Abol Duka

Abol Duka Entertainment like no other

17/11/2023

ኢንስፔክተር ቹቹ ኮለኔሉን ታስረዋለች 😱ስለ ወንጀሉ መረጃ ታገኝ ይሆን? 😳
ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

👉🏾 https://tinyurl.com/5n8d6bex

#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ!

17/11/2023

ፖሊሶች ማርታን በሆቴል ውስጥ እና በአካባቢ ማፈላለግ ይጀምራሉ። 😳 እርስዎ በሙሽራው ቦታ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? 👇🏾
#ምዕዛር ዛሬ ማታ 3:00 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጦዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

17/11/2023

ጥንዶቹ የልጅ መንከባከብ ችሎታቸው ይፈተናል። 😊 በጉዲፈቻ የሚኖሩ ልጆችን ይንከባከባሉ፣ የዛሬ ማታውን ክፍል በጉጉት እየተጠባበቁት ነው? 🤩👇🏾
#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጦዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

17/11/2023

ብርሀን እናቷ ከቤተሰቧ ይልቅ የልጅነት ፍቅሯን መርጣ በድብቅ እየኖረች መሆኑን ትደርስበታለች። 😱 እናቷን ስለእዚህ ማወቋን ትነግራት ይሆን?👇🏾
#የባስሊቆስዕንባ ዘወትር ዓርብ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ቻናል 466 ይከታተሉ
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

16/11/2023

ራሄል ለምዕራፍ የሁኔ እና አደይን ፎቶ ትልክላታለች። 😱 በዚህ ድርጊት ሁኔ ይናደዳል፣ ራሄል በሜሮን እየተሸወደች መሆኑን ትደርስበት ይሆን? 😳👇🏾
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

15/11/2023

በአለም ከእውነተኛ እጮኛው ጋር ለመታረቅ ይሞክራል ነገር ግን ትሁት በማሃላቸው በመግባት ችግር ትፈጥራለች። 😮
#ሶረኔ ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

10/11/2023

የዳንኤል እና ማርታ ትዳር ሳይጀምር ተቋጭቷል:: 😱 የ #ምዕዛር መጀመሪያ ክፍል ዛሬ ማታ እንዳያመጥዎ! 🔥😳
#ምዕዛር ዛሬ ማታ 3:00 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይጀምራል!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

10/11/2023

ባለፈው ሳምንት ወንዶቹ ለአጋሮቻቸው ምግብ አዘጋጅተው ነበር። 😍 በዚህ ሳምንት ያዘጋጁት ምግብ ይሄን ዙር የሚያሳልፋቸው ከሆነ እናውቃለን! እርስዎ ማን የወደቀ ይመስልዎታል?👇🏾
#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጦዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

10/11/2023

በመጨረሻ ብርሀን ለእናቷ ትልቁን ጥያቄ አቅርባለች። 😱እርስዎ እናቷ የእውነት ጅብ ነች ብለው ያምናሉ?👇🏾
#የባስሊቆስዕንባ ዘወትር ዓርብ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ቻናል 466 ይከታተሉ
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

ሙሽሪት በሰርጓ ቀን ጠፍታለች። 😱🔥የዳንኤል ሙሽራ ለምን በሰርጓ ቀን እንደጠፋች መገመት ይችላሉ? 🤔ከዛሬ ማታው ክፍል በፊት ግምትዎን በኮመንት ያሳውቁን! 👇🏾 #ምዕዛር ልብ አንጠልጣይ ድራማ...
09/11/2023

ሙሽሪት በሰርጓ ቀን ጠፍታለች። 😱🔥
የዳንኤል ሙሽራ ለምን በሰርጓ ቀን እንደጠፋች መገመት ይችላሉ? 🤔ከዛሬ ማታው ክፍል በፊት ግምትዎን በኮመንት ያሳውቁን! 👇🏾
#ምዕዛር ልብ አንጠልጣይ ድራማ በ አርብ ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይጀምራል!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

08/11/2023

በረከት እና መድሀኒት ከቤት ጠፍተው አዲስ አበባ ቤት ይፈልጋሉ። 👀ቢኒ ሊረዳቸው ይችል ይሆን? እርስዎ ከቤት ስለመጥፋታቸው ምን ያስባሉ? 👇🏾
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

07/11/2023

በሰርጉ እለት እጮኛውን ባልታወቀ ሁኔታ የጠፋችበት ዳንኤል፣ እጮኛውን እና የጠፋችበትን የሚስጥር ቋጠሮ ለመፍታት ትግል ላይ ይገባል። 🔥🎬
#ምዕዛር ልብ አንጠልጣይ ድራማ አርብ ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይጀምራል!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

06/11/2023

አቶ ክፍሌ የረጅም ጊዜ ጓደኛቸው ሊወድቁ እንደነበር አውቆ ሊያድናቸው ይገባ ነበር ብለው ያምናሉ። 😂 ጓደኛዎ ስለ እርስዎ አንድ ማወቅ አለበት ብለው የሚያምኑት ነገር ምንድን ነው? 😂👇🏾
#አስኳላ ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

03/11/2023

ወንዶቹ ለአጋሮቻቸው ምግብ ያዘጋጃሉ 👨🏾‍🍳🥰 እርስዎ የማንን ምግብ ወደዱት? ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

👉🏾 https://tinyurl.com/4svyhum3

#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ!

03/11/2023

ብርሀን እናቷ ጅብ አለመሆኗን እራሷን ልታሳምን ትሞክራለች። እናቷ ስለእሷ የሚባለውን ታውቅ ይሆን? 🤔
#የባስሊቆስዕንባ ዘወትር ዓርብ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ቻናል 466 ይከታተሉ
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

አደይ ድራማን ለማየት 3 ምክንያቶች ማወቅ ይፈልጋሉ? 😍 ሊንኩን በመጫን ያንብቡ! 👇🏾 #አደይ ዘወትር  ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ  #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!...
31/10/2023

አደይ ድራማን ለማየት 3 ምክንያቶች ማወቅ ይፈልጋሉ? 😍 ሊንኩን በመጫን ያንብቡ! 👇🏾
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ!

አደይ ድራማ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ጥበብ እና ኮሜዲ ይዞልን የሚቀርበው ምርጥ የአቦል ዱካ ድራማ ነው።

30/10/2023

አቤል ስለ ሰሎሜ ሴራ ከቤተሰቡ ባለመስማቱ ተናዷል፣ ወ/ሮ ሮማን አለመንገራቸው ትክክል ነው ብለው ያምናሉ? 🤔 አቤል፣ አደይን በዚህ መንገድ ስለማናገሩ ምን ያስባሉ? 👀👇🏾
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

30/10/2023

የኔታ ስለ ኢትዮጵያ እድገት የጻፉትን መጽሀፍ ለአስኳላ ተማሪዎች እና ወላጆች ማስተዋወቅ ይጀምራሉ። 😮
#አስኳላ ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

28/10/2023

እንስራ የሸክላ መስሪያ ቦታ ጥንዶቹ ለውድድር ይሄዳሉ 🤩ስለዚህ ዙር ውድድር ምን ያስባሉ? ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

👉🏾https://tinyurl.com/yerx7r2a

#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!

አቶ ግርማ ትልቅ ክስ ይቀርብባቸዋል 😱 ይህ የሰሎሜ ሴራ ይሆን? ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ! 👇🏾 #አደይ ዘወትር  ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ  #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳ...
27/10/2023

አቶ ግርማ ትልቅ ክስ ይቀርብባቸዋል 😱 ይህ የሰሎሜ ሴራ ይሆን? ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ! 👇🏾
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ!

አቶ ግርማ ሰሎሜን ከቤት ለማስወጣት ያቅዳል። ፖሊሶች የወ/ሮ ሮማንን ቤት ይፈትሻሉ።

27/10/2023

ብርሀን ከአሳዳጊ እናቷ ጋር እና ከወላጅ እናቷ ጋር ያላት ግንኙነት በጣም ይለያያል። 🥺
ከአሳዳጊ እናቷ ጋር የነበራትን ቅርርብነት ከወላጅ እናቷ ጋር ልታገኝ አልቻለችም፣ ይህ ከእናቷ መጥፋት ጋር የተያያዘ ነው። 😮
ብርሀን ለምን እናቷ ከሽፍታ ጋር እንደጠፋች መጠየቅ ትችል ይሆን?👇🏾

#የባስሊቆስዕንባ ዘወትር ዓርብ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ቻናል 466 ይከታተሉ
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

27/10/2023

በዛሬው ሳምንት የአጋሮቹ ውድድር ጥንዶቹ እንስራ የተባለ የሸክላ መስሪያ ቦታ ሄደው የተለያዩ ውድድሮች ላይ ይቀርባሉ። 🤩🔥
#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጦዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

25/10/2023

አንድ ታሪክ፣ ሁለት ሰዎች። 🎬
የታሪኩ መጀመሪያ ላይ ወ/ሮ ሮማን፣ የሰሎሜ እና አቶ ግርማን ግንኙነት ሳያውቁ ከአቶ ግርማ ጋር ፍቅር ጀምረው ነበር። 😮 ሰሎሜ ለወ/ሮ ሮማን ያላት ጥላቻ የሚመጣው ወ/ሮ ሮማን ህይወቷን ቀምተዋታል በሚለው እምነት ነው።
እርስዎ ማንን ነው በዳይ እና ተበዳይ ብለው የሚያምኑት? ወ/ሮ ሮማን፣ ሰሎሜ ወይስ አቶ ግርማ? 🤔👇🏾
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

24/10/2023

የገላ ልጆች ለመታረቅ በሚያደርጉት ጥረት መሃል የስርጉት ህይወት በሰናይት እጅ አልፏል። 💔የቤተሰቡን አንድነት ለማረጋገጥ ስትጥር የቆየችው የስርጉት እናት አዝናለች። የገላ ልጆች መጨረሻ ምን ይሆን?🤔👇🏾
የመጨረሻው የናፍቆት ክፍል ዛሬ ማታ እንዳያመልጥዎ! 🤩

#ናፍቆት ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

በናፍቆት ድራማ የምንመለከታቸው እነዚህ ተወዳጅ ተዋንያት በምርጥ ትወናቸው ድራማውን ደማቅ እና አጓጊ አድርገውታል። 😍🔥 የድራማውን ፍጻሜ በማስመልከት ስለ ገጸ ባህሪያቸው የወደዱት ምን እንደ...
24/10/2023

በናፍቆት ድራማ የምንመለከታቸው እነዚህ ተወዳጅ ተዋንያት በምርጥ ትወናቸው ድራማውን ደማቅ እና አጓጊ አድርገውታል። 😍🔥 የድራማውን ፍጻሜ በማስመልከት ስለ ገጸ ባህሪያቸው የወደዱት ምን እንደነበረ ያሳውቁን! 👇🏾

#ናፍቆት ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ፡ https://tinyurl.com/yc8p3xvd

23/10/2023

ፍቅር ሲይዝ ከሚወዱት ሰው ለደቂቃ እንኳን መለየት ይከብዳል። 🥰 እርስዎ እንደዚህ አይነት ስሜት ተሰምትዎት ያውቃል?👇🏾

#አስኳላ ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

አደይ እና ራሄል ይጣላሉ 😱ራሄል የሜሮንን እቅድ ትደርስበት ይሆን? ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ! 👇🏾 #አደይ ዘወትር  ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ  #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እ...
20/10/2023

አደይ እና ራሄል ይጣላሉ 😱ራሄል የሜሮንን እቅድ ትደርስበት ይሆን? ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ! 👇🏾
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ!

ራሄል ከአደይ ጋር ትጣላለች። ለማ ሞቷል። ምዕራፍ ማርገዟን ለሁንአንተ ትነግረዋለች። አቶ ግርማ ሳራን ከወ/ሮ ሮማን ለመደበቅ ይሞክራሉ። ጫማዬ ወ/ሮ ሮማንን እርዳታ ይጠይቃቸዋል።

20/10/2023

10 ጥንዶች የሚመኙትን ድል ያለ ድግስ ለማሸነፍ ውድድር ጀምረዋል። 🔥 እርስዎ እስካሁን ከቀረቡት ጥንዶች መሃል የማን ደጋፊ ነዎት? 🤩 ኮሜንት በማድረግ ያሳውቁን!👇🏾

#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጦዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

20/10/2023

ብርሀን ልጅ እያለች እናቷ ከሽፍታ ጋር ፍቅር መርጣ ትታት እንደሄደች በማወቋ አዝና ነበር። 😔 በተጨማሪም እናቷ ያለችበት ደግማ ላለመገኘት ወስና ዳቦግራን ትታ ወደ አዲስ አበባ ከሁለት አመት በፊት ሄዳለች። ብርሀን ከእናቷ ለመራቅ ብዙ ጥረት ብታደርግም፣ በዳቦግራ ስለ እናቷ የሚወራው አባቷን ሲያስጨንቅ ማየት አልቻለችም። ብርሀን እናቷ ጅብ ነች የሚባለውን ወሬ ማጽዳት ትችል ይሆን? 🤔👇🏾

#የባስሊቆስዕንባ ዘወትር ዓርብ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ቻናል 466 ይከታተሉ
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

19/10/2023

ጫማዬ እራሱን ችሎ ቾምቤን ከወ/ሮ ሮማን ቤት ለመውሰድ ሲል የወንጀል ስራ ውስጥ ገብቷል። 😱 እናም ወንጀለኞቹ ደካማ ጎኑን ለማጥቃት ቾምቤን እያፈላለጉት ነው። ፖሊሶች ቾምቤን መከላከል ይችሉ ይሆን? 🤔
#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

18/10/2023

በናፍቆት ሙዚቃዊ ድራማ ምርጥ ዘፈኖችን ሰምተናል። 🎶 በዚህ ም ዕራፍ ከቀረቡት ዘፈኖች እነዚህ ምርጥ ናቸው ብለን እናምናለን! 🔥 እርስዎ የትኛውን ዘፈን ነው የወደዱት?👇🏾 🥰

#ናፍቆት ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ፡ https://tinyurl.com/yc8p3xvd

የናፍቆት ገጸ ባህሪዎችን ታሪክ ምን ያህል ያውቁታል? 🤩🔥ሊንኩን ተጭነው ጥያቄዎችን በመመለስ ያሳውቁን! 👇🏾 #ናፍቆት ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 በ  #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466...
18/10/2023

የናፍቆት ገጸ ባህሪዎችን ታሪክ ምን ያህል ያውቁታል? 🤩🔥ሊንኩን ተጭነው ጥያቄዎችን በመመለስ ያሳውቁን! 👇🏾
#ናፍቆት ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ

የገላ ቤተሰብ ታሪክ መጨረሻ ምን ይመልስ ይሆን?

18/10/2023

የሳምንቱ ተመራጭ ገጸ ባህሪ አደይ ነች! ❤️

አደይ ትሁት፣ ታታሪ እና ሰው ወዳጅ ገጸ ባህሪ ነች። ምንም አይነት ውጣ ውረድ ብታሳልፍ ማንነቷን ሳትረሳ በጥንካሬ ትወጣዋለች። እርስዎ የሚወዱት የአደይ ባህሪ ምንድን ነው? 🤩👇🏾ኮሜንት በማድረግ ያሳውቁን!

#አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

በትምህርት ቤት ሳለሁ ላይ ብዙ መጥፎም ጥሩም ታሪኮች ሰምተናል። 🤩 እርስዎ በትምህርት ገበታ ላይ ተማሪዎችን ይረዳል ብለው የሚያምኑት ተማሪ በነበሩበት ጊዜ ያጋጠመዎ ታሪክ አለ? 🤔 ኮሜንት ...
18/10/2023

በትምህርት ቤት ሳለሁ ላይ ብዙ መጥፎም ጥሩም ታሪኮች ሰምተናል። 🤩 እርስዎ በትምህርት ገበታ ላይ ተማሪዎችን ይረዳል ብለው የሚያምኑት ተማሪ በነበሩበት ጊዜ ያጋጠመዎ ታሪክ አለ? 🤔 ኮሜንት በማድረግ ያሳውቁን!👇🏾
#ትምህርትቤትሳለሁ ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

የኔታ ለአስኳላ ተማሪ እና አስተማሪዎች የሚያጋሩት ብዙ እውቀት አላቸው። 🥺 ነገር ግን የኔታ ከአስተማሪዎች ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አስኳላን ለቀው ወጥተዋል። 💔 እርስዎ ከእነዚህ የአቦል ...
16/10/2023

የኔታ ለአስኳላ ተማሪ እና አስተማሪዎች የሚያጋሩት ብዙ እውቀት አላቸው። 🥺 ነገር ግን የኔታ ከአስተማሪዎች ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አስኳላን ለቀው ወጥተዋል። 💔
እርስዎ ከእነዚህ የአቦል ዱካ ገጸ ባህሪያት ከየኔታ ጋር ማን በደንብ መግባባት ይችላል ብለው ያምናሉ? 🤔👇🏾

#አስኳላ ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 ይከታተሉ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

14/10/2023

ጥንዶቹ ስለውድድሩ አስተያየት ይሰጣሉ 😆 እርስዎ የትኛውን ቡድን እየደገፉ ነበር? ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

👉🏾 https://tinyurl.com/23y4yxvp

#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!

13/10/2023

በጥቅምት ወር አቦል ዱካ ጋር ሁሉም አለ! 🎉 ድራማ፣ ኮሜዲ እና እውነተኛ ታሪኮችን መከታተል ይችላሉ፣ እርስዎ የትኛውን ዝግጅት በጉጉት እየተጠባበቁት ነው? 🤔👇🏾
#አደይ #ፅኑልብ #የባስሊቆስዕንባ #አጋሮቹ #ትምህርትቤትሳለሁ #አስኳላ

በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

13/10/2023

በዛሬ ማታው የአጋሮቹ ዙር ጥንዶቹ ለውድድር እንጦጦ ሄደዋል። 🤩 ይሄን አጓጊ ውድድር በአጋሮቹ እንዳያመልጥዎ! 🔥
#አጋሮቹ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጦዎ!
በ አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd

Address

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abol Duka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abol Duka:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share