Kefita Media

Kefita Media ከፍ ያሉ ሀሳቦች---- ወደ ከፍታው ያደርሳሉ https://www.youtube.com/channel/ https://www.youtube.com/channel/UCVmFqra # # /

የኮለኔል ደመቀ አስቸኳይ መልእክትየኮለኔል ደመቀ አስቸኳይ መልእክት
31/03/2022

የኮለኔል ደመቀ አስቸኳይ መልእክት
የኮለኔል ደመቀ አስቸኳይ መልእክት

‹‹ ቦታዉ የአማራ ግዛት ቢሆንም እኛ በጉልበት ነዉ የወሰድነዉ እናንተም በጉልበት ዉሰዱ ብለዉናል፡፡›› ‹‹ አማራ የለም ፤ መዋጋት አይችልም ማለት ነዉ ›› አነጋጋሪዉ የኮለኔል ደመቀ...

‹‹ እኛ ኢትዮጵያዉያን ነን ››                በሃብታሙ የኔ አባት
26/11/2021

‹‹ እኛ ኢትዮጵያዉያን ነን ››
በሃብታሙ የኔ አባት

በሃብታሙ የኔአባት‹‹ እኛ ኢትዮጵያዉያን ነን ››

‹‹ደም ለመመለስ እጃችንን አሳክኮናል ! እባክህ መንግስት ሆይ ጦርነቱን አስጀምርልን !››የፋኖዎች ጥብቅ መልእክት ሼር ይደረግ!
22/11/2021

‹‹ደም ለመመለስ እጃችንን አሳክኮናል ! እባክህ መንግስት ሆይ ጦርነቱን አስጀምርልን !››
የፋኖዎች ጥብቅ መልእክት
ሼር ይደረግ!

15/11/2021

ይድረስ ለአሜሪካ እና ለተላላኪዎቿ !
ህይወት አንድ ናት እንሰየፋለን !

ጥብቅ መረጃ ለወሎ አማራ እና ለፌዴራል መንግስት ደሴ እና ኮንቦልቻን እንዴት እንታደግ?
19/10/2021

ጥብቅ መረጃ ለወሎ አማራ እና ለፌዴራል መንግስት ደሴ እና ኮንቦልቻን እንዴት እንታደግ?

ሰበር መረጃ ! ዶክተር አብይ በፓርላማ ያልተጠበቀ ተቃዉሞ ገጠማቸዉ ! ዶክተር  ብርሃኑ ነጋ ተቃውሞ ገጠመው / አብይ ያልተጠበቀውን አደረጉ  !
06/10/2021

ሰበር መረጃ ! ዶክተር አብይ በፓርላማ ያልተጠበቀ ተቃዉሞ ገጠማቸዉ !
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ተቃውሞ ገጠመው / አብይ ያልተጠበቀውን አደረጉ !

ሰበር ተሾሙ ብርሃኑ ነጋ ተቃውሞ ገጠመው // አብይ ያልተጠበቀውን አደረጉ

አቶ አገኘሁ ተሻገር እዉነታዉን ተናገሩ !ትምህርት ሚኒስቴር 100 ሚሊየን ብር ለአማራ ክልል መንግስት ሰጠ !https://youtu.be/FV-nGIgDxsM
16/09/2021

አቶ አገኘሁ ተሻገር እዉነታዉን ተናገሩ !
ትምህርት ሚኒስቴር 100 ሚሊየን ብር ለአማራ ክልል መንግስት ሰጠ !

https://youtu.be/FV-nGIgDxsM

በጁንታው  ሙሉ ለሙሉ ቤቷ የወደመባት እናት !እጅግ አሳዛኝ ነው። https://youtu.be/vdBLY9iZXuE
07/09/2021

በጁንታው ሙሉ ለሙሉ ቤቷ የወደመባት እናት !
እጅግ አሳዛኝ ነው።
https://youtu.be/vdBLY9iZXuE

15ቱን የጁንታ ታጣቂዎች የረፈረፈው የክምርድንጋይ ጀግና! ገና አንላቀቅም ብሏል!     //   ለአማራ ወጣቶች ጥብቅ መልእክት አስተላልፏል።https://youtu.be/bnrN8HKyMdg
21/08/2021

15ቱን የጁንታ ታጣቂዎች የረፈረፈው የክምርድንጋይ ጀግና!
ገና አንላቀቅም ብሏል!
//
ለአማራ ወጣቶች ጥብቅ መልእክት አስተላልፏል።

https://youtu.be/bnrN8HKyMdg

 #የእርዳታ ጥሪ!  | ወጣት አብርሀም መንግስቱ ይባላል ትውልድና እድገቱ በባህርዳር ከተማ በቀበሌ 02  ነው። ወጣት አብርሃም ከልጅነት እስከ እውቀት የባህርዳርን ህዝብ በተለይም ችግረኛ ወ...
09/08/2021

#የእርዳታ ጥሪ!
| ወጣት አብርሀም መንግስቱ ይባላል ትውልድና እድገቱ በባህርዳር ከተማ በቀበሌ 02 ነው።
ወጣት አብርሃም ከልጅነት እስከ እውቀት የባህርዳርን ህዝብ በተለይም ችግረኛ ወገኖችን በበጎ ፈቃድ በመርዳትና በማገዝ የሚታወቅ ምግባረ ሰናይ ወጣት ነው።
አብርሃም በሚታወቅበት የበጎ ፈቃድ ስራ የበርካታ አረጋዊያንን፣የጎዳና ተዳዳሪ ህፃናትን ፣በኤች አይቪ ኤዲስ ምክንያት ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናትን እንባ ያበሰ፣ ድጋፍ አሰባስቦ የረዳ ፣ህይወታቸውን የታደገ ፤በዚህም መልካም ስራው በማህበረሰቡ ምርቃትን በመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ደግሞ በተደጋጋሚ ጊዜ እውቅና የተበረከተለት ወንድማችን ነው።
ወጣት አብርሃም ከአዝዋ ጎን በሚገኘው የወጣቶች ማእከል ስራ አስኪያጅ በመሆን እንዲሁም በተለያዩ የመንግስት ሀላፊነቶች ያገለገለ ሲሆን በአገልግሎት ዘመኑም ለበርካታ ወጣቶች የስራ እድል እንዲፈጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከተ ወጣት ነው።
ታዲያ በርካታ ወገኖችን እንባ ያበሰው ይህ ምግባረ ሰናይ ወንድማችን ዛሬ ያልታሰበ ከባድ ህመም ገጥሞት ብድሩን እንመልስለት ዘንድ እጃችን ላይ ወድቋል።
የ3 ህፃናት አባት የሆነው ወንድማችንን የገጠመው ህመም ድንገተኛ በመሆኑ አብሮ አደግ ጓደኞቹንና ቤተሰቦቹን በጠቅላላው የአብርሃምን ደግነትና ሩህሩህነት ለሚያውቅ የባህርዳር ከተማ ህዝብ ሁሉ ከልብ አሳዝኗል።
በፈለገ ህይወት ሪፈራል ሆስፒታል በተደረገለት ህክምና የጉበት ካንሰር እንደተገኘበት ተረጋግጧል። በዚህም መሰረት ሪፈራል ሆስፒታሉ የተሻለ ህክምና እንዲያገኝ ወደ ውጭ ሪፈር የፃፈለት ሲሆን ለዚህ ህክምና የሚያስፈልገው ወጭም ከፍተኛ ነው።
በመሆኑም ለባህርዳር ህዝብ ውለታ የዋለላት ወንድማችን ዛሬ ውለታውን እንመልስለት ዘንድ የሁላችሁንም እርዳታ ይሻል።
የወንድማችንን ህይወት ለመታደግ ጓደኞቹ ተሰባስበን የተለያዩ የድጋፍ አሰባሳቢ አደረጃጀቶችን ፈጥረን እንቅስቃሴ ጀምረናል።
በዚህም መሰረት በ3 ጓደኞቹ የጣምራ ፊርማ የሚንቀሳቀስ ተንቀሳቃሽ ጊዜያዊ አካውንት የተከፈተ ሲሆን የቁጠባ ሂሳብ ቁጥሩ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሐሚድ ግርማና ጌታቸው 1000425032837 ነው።
የወንድማችንን ህይወት በመታደግ ለህፃናት ልጆቹም እንድረስላቸው!
በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ እንዳይለየን በፈጣሪ ስም እንለምናለን!
ሌሎችም ሰዎች ትብብር እንዲያደርጉ ሁላችንም በማድረግ መልዕክቱን በማድረስ እንተባበር ።
ለተጨማሪ መረጃ
0911593014
0918761919
0918072657
0918704933 በተገለፁት ስልኮች ደውሉልን።
-ነው!
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
ስላገዛችሁን፣ልታግዙን ስላሰባችሁ እናመሰግናለን!

ቅን ልቦች ትፈለጋላችሁ። ማገዝ የምችሉ ከ50 ብር ጀምሮ አግዙ፤ የማችሉ መረጃውን በየግሩፑ ሳይቀር እንድታሰራጩ እጠይቃለሁ!Tadele tibebu - ታደለ ጥበቡ ትናንት ሁለት ወንድሞቼ ደረጀ...
09/08/2021

ቅን ልቦች ትፈለጋላችሁ። ማገዝ የምችሉ ከ50 ብር ጀምሮ አግዙ፤ የማችሉ መረጃውን በየግሩፑ ሳይቀር እንድታሰራጩ እጠይቃለሁ!
Tadele tibebu - ታደለ ጥበቡ
ትናንት ሁለት ወንድሞቼ ደረጀ አላምረው እና ጌታቸው ብርሃኑ የታመመ ሰው እንድንጠይቅ ብለው ደወሉልኝ። ከዛም ተያይዘን ወደ ቀበሌ 13 አመራን። ከመኪና ወርደን በሩን ስንኳኳ የ7 አመት ህጻን ልጅ በሩን ከፈተው። የታማሚው ልጅ ነው። ወደ ውስጥ ስንገባ ደግሞ ልዕልት የመሠለች የ5 አመት ሴት ህጻን ልጅ ስትጫወት አየሁ። እቺም የታማሚው ልጅ ናት። ከዛም ወደ ውስጥ ገባን።
ታማሚው አብርሃም መንግሥቱ አልጋ ላይ ተኝቶ አገኘነው። "እግዜር ይማርህ" ብለን ሶፋ ላይ ተቀመጥን። ፊት ለፊት ደግሞ ህጻን ልጅ የምታጠባ ሴት ተቀምጣለች። የአብርሃም ሚስት ናት። ሁለቱ ባልና ሚስት 3 ልጆችን ወልደዋል።
አብርሃም ተወልዶ ያደገው ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 02 ሲሆን፣ ከልጅነቱ ጀምሮ ታሞ እስከተኛበት ጊዜ ድረስ አረጋውያንን በመንከባከብ፣ ወላጅ አልባ ህፃናትን በማገዝ፣ ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን በመርዳት የሚታወቅ ሰው ነው። በጥቅሉ አብርሃም እንደ ስሙ የአብርሃም በግ ነው። እስከዛሬ ላደረገው የበጎነት አበርክቶ ደግሞ ከ90 በላይ የምሥጋናና የምስክር ወረቀት መንግሥታዊ እንዲሁም መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች አግኝቷል።
አሁን አብርሃም ረጂ ሳይሆን ተረጂ ሆኖ አልጋ ላይ ተኝቷል። ያጋጠመው የጉበት ካንሰር (Liver cancer) ነው። የሆድ ህመም፣ የድካም ስሜት፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ የሰውነት ክብደት መቀነስ ሲሰማው ወደ ሆስፒታል ሚስቱ ወስዳው ነው በሲቲ ስካን (CT scan) የጉበት ካንሰር እንዳለበት የተነገረው።
ህክምናውን ደግሞ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ሀኪሞች ወስነዋል። ከምንም በላይ በአይኔ ያየኋቸው ለጋ ህጻናቶች ቀጣይ ዕጣፈንታ
ከአብርሃም ህይወት ጋር መያያዙ ህመሙን ያብሰዋል። ለእነዚህ ህጻናቶች አባታቸው በህይወት መቆየት አለበት።
ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ወደ ውጭ ሀገር ሂዶ እንዲታከም ጓደኞቹ ገንዘብ የማሰባሰብ ዘመቻ ጀምረዋል። ይሄን መረጃ የምታነቡ ሁሉ የመስጠት ትንሽ የለውምና ከ50 ብር ጀምሮ በመስጠት እግዚአብሔር የሚወደውን እናድርግ። ብዙ ቅን ልቦች ስላሉ ደግሞ መረጃውንም በማሰራጨት እንረባረብ።
* ገንዘቡ እየተሰበሰበ ያለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሐሚድ ግርማና ጌታቸው ብርሃኑ በተከፈተ አካውንት ነው። ሂሳብ ቁጥሩ፦ 1000425032837
ለተጨማሪ መረጃ፦
0911593014
0918761919
0918072657
0918704933

Ethiopian breaking news  # አሸባሪ ቡድኑ ለቅማንት ሽፍቶችና ለጉምዝ አማፂ ድረሱልኝ አለ | አዲስ አበባ ያልተጠበቀው ሆነ| ቱርክ ለኢትዮጵያ አለሁ አለችhttps://youtu....
02/08/2021

Ethiopian breaking news # አሸባሪ ቡድኑ ለቅማንት ሽፍቶችና ለጉምዝ አማፂ ድረሱልኝ አለ | አዲስ አበባ ያልተጠበቀው ሆነ| ቱርክ ለኢትዮጵያ አለሁ አለች
https://youtu.be/8tOxacjcmhs

Ethiopian breaking new # አሸባሪ ቡድኑ ለቅማንት ሽፍቶችና ለጉምዝ አማፂ ድረሱልኝ አለ|አዲስ አበባ ያልተጠበቀው ሆነ|ቱርክ ለኢትዮጵያ አለሁ አለች

ሐምሌ 23 ቀን 2013ማሳሰቢያ የ“FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት” ፌስ ቡክ ገፅ ተከታዮችና ይህ መረጃ የሚደርሳችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ፤ የውስጥና የውጭ ጠላ...
31/07/2021

ሐምሌ 23 ቀን 2013

ማሳሰቢያ

የ“FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት” ፌስ ቡክ ገፅ ተከታዮችና ይህ መረጃ የሚደርሳችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ፤ የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችን የህዝባችንን ስነ-ልቦና ለመስለብና የተፈጠረውን አንድነታችንን ለማፍረክረክ ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የስነ-ልቦና ጦርነት አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡

ውድ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይህን መረጃ ሼር በማድረግ ለሁሉም በማዳረስ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ፡፡

ሁሉም ሀገር ወዳድ ዜጋ በሚችለው ሁሉ ከሠራዊታችን ጎን በመቆም "ኢትዮጵያ ፈረሰች" ብለው ያሻቸውን በህዝባችን ላይ ለመፈፀም ያሰፈሰፉ የውስጥ ቅጥረኞች ፣ ባንዳዎች እና የኢትዮጵያ ልማት የራሳቸው ጥፋትና ውድቀት የሚመስላቸው የውጭ ጠላቶችን በማሳፈር ላይ ይገኛል፡፡

ህዝባችን የሠራዊታችን የማይነጥፍ አስተማማኝ ደጀን በመሆን በሎጂስቲክስ ድጋፍ ፣ ከዳር አስከ ዳር በመነቃነቅ በሰው ሃይል ሰራዊታችንን በማጠናከር ታሪካዊ ሀገርን የማዳን ስራ እየሰራ ነው ፡፡ ለዚህ የህዝባችን የማይነጥፍ ድጋፍ የድላችን ቁልፍ በመሆኑ እናመሰግናለን፡፡

ይህ ደግሞ ለሰራዊታችንና ለመላው ህዝባችን ከፍተኛ የሞራልና ስነ-ልቦና ከፍታ ያሳየ ሆኗል ፡፡ በጠላቶቻችን የተደቀነብን የህልውና አደጋ በጣጥሰን ለመሻገር ሁሉም ዜጋ ከመቼውም ግዜ በላይ መተባበር ፣ ጠላት ከሚነዛው አሉባልታ ወሬ ራስን መጠበቅ ፣ አንድነታችንን እና ህብረታችንን ማጠናከር ወቅቱ የሚጠይቀው አብይ ጉዳይ ነው፡፡

በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የታየው ህብረትና በአንድነት መቆም ጠላቶቻችንን አስደንግጧል ፡፡ የአሸባሪው ጁንታ ጎራ በፍርሃት እንዲርድ አድርጓል፡፡ ሆኖም የህዝባችን አንድነትና ፅናት ለመሸርሸር ጠላት እየፈበረከ የሚረጨው አሉባልታዎችን መከላከል ፣ ሳያውቁ ጠላት ሆን ብሎ የሚለቀውን አሉባልታ በመቀባበል የጠላት ወኪል የሚሆኑ ወገኖችን መምከር ፣ መገሰፅ ያስፈልጋል፡፡

በአሸባሪው ህወሓት እየተፈበረኩ በማህበራዊ ሚዲያ የሚረጩ የውሸት መረጃዎችን ፣ በየአገልግሎት መስጫዎች የሚነዙ አሉባለታዎች ፣ ስለ ሠራዊታችን የግዳጅ ውሎ ሰው የሚቀባበለው ወሬ ለጠላት ግብዓት የሚሆኑና የወገንን እንቅስቃሴን የሚጎዱ ናቸው፡፡ ስለዚህ ወገኖች ሁሉ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩ ጉዳዮችን በማህበራዊ ሚዲያና እርስ በርስ እንዳንቀባበል እና ሼር እንዳናደርግ እናሳስባለን፡፡

1.የመረጃ ምንጩ ያለታወቁ ቀልብ የሚስቡ መረጃዎችን ሼር ከመድረግ እንቆጠብ፤

2.የሠራዊታችን ከቦታ ቦታ እንቅስቃሴ ፣ የሚጓጓዙ የጦር መሳርያዎች አይነትና ብዛት ፣ የሎጂስቲክስ ድጋፍ እንቅስቃሴዎችን ፎቶ በማንሳት በማህበራዊ ሚዲያ አንለጥፍ ፡፡ የህን የሚፈፅም ከተመለከቱም ያስቆሙ፡፡ ፍቃደኛ ካልሆነ ለፀጥታ ሃይሎች ወዲያው ይጠቁሙ፡፡

3.በመንግስታችን በተወሰነው የተናጠል ተኩስ አቁም ወቅት የሚደረግ የጠላትን ትንኮሳ መከላከል ሥራ በማህበራዊ ሚዲያ አንለጥፍ፤

4.አንዳንድ ዩ-ቲዩበሮች ለሽርፍራፊ ሳንቲም ብላችሁ ሰበር ! ሰበር ! እያላችሁ ምንጩ ያለታወቀና ያለተረጋገጠ አሉባልታ በመንዛት የወገናችሁንና የሀገራችሁን ጥቅም አሳልፋችሁ ለጠላቶቻችን አትስጡ፤

5.ወቅታዊ ወታደራዊ እንቅስቃሴን በሚመለከት በታወቀ መንግስታዊ ወይም በሚመለከተው የመከላከያ ሃላፊ ወይም አዛዥ ያልተሰጠ መረጃ ከሆነ አንመን ፣ ሼርም አናድርግ፤

6.ሁሉም ሀገር ወዳድ ዜጋ በሰራዊታችን ግዳጅ አፈፃፀምና በህዝባችን ሞራልና ስነ-ልቦና የበላይነት ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥሩና ጠላት ሆን ብሎ የሚለቃቸውን መረጃዎች ባለማሰራጨት እንተባበር፡፡

እናመሰግናለን

“FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት” ፌስ ቡክ ገጽ ፡፡

Ethiopian newsamhara// አገኘሁ ተሻገር የክተት አዋጅ ጠሩ// የአሸባሪዎች ቀጣይ ሴራ//https://youtu.be/V5q828K7Ft0
25/07/2021

Ethiopian newsamhara// አገኘሁ ተሻገር የክተት አዋጅ ጠሩ// የአሸባሪዎች ቀጣይ ሴራ//
https://youtu.be/V5q828K7Ft0

Ethiopian newsamhara// አገኘሁ ተሻገር የክተት አዋጅ ጠሩ// የአሸባሪዎች ቀጣይ ሴራ//

Ethiopian breaking news // የአማራ ልዩ ሃይል ከግንባር ተናገረ// አሸባሪው ራያ ዞብል ላይ አበቃለት// የአፋር ልዩ ሃይል ረፈረፋቸው።https://youtu.be/pNeSSdAM...
21/07/2021

Ethiopian breaking news // የአማራ ልዩ ሃይል ከግንባር ተናገረ// አሸባሪው ራያ ዞብል ላይ አበቃለት// የአፋር ልዩ ሃይል ረፈረፋቸው።
https://youtu.be/pNeSSdAMcYw

Ethiopian breaking news // የአማራ ልዩ ሃይል ከግንባር ተናገረ// አሸባሪው ራያ ዞብል ላይ አበቃለት// የአፋር ልዩ ሃይል ረፈረፋቸው።

አገሬ እንኳን ደስ አለሽ// ሁለተኛው ዙር ተጠናቀቀ// ደመቀ መኮንን ደስታቸውን ገለፁ//https://youtu.be/DC1_1GJTisI
19/07/2021

አገሬ እንኳን ደስ አለሽ// ሁለተኛው ዙር ተጠናቀቀ// ደመቀ መኮንን ደስታቸውን ገለፁ//
https://youtu.be/DC1_1GJTisI

Ethiopian breaking news // አገሬ እንኳን ደስ አለሽ// ሁለተኛው ዙር ተጠናቀቀ// ደመቀ መኮንን ደስታቸውን ገለፁ//

ግዳጅ ላይ ላሉ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ልጆች ለቁርስ ዳቦና ኬክ በነፃ ቀረበላቸው።ሀብታሙ የኔአባት አማኑኤል ፓስተሪhttps://youtu.be/frf9_Vaj0x0
15/07/2021

ግዳጅ ላይ ላሉ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ልጆች ለቁርስ ዳቦና ኬክ በነፃ ቀረበላቸው።
ሀብታሙ የኔአባት
አማኑኤል ፓስተሪ

https://youtu.be/frf9_Vaj0x0

ግዳጅ ላይ ላሉ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ልጆች ለቁርስ ዳቦና ኬክ በነፃ ቀረበላቸው።ሀብታሙ የኔአባት አማኑኤል ፓስተሪ

Ethiopian breaking news // ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ለማፍረስ አላማየ ነው አለ// የቴዎድሮስ አድሃኖም ቀሌት // የአሜሪካ ያልበላትን ማከክ//https://youtu.be/4hX-...
13/07/2021

Ethiopian breaking news // ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ለማፍረስ አላማየ ነው አለ// የቴዎድሮስ አድሃኖም ቀሌት // የአሜሪካ ያልበላትን ማከክ//
https://youtu.be/4hX-s2L6Ezg

Ethiopian breaking news // ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ለማፍረስ አላማየ ነው አለ// የቴዎድሮስ አድሃኖም ቀሌት // የአሜሪካ ያልበላትን ማከክ//

አይኗ እያየ ባሏን  በካራ አረዱት ! በድንጋጤ ያስወረዳት የ4ወር ነፍሰጡር እና ራቁታቸውን ገብተው ራቁታቸውን የወጡት የጁንታው አባላት ! አሜሪካ ትወቀን ፤ እኛ ወልቃይት አማራዎች ነን !-...
12/07/2021

አይኗ እያየ ባሏን በካራ አረዱት !
በድንጋጤ ያስወረዳት የ4ወር ነፍሰጡር እና ራቁታቸውን ገብተው ራቁታቸውን የወጡት የጁንታው አባላት !
አሜሪካ ትወቀን ፤ እኛ ወልቃይት አማራዎች ነን !
--
https://youtu.be/B_Msm3C6fAY

‹‹ ቦታዉ የአማራ ግዛት ቢሆንም እኛ በጉልበት ነዉ የወሰድነዉ እናንተም በጉልበት ዉሰዱ ብለዉናል፡፡›› ‹‹ አማራ የለም ፤  መዋጋት አይችልም  ማለት ነዉ ›› አነጋጋሪዉ የኮለኔል ደመቀ መ...
09/07/2021

‹‹ ቦታዉ የአማራ ግዛት ቢሆንም እኛ በጉልበት ነዉ የወሰድነዉ እናንተም በጉልበት ዉሰዱ ብለዉናል፡፡››
‹‹ አማራ የለም ፤ መዋጋት አይችልም ማለት ነዉ ››
አነጋጋሪዉ የኮለኔል ደመቀ መልእክት
https://youtu.be/yeNsmwNXxu8

‹‹ ቦታዉ የአማራ ግዛት ቢሆንም እኛ በጉልበት ነዉ የወሰድነዉ እናንተም በጉልበት ዉሰዱ ብለዉናል፡፡›› ‹‹ አማራ የለም ፤ መዋጋት አይችልም ማለት ነዉ ›› አነጋጋሪዉ የኮለኔል ደመቀ...

https://youtu.be/2rt6gJxdXv4
09/07/2021

https://youtu.be/2rt6gJxdXv4

Ethipian dam Eneginer Seleshe bekile// በባዶ እግር ከአረብ አገር የመጡ ዜጎቻችንን ከድህነት እናወጣበታለን// የመጀመሪያው ሰው ነኝ

የወልቃይት አማራ ጉዳይና የምእራባውያን ሴራ ❗የወልቃይት ስትራቴጂክ ሁኔታ - የአማራ ህዝብ ትግል❗https://youtu.be/A5WSJLQ9xjE
08/07/2021

የወልቃይት አማራ ጉዳይና የምእራባውያን ሴራ ❗
የወልቃይት ስትራቴጂክ ሁኔታ - የአማራ ህዝብ ትግል❗

https://youtu.be/A5WSJLQ9xjE

Ethiopian breaking news// ኢንጅነሩ በአሳዛኝ ሁኔታ ተገደለ// የጦር አውሮፕላኑ ተከሰከሰ// መከላከያ እውነታውን ተናገረhttps://youtu.be/mrvWVfDD8Zw
25/06/2021

Ethiopian breaking news// ኢንጅነሩ በአሳዛኝ ሁኔታ ተገደለ// የጦር አውሮፕላኑ ተከሰከሰ// መከላከያ እውነታውን ተናገረ
https://youtu.be/mrvWVfDD8Zw

የአሜሪካ ማእቀብ መሠረታዊ ምክንያት ታወቀ!!!https://youtu.be/6QHjTZ1IygU
24/05/2021

የአሜሪካ ማእቀብ መሠረታዊ ምክንያት ታወቀ!!!

https://youtu.be/6QHjTZ1IygU

የአሜሪካ ማዕቀብ ምክንያቱ ተወቀ

የፓትርያርኩ ሙሉ ንግግር እና መቋጫውhttps://youtu.be/52SujH0Oc3Y
08/05/2021

የፓትርያርኩ ሙሉ ንግግር እና መቋጫው
https://youtu.be/52SujH0Oc3Y

የፓትርያርኩ ሙሉ ንግግር እና መቋጫው

ከትሕነግ ውድቀት ያልተማረው የኦሮሚያ ብልፅግና ቡድን ! ልዩ መረጃ  ​! !https://youtu.be/tRGcysDwuy0
21/04/2021

ከትሕነግ ውድቀት ያልተማረው የኦሮሚያ ብልፅግና ቡድን ! ልዩ መረጃ
​! !
https://youtu.be/tRGcysDwuy0

! !

ሰበር ዜናዎች።ሙሉ መረጃዎቹን ከቪዲዮው ያገኙታል ።https://youtu.be/tIVAg_1qQ_0
15/04/2021

ሰበር ዜናዎች።ሙሉ መረጃዎቹን ከቪዲዮው ያገኙታል ።
https://youtu.be/tIVAg_1qQ_0

ከፍታ ዕለታዊ ዜና // ሰበር መረጃ

የአቶ አገኘሁ ያልተጠበቀ መግለጫ!ጃልማሮ ስለወለጋው ምን አለ?ሊንኩን ተጭናችሁ ሙሉ መረጃውን ይመልከቱhttps://www.youtube.com/watch?v=4a_-oeNYt1s
02/04/2021

የአቶ አገኘሁ ያልተጠበቀ መግለጫ!
ጃልማሮ ስለወለጋው ምን አለ?
ሊንኩን ተጭናችሁ ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ

https://www.youtube.com/watch?v=4a_-oeNYt1s

የአማራ ገዳዮች ይታወቃሉ አገኘሁ ተሻገር

ስለ ኦነግ ሸኔ ያልተሰሙ ድብቅ ሚስጥሮች, "ቀለብተኛ ሽምቆች" የሦስት ዓመት የቀውስ መንገድና አሁናዊ ሁኔታ፣የፖለቲካ ሽግግሩ ተስፋና ስጋቶች፣ የቅራኔ ጭብጦች https://youtu.be/2P...
31/03/2021

ስለ ኦነግ ሸኔ ያልተሰሙ ድብቅ ሚስጥሮች, "ቀለብተኛ ሽምቆች" የሦስት ዓመት የቀውስ መንገድና አሁናዊ ሁኔታ፣የፖለቲካ ሽግግሩ ተስፋና ስጋቶች፣ የቅራኔ ጭብጦች

https://youtu.be/2PGdcZs4D0s

የቀለብተኛ ሽምቆች የሶስት አመት ጉዞ ሚስጥር

 ---👉ኢሶዴፓ ራሱን ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ ማግለሉ ፤👉የአብን ፣ ባልደራስ እና መኢአድ ጥምረት፤👉ልደቱ አያሌዉና ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ሕብር ኢትዮጵያን መቀላቀል ፤👉የባል...
29/01/2021


---
👉ኢሶዴፓ ራሱን ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ ማግለሉ ፤
👉የአብን ፣ ባልደራስ እና መኢአድ ጥምረት፤
👉ልደቱ አያሌዉና ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ሕብር ኢትዮጵያን መቀላቀል ፤
👉የባልደራስ ለእዉነተኛ ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሰልፍ ህጋዊ እዉቅና አለመሰጠቱ፤
👉የኢትዮ -ሱዳን ድንበር የማካለል ጉዳይ፤
👉የጠቅላይ አቃቤ ህግ መግለጫ በሕወሃት ጉዳይ፤
👉የሕወሓት ቡድን ላይመለስ መደምሰሱን መከላከያ ሚኒስቴር መግለፁ፤

https://youtu.be/vseOcshfUtU

አነጋጋሪው የአዲስ አበባ የመሬት ዝርፊያ•  ከ1,300 ሔክታር በላይ መሬት ተወሯል•  322 ባለቤት አልባ ሕንፃዎች ተገኝተዋል•  ያለ ዕጣ የተላለፉ 51,064 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ተገኝተዋል...
28/01/2021

አነጋጋሪው የአዲስ አበባ የመሬት ዝርፊያ

• ከ1,300 ሔክታር በላይ መሬት ተወሯል
• 322 ባለቤት አልባ ሕንፃዎች ተገኝተዋል
• ያለ ዕጣ የተላለፉ 51,064 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ተገኝተዋል
• 10,565 የቀበሌ ቤቶች በሕገወጥ መንገድ ተይዘዋል

https://youtu.be/tup1POnuwjY

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kefita Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share