Philo Media

Philo Media Fact info for Everyone

Please share this Urgent information =================================ለመተከል የማህበራዊ ሳይንስ/social science ተፈታኞች ብቻ መግቢያ ቀንየ...
02/10/2022

Please share this Urgent information
=================================
ለመተከል የማህበራዊ ሳይንስ/social science ተፈታኞች ብቻ መግቢያ ቀን

የወንበራ፣ ቡለንእና ጉባ ወረዳ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ኮሌጅ የምትገቡት መስከረም 27 ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ ሲሆን

የማንዱራ ወረዳ፣ የግ/በለስ ከተማ፣ የድባጢ፣ ፓዊ፣
ማንቡክ ወረዳ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ኮሌጅ የምትገቡት መስከረም 28 ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ ይሆናል።
ኦረንቴሽን ለሁሉም ወረዳ ተፈታኞች መስከረም 29 የሚሰጥ ይሆናል።
መረጃውን ሸር በማድረግ ለተፈታኞች እንዲደርስ ተባበሩ

ከ Desta Ejeta (PhD)

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከቀናት በኃላ መሰጠት ይጀምራል።ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተማሪዎች መብታቸው ፣ ግዴታቸው፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዘው መሄድ የሚችሉት እና የ...
02/10/2022

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከቀናት በኃላ መሰጠት ይጀምራል።

ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተማሪዎች መብታቸው ፣ ግዴታቸው፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዘው መሄድ የሚችሉት እና የተከለከሏቸው ነገሮችን ከላይ በምስሉ በዝርዝር ተቀምጧል።

በተጨማሪም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ እንደሚከተለው ቀርቧል።

➤ የመጀመሪያ ዙር (የሶሻል ሳይንስ) ፦

🗓 ከመስከረም 26 - 28 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

🗓 መስከረም 29 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

🗓 ከመስከረም 30 - ጥቅምት 2 (ፈተና ይሰጣል)

🗓 ከጥቅምት 3 - ጥቅምት 4 (ተፈታኞች ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ)

➤ ሁለተኛ ዙር (የተፈጥሮ ሳይንስ) ፦

🗓 ከጥቅምት 5 - ጥቅምት 6 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

🗓 ጥቅምት 7 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

🗓 ከጥቅምት 8 - ጥቅምት 11 (ፈተና ይሰጣል)

🗓 ከጥቅምት 12 - ጥቅምት 13 (ተፈታኞች ወደየአከባቢያቸው ይመለሳሉ)

(ትምህርት ሚኒስቴር / የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

ለመተከል 12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመፈተኛ ቦታ ይፋ ተደርጓል።
30/09/2022

ለመተከል 12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመፈተኛ ቦታ ይፋ ተደርጓል።

30/09/2022

Welcome to Philo Media
እንኳን ወደ ፊሎ ሚዲያ ደህና መጡ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Philo Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share