Ethio press

Ethio  press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio press, Media/News Company, .

ይበልጣል ኤልያስ ይባላልማንም ሰው በጥቃቅን ምክንያት ከህልሙ መሰናከል የለበትም!!በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ድጋፍ እንዳስፈለገው መረጃዎቹ ሲዘዋወሩ አይተናልበአሁን ሰአት ባርሴሎና ላመሲያን አካዳ...
21/09/2021

ይበልጣል ኤልያስ ይባላል
ማንም ሰው በጥቃቅን ምክንያት ከህልሙ መሰናከል የለበትም!!
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ድጋፍ እንዳስፈለገው መረጃዎቹ ሲዘዋወሩ አይተናል
በአሁን ሰአት ባርሴሎና ላመሲያን አካዳሚ ልምምድ እያደረገ ቢሆንም የመመዝገቢያ 800,000 ሺህ ብር አስፈልጓል!! እሱን ለመርዳት የተለያዩ ዘዴዎች ቢኖሩ መልካም ነው!!

ካሙዙ ካሳ ምርጥ አድርጎ አቀናብሮታል ግጥም ቡንጌ ቡሩንጄ ድምፃዊ ቦቢ (ካሳሁን ዛውጌ) (BOB ZAWUGE)ኒ ባሜኪን NI BAMEKIN የተሰኘ ምርጥ ሙዚቃ በቅርብ ቀን በናሆም ሪከርድስ አማ...
24/08/2021

ካሙዙ ካሳ ምርጥ አድርጎ አቀናብሮታል
ግጥም ቡንጌ ቡሩንጄ
ድምፃዊ ቦቢ (ካሳሁን ዛውጌ)
(BOB ZAWUGE)
ኒ ባሜኪን
NI BAMEKIN የተሰኘ ምርጥ ሙዚቃ በቅርብ ቀን በናሆም ሪከርድስ አማካኝነት ወደ እንናንተ ይደርሳል።
መልካም ዕድል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

15/08/2021
ከዎላይታ ሶዶ የደረሰን ቅሬታ"በተደጋጋሚ ስራውን ለመጨረስ በአካልና በደብዳቤ ብንጠይቅም ምላሽ ልናገኝ አልቻልንም"ጨረታውንያሸነፉ ጉራማይኔ የስነ ጥበብ ማዕከልና ተስፋዬ ገብሬየቅርፅና የስዕል...
05/08/2021

ከዎላይታ ሶዶ የደረሰን ቅሬታ
"በተደጋጋሚ ስራውን ለመጨረስ በአካልና በደብዳቤ
ብንጠይቅም ምላሽ ልናገኝ አልቻልንም"ጨረታውን
ያሸነፉ ጉራማይኔ የስነ ጥበብ ማዕከልና ተስፋዬ ገብሬ
የቅርፅና የስዕል ስራ ድርጅት::
---------------------------------------------------------------------
እንደሚታወቀው በብዙ ጥናቶች ላይ ተመርኩዞ በዎላይታ
ታሪክ ትልቅ አስተዎፅኦ ላበረከቱ መሪዎች ማለትም
ለንጉስ ሞቶሎሚ፣ለንጉስ ጦናና ለክቡር አቶ ፍሬው አልታዬ
መታሰቢያ የሚሆን ሐውልት በሶዶ ከተማ እንዲሰራ መወሰኑ
ይታወሳል::ወደ ጨረታም ተገብቶ ሁለት ድርጅቶች እነሱም
አቶ ተስፋዬ ገብሬ የቅርፅና የስዕል ስራ ድርጅት የክቡር አቶ
ፍሬው አልታዬ የሐውልት ስራ ስያሸንፍ ጉራማይኔ የስነ-ጥበብ ማዕከል የንጉስ ሞቶሎሚና የንጉስ ጦናን የሐውልት ስራ አሸንፎ ነበር::ሁለቱም ድርጅቶች የተለያዩ
ባለ ድርሻ አካላት ባሉበት ቦታ ስራቸውን አስገምግሞ ወደ
መትከሉ ለመግባት ተዘጋጅቶ ቢጠባበቁም ምክንያቱ
ባልታወቀ መልኩ ስራው መሃል ላይ ሊቆም ችሏል:: የሁለቱም ድርጅቶች ባለቤቶች በተደጋጋሚ በደብዳቤና በአካል ቀርቦ ቢያሳውቁም ምላሽ ልናገኝ አልቻልንም ብለዋል::

አሁንም ሐውልቶችን ለመስራት ዝግጁ ነን፣የሚመለከተውን
አካል ምላሽ እየተጠባበቅን ነው በማለት ጉዳዩን ይገልፃሉ::

ንጉስ ሳሶ ሞቶሎሚ፣ንጉስ ጋጋ ጦናና ክቡር አቶ ፍሬው
አልታዬ በዎላይታ ሕዝብ ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው
መሪዎች ናቸው::

ሰላም እንሰብካለን ሰላም እናስተምራለን ሰላም እንፈልጋለን ለሰላም እንታገላለንፈጣሪ ኢትየጵያን ይጠብቅልን!!
04/08/2021

ሰላም እንሰብካለን ሰላም እናስተምራለን ሰላም እንፈልጋለን ለሰላም እንታገላለን
ፈጣሪ ኢትየጵያን ይጠብቅልን!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share