Egella secondary school

  • Home
  • Egella secondary school

Egella secondary school Do good and good will come to you.
(1)

 የመጀመርያው በወርሃ መስከረም 2019 ኣ.ፈ በኢንስታግራም ላይ የተፖሰተሁለተኛው ፎቶ ደግሞ በወርሃ ሰኔ 2021ኣ.ፈ ኖርቪች ሆስፒታል ውስጥ የተነሳ ነውይህች ሴት ኔፓልን በመወከል በአለም ...
19/07/2023



የመጀመርያው በወርሃ መስከረም 2019 ኣ.ፈ በኢንስታግራም ላይ የተፖሰተ

ሁለተኛው ፎቶ ደግሞ በወርሃ ሰኔ 2021ኣ.ፈ ኖርቪች ሆስፒታል ውስጥ የተነሳ ነው

ይህች ሴት ኔፓልን በመወከል በአለም የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳትፋ የአሸናፊነት ክብርን የተቀዳጀችው ኒሻ ጊሚሬ ነች

ከድሀ ቤተሰብ የተገኘችው እና ከልጅነቷ ጀምሮ የቁንጅና ተወዳዳሪ እና የፊልም ተዋንያን የመሆን ህልም የነበራት ሚስ ኒሻ ጊሚሬ በ2018 ኣ.ፈ በህንድ ፊልሞች ላይ መተወን ስትጀምር እና የተለያዩ ሞዴሊንግ ስራዎች በመስራት በድህነት ያሳደጏትን ቤተሰቦች የመካስ ተስፋን ሰነቀች

የፊልም አሰሪዎች ተረባረቡባት

የአልባሳት አምራቾች እንድታስተዋውቅላቸው ተማፀኗት

በኔፓል እና በህንድ የሚገኙ የመዝናኛ ድርጅቶች ለመኗት

በወርሃ ጥር 2019 ኣ.ፈ የሞዴሊንግ እና ትወና አድማሷን ለማስፋት ወደ ህንድ የተጏዘችው ኒሻ ጊሚሬ በደረሰባት የመኪና አደጋ ተጎድታ አልጋ ያዘች

በወራቶች ውስጥ ገንዘቧን ጨርሳ ቤተሰቦቿ ማሳከም አቃታቸው:: እነዚያ የተረባረቡባት ግለሰቦች እና ድርጅቶች ገሸሽ አሉባት! አብረሽን ስሪ ብለው የለመኗት ሁሉ ከእይታዋ ጠፉ

ጠያቂ የሌላት እና ሁለተኛ ላይ ያለውን አይነት ፎቶ እያነሱ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለመለጠፍ ሊጎበኟት ከሚሄዱ ጥቂቶች በቀር ሰው አጣች::

በዚህ ሁሉ መሀከል ግን ዝነኛ በነበረችበት ወቅት አብራ እንድትስራ ጥያቄ አቅርቦላት ማናጀሯ "ይሄ ትንሽ ድርጅት ነው አይመጥንሽም" ብሎ ግብዣቸውን ያልተቀበለቻት የስራ ፈጣሪዋ ሜግሃ ቻውድሃሪ የተባለች ሴት ህክምናዋን ሸፍና አሳከመቻት

በስተመጨረሻም የገዛ ማናጀሯ እንኳ ጥሏት ጠፋ

በወርሃ መስከረም 2021 ከረጅም ህመም እና ትግል በኃላ አረፈች:: ቤተሰቦቿ የቀብር ስርአቷን ለመፈፀም አቅም አልነበራቸውም ሆኖም ግን በዝናዋ ወቅት አብሬ አልሰራም ያለቻት ማግሃ ቻውድሃሪ ሙሉ ክፍያውን ከመሸፈኗም በላይ የታናናሾቿን ወጪም መሸፈኗን ቀጠለች

በዝናዋ አብረዋት የቆሙ በድካሟ ጠፉ

አለምን ያስደመመው ቁንጅናዋ በሽታ ሲበላው ከጎኗ የሚቆም ጠፋ

ወዳጅ የተባሉት ሲሸሹ የራቀቻት ግን ከጎኗ ቆመች

??

13/07/2023

ረድኤትን በረከት ኣዴና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ኩላትና ይኹን :: እግዚኣቢሔር ኣምላኽና ድማ ምእንተ ወላዲቱ ክቡር ቃሉ ክብል ንዝተጋገናዮ ሕድገት ይግበረልና ብዓይኒ ምሕረቱ ይጠምተና:: ኣሜን ኣሜን ኣሜን

12/07/2023

እንኳዕ ንዓመታዊ ክብረ በዓል ጴጥሮስ ወጳውሎስ ብሰላም ኣብፀሐኩም/ና

ተተሞችያትኩም ...
11/07/2023

ተተሞችያትኩም ...

Practice make's perfect
07/07/2023

Practice make's perfect

07/07/2023

ሓፂር ዕረፍቲ ድሕሪ ግዳጅ

26/06/2023

ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ሰማእታትና

18/01/2023
25/10/2020
Iza ab tahti zela krtsi nay meskel Abey kemtrkeb iske ngeruni
30/01/2020

Iza ab tahti zela krtsi nay meskel Abey kemtrkeb iske ngeruni

18/01/2020

Halifu keydu gerhusrnay
Hoyado teraeyu tegadelay
Tibl derfi zelatkum post beluley
I love more for egella♥♥♥♥♥♥

Hi, Deki egella adey
12/01/2020

Hi, Deki egella adey

08/01/2020
08/01/2020

Ni Egella Bkemey ena ngeltsa? Ane bi♥♥♥♥♥♥♥♥% ygeltsa nskatkum ke?

Address


Opening Hours

Monday 09:00 - 05:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Egella secondary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Egella secondary school:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share