Amhara Press

Amhara Press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amhara Press, Media/News Company, .

01/09/2024
04/05/2023

☑️ከ1250 በላይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ደጀን የሚሆነን ህዝብ ላይ አፈሙዝ አላዞርም በማለት ወደ ኤርትራ ሸሽቷል!!
☑️እስከ ዛሬዋ ሰሀት በሸዋ በተደረገው ወረራ አመርቂ ውጤት ባለመምጣቱ (3 ኮሎኔልና 1 ጀኔራል በገበሬ ጦር ተሸኝተዋል!!!) የተበሳጨው ፋሺስቱ 35 የሚሆኑ የራሱ ወታደሮች ላይ እርምጃ እንደወሰደ ለማወቅ ተችሏል!! ይህን ተከትሎ በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ መፈረካከስ ተፈጥሯል!!! ይህን እንደምክኒያት በመውሰድ የኦሮሙማው ሀይል በደህንነት መስሪያ ቤቱ ውስጥ የሚያገለግልሉ አማራዎችን ሳይቀር በገፍ በማሰር ላይ ነው!!
☑️በተጨማሪም በሰሜን ሸዋ እየተፈፀመ ባለው ወረራ ከ75% በላይ የገባው ሀይል የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በመሆኑ ደስተኛ ያልሆኑ ወታደሮች መሳሪያዎችን ለአማራ ህዝባዊ ሀይል እያሰረከቡ ወደ አማራ ክልል ህዝብ እየተቀላቀሉ ነው፤ በዚህ የተበሳጨው ብርሃኑ ጁላ የይልማ መርዳሳን አየር ሀይል በማዘዝ የአርሶ አደሮችን መኖሪያ ሰፈሮች በቦንብ እያቃጠለ፤ እንሰሳትን እየገደለ ነው።
☑️ከጋሼ ቀጠና ትጥቅ አስፈታለሁ በማለት ወደ አጅሬ ጃሞራ ተግተልትሎ የገባው ሀይል በህዝባዊ ሀይሉ ተውጧል!! በዚህ ግንባር የተሰማሩት አብዛኛዎቹ የደቡብና የሱማሌ እንዲሁም ሲዳማ ብሔር ተወላጅ የሰራዊት አባላት በመሆናቸው አብዛኛዎቹ በዚያው ወደ ኤርትራ ከኮበለሉት ውስጥ ናቸው!! ቆስለው የተማረኩትም ህዝባዊ ሀይል የህክምና አገልግሎት በመስጠት እየተንከባከባቸው ይገኛል!!! በዚህ አካባቢ ያሉ ፋኖዎች ተጨማሪ የህክምና ሙያ ያሏቸው ወገኖች እንዲቀላቀሏቸው ጥሪ አድርገዋል!!
☑️ጎንደር ዛሬ አምርራለች፤ ሁሉም ወራሪውን እንዳመጣጡ ለማስተናገድ ዝግጁ ሁኗል!!! በእርግጥ ከተማዋ በዚህ ሰሀት ከሱዳን የወጡ አለም አቀፍ ዲፕሎማቶች ያሉባት በመሆኑ ወራሪው ሀይል እየፈፀመው ያለውን የአለም ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲረዳው አግዟል!!!

ቬሮኒካ

04/05/2023

Attention

| ውድ የኮሜዲያን እሸቱ የፌስቡክ ገጽ ተከታዮቼ ከሚያዚያ 5 ቀን ጀምሮ የፌስቡክ ገጼ መሉ ለሙሉ ተጠልፎ ከኔ ቁጥጥር ወጥቷል::

ይህንንም ለፌስቡክ አሳውቄ እየተከታተልኩ በመሆኑ፤ አንድ ሚሊየን ሦስት መቶ ሺህ ተከታዮች ያለውን Comedian Eshetu የሚለውን ገጼን ተጠልፏል (HACK) ተደርጓል እያላችሁ ለፌስቡክ ሪፖርት እድታደርጉልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ::

አክባሪያችሁ
ኮሜድያን እሸቱ::

የጎንደር አማራ "መከላከያ የተደራጀው አገርን ከጠላት ለመከላከል እንጂ ሕዝብን ለመግደል አይደለም" በሚል አቋም ሕዝባዊ እንቢተኝነቱን ጀምሯል።
04/05/2023

የጎንደር አማራ "መከላከያ የተደራጀው አገርን ከጠላት ለመከላከል እንጂ ሕዝብን ለመግደል አይደለም" በሚል አቋም ሕዝባዊ እንቢተኝነቱን ጀምሯል።

02/05/2023

ዘግናኝ ግድያ ነው…!

•ህፃናት፣ ነፍሰጡሮችና ከልብ ጋር የተያያዘ ችግር ያለባችሁ እንድትመለከቱት አይመከርም። የአቢይ አሕመድን መንግሥት ወታደሮች ጭካኔ ማየት አለብኝ የምትሉ ግን ጨክናችሁ እዩት።

"…የአረመኔው የአቢይ አህመድ ወታደሮች፣ የአረመኔው የብራኑ ጁላ ወታደሮች፣ የአረመኔውና የበልቶ ከሃዲው የአበባው ታደሰ ወታደሮች፣ የአድፍጦ አራጁ የአብርሃም በላይ ወታደሮች፣ የሽመልስ አብዲሳ፣ የደመለሽ ገብረሚካኤል ወታደሮች በወለጋ እንዲህ ነው ምስኪን ገበሬውን ያለፍርድ የሚጨፈጭፉት። ያውም ቪድዮ እየቀረጹ።

"…በለው ዞር አድርገህ ይለዋል። ታዲያ ይሄ አረመኔ መንግሥት ምን እስኪያደርግህ ነው የምትጠብቀው? ነገ በየቤትህ እንዲህ አይነት ጭፍጨፋ ላለመምጣቱ ምን ማስተማመኛ አለህ? ንገረኝ? ሃኣ…?

"…አቤት ስንቱን አረዱት? አቤት አቤት ስንቱን ምስኪን ገበሬ ጨፈጨፉት? በወለጋ፣ በመተከል፣ በኦሮሚያ ጫካ ስንቱ ተጨፈጨፈ? በእነዚህ ነው እንግዲህ ሃገር ተስፋ የሚያደርገው? በእነዚህ ነው ሃገር የሚጠበቀው?

"…በቀጣይ እንዲሁ ሌላ ዘግናኝ የአብይ ወታደሮችን፣ የብራኑ ጁላ የአበባው ታደሰ ቡችሎችን ዘግናኝ ጭፍጨፋ እለጥፍላችኋለሁ። አንደዜ አሸባሪ ብሎኝ የለ ብልጥግናው እንደቃሉ እሆንለታለሁ። እንቅልፍ እነሳዋለሁ።

"…በከተማ፣ በውጭ ሃገር ያላችሁ የብልፅግና ደጋፊም የማትደግፉም ኢትዮጵያውያን ሆይ…! በገጠር የሚኖሩ አፈር የሚገፉት ምስኪን አባቶቻችሁ፣ እናት እህት፣ ወንድሞቻችሁ እንዲህ ነው የሚረሸኑት። በምትደግፉት የኦሮሞ ብልፅግና።

"…ወታደር ሆይ በጊዜ መፍትሄ ፈልግ። በአንድ ቀውስ እብድ የተነሣ ታሪክህን አታበላሽ። ሃገርህን አታፍርስ። እንዴት ያለ ፍርድ፣ ያለ ሕግ ሰው ይረሸናል?

• ነፍስ ይማር…!

02/05/2023
01/05/2023
አጋልጥ!የአማራን ህዝብ "ፅንፈኛ" የሚል የዘመቻ ፍረጃ የሰጡት ገዥዎቹ ሰሞኑን ላቀረቡት ክስ ማስመሰያ እንዲሆናቸው በሀሰት "ፅንፈኛ ቀብሮት የተገኘ መሳርያና ተተኳሽ" በሚል በሚዲያ ሊያቀርቡ...
01/05/2023

አጋልጥ!

የአማራን ህዝብ "ፅንፈኛ" የሚል የዘመቻ ፍረጃ የሰጡት ገዥዎቹ ሰሞኑን ላቀረቡት ክስ ማስመሰያ እንዲሆናቸው በሀሰት "ፅንፈኛ ቀብሮት የተገኘ መሳርያና ተተኳሽ" በሚል በሚዲያ ሊያቀርቡ መሆኑ ታውቋል።

በርካታ መሳርያና ተተኳስ ራሳቸው ቀብረው ሲወጣ በማሳየት "ፅንፈኛው" ብለው በሀሰት የፈረጁትን እውነት ለማስመሰል እየጣሩ ነው።

ለአማራው በሀሰት የሰጡትን ስም ለኢትዮጵያውያን ማስፈራሪያና ክፉ አድርገው ለማቅረብ በሀሰት መረጃ ሊያሰራጩ መሆኑ ታውቋል። በ"ሽብር"ና "ህገመንግስት በኃይል በመናድ" ጠርጥረናቸዋል ያሉት የሚዲያ ሰዎች በመሆናቸው የሚያምናቸው ያጡት ገዥዎቹ መሳርያዎችን በሚዲያ በማሳየት የሀሰት ክሱን ለማጠናከር እየሰሩ ነው።

ገዥዎቹ "ፅንፈኛ" በሚል አማራን ፈርጀው እያጠቁ ባሉበት በዚህ ወቅት በሀሰት ያሰሯቸው ሰላማዊ ሰዎችን "አሸባሪዎች" ከማስመሰል ባለፈ በቀጣይ ለሚያደርጉትን ዘመቻም ሰበብ ፍለጋ ላይ ናቸው። ራሳቸው ቀብረው እና ከመከላከያ መጋዘን ጭምር የሚያወጡትን መሳርያ "ፅንፈኛ ለሽብር ተግባር የቀበረው" በሚል የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሊሰሩበት እንደሆነ ተሰምቷል።

ጌታቸው ሽፈራሁ

Urgent message to all Amhara:Abiy Ahmed's Defense Forces have launched an open war against the Amhara people today.Abiy ...
01/05/2023

Urgent message to all Amhara:

Abiy Ahmed's Defense Forces have launched an open war against the Amhara people today.Abiy Ahmed's army has declared an official war on the cities of Gondar and Showa after months of transporting weapons to exterminate the Amhara people as a people.After the leader of the OPD, Abiy Ahmed's "government" of prosperity, recently declared the leaders and symbols of the Amhara people in various places, today he mobilized the defense forces to kill the symbols of the people in various Amhara states.

However, the forces that failed to kill these Amhara leaders and symbols have killed innocent people in various places.Therefore, the entire Amhara community is called upon to fight against the threat of extinction by not killing children.Victory for Amhara!



Mulugeta Anbarbar

ማጀቴ…!💪💪🏿💪"…ሸዋ ጠላትን አደረገው አሸዋ። አስቀድመን ተናግረና፣ ተናግረናል፣ ተናግረናል። በል ሬሳህን ልቀም። በል ቁስለኛህን ሰብስብ፣ ፍጠን ፈርጥጥ አንት የሰው ልክ አያውቄ። በል ንካ...
01/05/2023

ማጀቴ…!💪💪🏿💪

"…ሸዋ ጠላትን አደረገው አሸዋ። አስቀድመን ተናግረና፣ ተናግረናል፣ ተናግረናል። በል ሬሳህን ልቀም። በል ቁስለኛህን ሰብስብ፣ ፍጠን ፈርጥጥ አንት የሰው ልክ አያውቄ። በል ንካው አንት የምርኮኛ ሽንታም የሽንታም ልጅ። በል አልኩህ ፍጠን። ተመለስ ፈርጥጥ አንት ፈርጣጭ የፈርጣጭ ልጅ። አንት ከመቀሌ እስከ ሞላሌ ሯጭ አሯሯጭ።

"…ሕዝብ ላይ ትተኩሳለህ ሕዝብ ራሱ መልስ ይሰጥሃል። አርህን ነው የሚያበላህ። በል ሞክረው። ሩጥ አንት ቅዘናም የቅዘናም ልጅ። የሰው ልክ የጀግና ጥግ የማታውቅ የደርግ ምርኮኛ። በል አልኩህ። ሸዋ የእሳት ጉማጅ፣ ሸዋ የምኒሊክ ዘር። አርበድብደው ይሄን ዲቃላ ባንዳ የባንዳ ልጅ።

"…ኮራሁ። ኮራው በማጀቴ፣ በይፋት። ኮራሁ አልኩህ አባቴ። ጎንደር የመሳፍንት ዘር ለብልበው ይሄን እንገፍ እነከፍ የሰው ልክ አያውቄ እንጭጭ። በለው ይሄን ጫታም ሽንታም አረቄያም። አሳየው፣ አሳጣው መድረሻ። በለው አልኩህ። አትሂድበት እንጂ ከመጣብህማ አትማረው። አትማርከው። ሚስትህን ሊደፍር፣ ሊያርድ የሚመጣውን አትማረው። አሳየው ክንድህን። በአንድ ፋኖ ሺውን ጎፍላ ኩታራ አሳደው። ልቀም መሳሪያህን፣ ተረከበው። ተቀበለው።

"…ያስቸገረ ብአዴን ካለ ከጠላት እኩል እየው። ወደ ኋላ እንዳትመለስ። ለመንግሥትነት ታገል። ዙሩን ቀይረው። ሽማግሌ ሆኖ የሚመጣውን ጳጳስ ሼክ ለምን አይሆንም ዶሮ ጠባቂ አድርገው። ማንንም አትስማ። ዐማራ ሆይ አንተ ፍትሕ ዐዋቂ ታላቅ ሕዝብ ነሕና ይሄ ሕገ አራዊት ጀዝባ ከፍት የሆነ አገዛዝ ቀጥቅጦ፣ ደብድቦ፣ ወግሮ፣ ገድሎ የቀበራትን ፍትሕ ከመቃብር አውጥተህ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ነፍስ ዝራባቸው። ተስፋቸውን አለምልም።

"…የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ የለም…! ወጥር ዐማራዬ፣ ተከላከል፣ መክት፣ በመጨረሻም አንክት።

•ኤት’አባክ እንካ ቅመስ…!

01/05/2023

የኦህዴዱ መከላከያ ማጀቴ ላይ ጦርነት ከፈተ።

(ሚያዚያ 23/2015- ኢትዮ 360) የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል ማጀቴ ላይ በዚህ ሰአት ጦርነት መክፈቱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
አበላምባ ጎጥ ቀበሌ ይሄው ሃይል ጦርነቱን የከፈተው በፋኖ ህዝባዊ ሃይልና በህዝብ ላይ መሆኑንም ገልጸዋል።
በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ጦርነት የከፈተውን ይሄንን ሃይል ፋኖና ህዝቡ በጋራ ለመከላከል እየሞከሩ መሆኑንም ነው የተናገረዋል።
ይሄ ዜና እየተጠናቀረ ባለበት ሰአትም የኦህዴዱ ሃይል የከፈተው ጦርነት መቀጠሉንም አመልክተዋል።

01/05/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share