ የላምገጅ ቀበሌ ሀሙሲትን ደግሞ ከአንድ ሳምንት በፊት ጀምሮ እንደተቆጣጠረ ስለመሆኑንም አውስቷል።

የባሶ ሊበን ወረዳ አመራሮች ከዞን ካድሪዎች ጋር በመሆን ሀምሌ 25/2015 ከቀበሌ ሚኒ ካብኒ አካላት ጋር ስብሰባ አድርገው በመምከር ፋኖን መደምሰስ አለባችሁ የሚል አቋም በመያዝ በኮርክ እና በላምገጅ ቀበሌ ሀሙሲት ላይ እርምጃ ለመውሰድ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን የሰማው የባሶ ሊበን ፋኖ እና ህዝቡ ቀድሞ እርምጃ በመውሰድ የጁቤ ከተማን በመቆጣጠር እየገሰገሰ መሆኑን አስታውቋል።

የጁቤ ከተማ ሲገቡም በህዝቡ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን በርካታ የፖሊስ እና የሚሊሻ አባላትም ፋኖዎችን ተቀላቅለዋል ተብሏል።

በመጨረሻም በባሶ ሊበን የአማራ ህዝባዊ ኃይል_ፋኖ የአማራን ህዝብ ነጻነት፣ ክብር እና ማንነትን ለማረጋገጥ እያደረገ ያለውን ትግልም መላው የጎጃም ብሎም ሰፊው የአማራ ህዝብ እንዲደግፈው ብሎም እንደ ፋኖም ከሌሎች አደረጃጀቶች ጋር በመሆን እየሰራ መሆኑንም አስታውቋል።
ድል ለአማራ ህዝብ

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ሰዎች ታግተዋል                   ንሥር ብሮድካስት                  ሐምሌ 26/2015በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ል...
02/08/2023

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ሰዎች ታግተዋል

ንሥር ብሮድካስት
ሐምሌ 26/2015

በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ልዩ ሥሙ ቱሉ ሚልኪ በተባለ አካባቢ ሰኞ ሐምሌ 24/2015 በሸኔ ታጣቂ ቡድን ስልሳ ሦስት ሰዎች ታፍነው መወሰዳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የደጀን ከተማ ሰላም እና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አንዳርጌ ዘውዴ፤ ድርጊቱ የተፈጸመው 65 ሰዎችን አሳፍሮ ከባህር ዳር ከተማ በመነሳት ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ መሆኑን አስረድተዋል።

የታጣቂ ቡድኑ አባላት እገታውን የፈጸሙት ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ መሆኑን እንዲሁም አቅመ ደካማ ከሆኑ አንዲት ባልቴት እና አንድ ሽማግሌ በስተቀር ሹፌሩን እና ረዳቱን ጨምሮ በአጠቃላይ 63 ሰዎችን አግተው መውሰዳቸውን በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።
ፋኖ ዜና
ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ

በዚህ ሰዓት ጎንደር ከተማ  የአማራ ፋኖ በጎንደር ቴድሮስ ብርጌድ  በመከላከያ ስም የሚንቀሳቀሰውን የአብይ ጦር እና መኪና ማርኮታል።ማርከህ ታጠቅ!እንዳታቃጥል
02/08/2023

በዚህ ሰዓት ጎንደር ከተማ የአማራ ፋኖ በጎንደር ቴድሮስ ብርጌድ በመከላከያ ስም የሚንቀሳቀሰውን የአብይ ጦር እና መኪና ማርኮታል።

ማርከህ ታጠቅ!
እንዳታቃጥል

ቡሬ ዳሞት ለተልዕኮ የልዩ ሀይልን ልብስ ለብሶ ሲጓዝ የነበረ FSR መኪና የቡሬ ህዝብ እና ፋኖ ማርኳል!ድል ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ
02/08/2023

ቡሬ ዳሞት ለተልዕኮ የልዩ ሀይልን ልብስ ለብሶ ሲጓዝ የነበረ FSR መኪና የቡሬ ህዝብ እና ፋኖ ማርኳል!
ድል ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ

02/08/2023

የቡሬ ከተማን ፋኖ ተቆጣጥሯል
የጠላት መፈንጫ ሆና የሰነበተችው የቡሬ ከተማ በአመዛኙ በፋኖ እጅ ወድቃለች። በከተማዋ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የውስጥ ባንዳ ያለ ከመሆኗ አንፃር ከህዝቡ ጋር ብዙ ስራዎችን ይጠይቃልና ህዝቡ ትብብርም ተጠይቋል። ከብት እያረዱ ሳይቀር የኦነግን ኃይል ሲመግቡ የሰነበቱ ባለሃብትና አመራሮች እንደነበሩም ታውቋል።

02/08/2023

የኮርክ ፋኖዎች የየጁቤን ከተማ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋል ሲቆጣጠሩ በነበረው የተኩስ ልውውጥ ከብልፅግና መራሹ አባላት ሁለት ሚሊሻ ሞታዋል ከአማራ ታጋይ የህዝብ ልጂ ከሆኑት ፋኖዎች የተሰዋም ሆነ የቆሰለ አለመኖሩን አረጋግጠናል በተጨማሪም የኮረክ ከተማ ኗሪዎ ሙሉ በሙሉ በተላለፈው የማይክ መልክት አማካኚነት ከተማውን ለቀው እየወጡ መሆኑን ከቦቴው አድረሰውናል ለአካባቢው ኗሪ ያለኝ መልክት ባለበት ሆኖ መታገል እንጂ አካባቢውን ለቆ መውጣት መፍትሄ የለውም፡፡
ድል ለተገፋው አማራ

 #ሰበር መረጃበአርማጭሆ የነበሩ 46 መከላከያ አባላት  #ጠፍተዋል‼ሐምሌ 26 ቀን 2015 ዓ.ምአሻራ ሚዲያ ፣በታች አርማጭሆ ወረዳ ሙሴባንብ ቀበሌ ፈረስ መግሪያ ካምፕ የነበሩ በርካታ  የመ...
02/08/2023

#ሰበር መረጃ

በአርማጭሆ የነበሩ 46 መከላከያ አባላት #ጠፍተዋል‼

ሐምሌ 26 ቀን 2015 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ ፣

በታች አርማጭሆ ወረዳ ሙሴባንብ ቀበሌ ፈረስ መግሪያ ካምፕ የነበሩ በርካታ የመከላከያ ሰራዊት 46 አባላት ትላንት ሌሊት ወጥተዉ መጥፋታቸዉ ታዉቋል።

ኦህዴድ መራሹ የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረዉን ግልፅ ጦርነት የተቃወሙ የመከላከያ አባላት ከነ መሳሪያቸዉ እየጠፉ እንደሚገኙ ፋኖ ዜና ሚዲያ አረጋግጧል ።

02/08/2023

የጁቤ በአማራ ዋግነር ፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች!!!

02/08/2023

ጅጋ ደማቅ ታሪክ አስመዝግባለች!!

ደጋ ዳሞት ታሪክ እየሰራች ነው!!!
02/08/2023

ደጋ ዳሞት ታሪክ እየሰራች ነው!!!

አስቸኳይ የጥንቃቄ ጥሪ ለፋኖና ለደጀኑ ሕዝብ!! ከባህርዳር ወደ ሞጣ 3 ኦራል መከላከያ የጫነ ፣3 ኦራል የተጠፈረ ( ሎጀስቲክ የጫነ )፣ አንድ ፓትሮል ዘማ ለይ ደረሷል። ምናልባት አራጢ መ...
01/08/2023

አስቸኳይ
የጥንቃቄ ጥሪ ለፋኖና ለደጀኑ ሕዝብ!!

ከባህርዳር ወደ ሞጣ 3 ኦራል መከላከያ የጫነ ፣3 ኦራል የተጠፈረ ( ሎጀስቲክ የጫነ )፣ አንድ ፓትሮል ዘማ ለይ ደረሷል። ምናልባት አራጢ መገንጠያ አድርጎ -ወይንውሀን- ደጋዳሞት ሊሄድ ስለሚችል መንገድ እንዲዘጋ መረጃ አድርስልን።
በinbox የተላከ

ፋኖ ባንክ አይዘርፍም አይረሽንም በአማራነት ወግ ምርኮኞችን እየተንከባከበ ይገኛል።ድል ለአማራ ህዝብድል ለፋኖ
01/08/2023

ፋኖ ባንክ አይዘርፍም አይረሽንም በአማራነት ወግ ምርኮኞችን እየተንከባከበ ይገኛል።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለፋኖ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 24 media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share