25/05/2023
https://www.facebook.com/100093135724972/posts/103092929471898/?app=fbl
እናንተ በአለም ዙሪያ የምትኖሩ እንዲሁም ኢትዮጽያ ያላችሁ የሁሉም እምነት ተከታይ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ጠላት ሌቦች ከእናንተ ጋር የምገናኝበት መንገድ ለማቋረጥ የፌስቡክ ፔጄን ወስደው ስሙንም ቀይረውታል እናም እኔን ከኢትዮጵያውያን መለየያየት እንደማይሳካ በተግባር እንድናሳያቸው ይሄን አዲስ የፌስቡክ ገፄን ሁላችሁም ፎሎ ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩኝ እፈልጋለሁ።
''አንድነት ድል ነው''
''አንድነት ከፍታ ነው''
''አንድነት ሃይል ነው''
ከዶንኪ ቲዩብ ቀጥሎ የምጠቀምበት ትክክለኛ የፌስቡክ ገፃ ይሄ ብቻ ነው ከዚህ ውጭ አዲስ ገፅ እንደሌለኝ ሳሳውቃችሁ በአክብሮት ነው።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት