28/04/2023
ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የፍሪካ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ም/ፕሬዝዳንት !!
በትላንትናዉ ዕለት በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ በነበረዉ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለቀጣይ አራት አመታት እንድትመራ ካውንስሉ በሙሉ ድምፅ መርጧታል።
Youtube 👉 https://youtube.com/
ቴሌግራም 👇
https://t.me/DC4544
97.6 ከልብዎ የቀረበ
ትርታ ራዲዮ በስፖርት ፕሮግራሞች እና በአስደናቂ ኮሜንተሪዎች እርሶዎን ያዝናናዎታል ።