Athe Degu Tefera

  • Home
  • Athe Degu Tefera

Athe Degu Tefera Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Athe Degu Tefera, Media, .

17/12/2020

የኢትዮጵያና አለማቀፋዊ የተመረጡ የቴሌቪዥን ቻናል ፍሪኪዌንሲ
sᴅ ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀs ➝ 🆂🅳
════════════
sᴀᴛᴇʟʟɪᴛᴇ - ᴇᴜᴛᴇʟsᴀᴛ(8°ᴡ)
════════════
ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቻናሎች በየትኛውም ሪሲቨር የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【1】ɳαƭเѵεร - ሀገራዊ®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
═══════════
🅰 ƒε∂ε૨αℓ - መንግስታዊ™
═══════════
▻◈Fana Tv➝11512 V 27500
▻◈Walta➝11512 V 27500)
▻◈Etv News➝12645 V 27500
▻◈Etv Ent➝12645 V 27500
▻◈Etv Quan➝12645 V 27500
▻◈MOE➝12521 V 27500
▻◈ARTS tv➝11512 V 27500
▻◈Afri health ➝11555 V 27500
═══════════
🅱 ૨εɠเσɳαℓ - ክልላዊ
═══════════
►◈Amhara Tv➝12521 V 27500
►◈Southern Tv➝12521 V 27500
►◈OBN➝12645 V 27500
►◈SRT➝11177 V 27500
══════════
🅲 ρ૨เѵαƭε - ግልሰባዊ
══════════
▪Hagerie Tv ➝11512 V 27500
▪Balageru Tv➝12521V 27500
▪Kana Tv➝11512 V 27500
▪EBS ➝(10971 H 27500)
▪Tv9 Ethio➝12521 V 27500
▪Asham tv➝11512 V 27500
▪Ethio Lijoch➝11315 V 27500
▪Nahoo ➝11512 V 27500
▪OBS Tv ➝11512 V 27500
══════════
🅳 ρσℓเƭเ૮ร - ፖለቲካዊ
══════════
🕹DW international ➝11555 V 27500
🕹Tigray tv ➝11555 V 27500
🕹TMH ➝12645 H 27500
🕹OMN➝11555 V 27500
🕹ONN➝12604 H 27500
🕹SMN➝ 11555 V 27500
🕹VOA ➝12399 V 27500
🕹FIB Tv➝11177 H 27500
🕹GNN➝11555 V 27500
═════════
🅴 ε૨เƭ૨εαɳ-ኤርትራዊ
═════════
▪Eritrea Tv ➝11747 V 27500
▪RTA Eritrea 12521 V 27500
▪ERISAT➝11315 V 27500
════════
🅵 ૨α∂เσร - ራዲዮ
════════
📻DW FM (11595 V 27500)
📻DW A2 (11977 V 27500)ዶቼዌ
📻Fana FM ( 11512 V 27500)
📻Fana National ( 11512 V 27500)
📻Ethiopia radio (12645 V 27500)
📻Amhara Radio (12645 V 27500)
📻Debub FM 100.9 (12521 V 27500)
📻FM 104.7 (12521 V 27500)
📻FM 97.1 (12645 V 27500
📻FM 96.3 (12687 V 30000
📻Bahidar FM (12645 V 27500
📻OBN radio (12521 V 27500
📻OBN Education (12521 V 27500
📻FM Addis 97.1 (12645 v 27500)
📻ERI radio 1&2 (11747 V 27500)
📻Radio Erena (11679 V 27500
📻Radio Simret( 11679 V 27500
📻ERI radio2 (11747 V 27500)
📻ES radio (11219 H 27500)
📻European (12150 H 27500
📻BBC(E)(A) (11483 H 27500
📻 X-FM 11555 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【2】 ɱσѵเεร - የፊልም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🎥Mix ➝11488H 27500
📽BOX MOVIES ➝12562 V 27500
📽Majestic 10873 V 27500
📽NUMIDIA TV ➝10922 V 27500
🎥DARBAKA ACTION ➝11411 H 27500
🎥Taxi Elshara➝11411 H 27500
🎥KBS world ➝11938 V 27500
🎥Hollywood hor➝125642 V 27500
🎥All MBC➝11471V 27500Max የለም
🎥Zee aflam➝11938 v 27500
🎥Dubai one➝12418 H 27500
🎥Zee alwan➝11938 V 27500
🎥Imagine movies➝12360 v 27500
🎥KTV CH2➝11678 v 27500
📽B4U Aflam➝11938 H 27500
📽B4U plus➝12226 H 27500
📽OSN ➝11862 V 27500
📽NJOOM Holly➝12564 V 27500
🎥 Nessma➝12207 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【3】ɳαƭµ૨ε - የተፈጥሮ®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🦉AD Nat Geo ➞12226 H 27500
🦉 Al jezeera Doc.➞10971 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【4】รρσ૨ƭร - የአረብ ስፖርት®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏐Ad sport 1&2➝ 12226H 27500
⚾️Kuwait sports ➝11678 V 27500
🏐Sharjah sport ➝11013 V 27500
⚾️ Dubai sports 2&3 ➝ 12418 H 27500
🏐Dubai racing 1➝12322 V 30000
⚾️Dubai racing 2➝12418 H 27500
🏐Nile sport ➝11843 H 27500
⚾️Program Nat➝11680 H 27500
🏐OnTime Sport 1&2➝10853 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【5】ɳεωร -የዜና ቻናሎች®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🌏 CNN (12226 H 27500)
🌍 BBCW ( 11766 H 27500)
🌍 Al jezeera (10971 V 27500
🌍 CGTN (12015 V 27500)
🌍 France 24 ( 11977 V 27500)
🌍 NHK world (12015 V 27500)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【6】ɱµรเ૮ร- የሙዚቃ®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🎙free tv (11900 V 27500)
🎙Mazzika(11900V 27500)
🎙Med Music HD (11636 V 27500)
🎙M Music 11526 H 27500
🎙Kurmax music HD 12728 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【7】COVID 19 - Live info
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♨Al Jazeera Mubasher ➝10971 V 27500
♨Palestine Live ➝12645 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【8】૨εℓเɠเσµร - መንፈሳዊ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✞ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ™
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✟EOTC ➝12521 v 27500
✟EOTCMK➝11555 V 27500
+ ᴘʀᴏᴛᴇsᴛᴀɴᴛ - የፕሮቴስታንት™
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✝Bethel Tv➝ 10815 H 27500
✝Jesus wonderful ➝11094 H 27500
✝Kale Awadi Tv ➝10815 H 27500
✝IFA FAYNA TV ➝11094 H 27500
✝GMM➝11595 V 27500
✝mar-cil ➝10815 H 27500
✝Christ Army Tv➝10815 H 27500
✝Anointing tv ch➝10815 H 27500
✝Arara Tv➝11555 V 27500
✝Glory Of God➝11096 H 27500
✝Vision Tv ➝11177 H 27500
✝SBN Global➝ 11392 V 27500
✝EMCITV ➝12686 H 27500
✝Faris Tv ➝12604 V 27500

☪ ɪsʟᴀᴍɪᴄ - የእስላማዊ ™
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☪saudi ch for Q ➝12150 H 27500
☪Huda➝12188 H 27500
☪Africa Tv1➝12604 V 27500
☪Zawya Tv➝11595 V 27500
☪Qur'an tv ➝11179 H 27500
☪minber tv ➝ 12521 V 27500
☪️ Nuuralhudaa➝11392 V 27500
☪Nesiha tv➝11555 V 27500
☪Hamiltan➝11559V 27500
☪As-Sunah➝12521 V 27500
☪Harima Tv➝11555 V 27500
☪BST ➝11555 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【9】૮ɦเℓ∂૨εɳ - የልጆች®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✦ZAROK TV➝10727 27500
✦Mickey ➝11526 H 27500
✦CN Arabiya➝12226 H 27500
✦Spacetoon ➝11785 v 27500
✦Majid kids➝12226 H 27500
✦mbc 3 ➝11471 v 27500
✦MODY KIDS 11603 H 27500
✦KOKKY TV 11603 H 27500
✦Koogi Tv ➝11096 H 27500
✦Toyor Baby ➝11392 V 27500
✦Baby channel➝11258 H 27500
✦TAHA➝11315 V 27500
✦KARAMEESH ➝11315 V 27500
✦BATOOT KIDS 11411 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【10) ƒσσ∂ร - የምግብ ዝግጅት®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🥝Samira Tv ➝12360 V 27500
🥝Panorama Food➝12341 H 27500
🥝CBC sofra ➝11488 H 27500
🥝Citruss Tv ➝11471 V 27500
🥝Beity Tv➝11334H 27500
🥝AL Shasha Food ➝11526 H 27500
🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥
🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥
™የከፍተኛ ጥራት ቻናሎች
ʜᴅ ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀs ➝🅷🅳
════════════
sᴀᴛᴇʟʟɪᴛᴇ - ᴇᴜᴛᴇʟsᴀᴛ(8°ᴡ)
════════════
™ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቻናሎች ሊሰሩ የሚችሉት HD በሆኑ ሪሲቨሮች ብቻ ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➀ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ - የኢትዮጵያ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔹ETV News HD➞12645 V 27500
🔹FANA HD ➞11512 V 27500
🔹Amhara Tv HD➞12645 V 27500
🔹Southern Tv HD➞12645 V 27500
🔹Nahoo Tv HD➞11137 H 27500
🔹OBN Tv HD➞12521 V 27500
🔹Addis Tv HD➞12688 V 30000
🔹Prime Media➝11636 V 27500
🔹Mereja Tv 11636 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➁ ɴᴀᴛᴜʀᴇ - የተፈጥሮ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🐗AD NGeo HD➞12467(76) H 27500
🐗Al jezeera Doc.HD➞12521 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➂ ɴᴇᴡs - የዜና
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🌍Al jezeera HD➞12521 H 27500
🌍Press tv HD➞11641 H 27500
🌍TRT World HD➞10971 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➃ ᴍᴏᴠɪᴇs - የፊልም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◉Dubai one HD➝12418 H 27500
◉KOREK HD➝11258 H 27500
◉KTV CH2 HD ➝11055 V 27500
◉AD Drama HD➝12467(76) H 27500
◉TCHAD➝ 11603 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➄ መንፈሳዊ ቻናሎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▸OCN tv (11636 V 27500)
▸7 sprit tv (11636 V 27500)
▸Gospel tv (11636 V 27500)
▸wwtv (11636 V 27500)
▸JPS (11636 V 27500)
▸Jesus tv (11636 V 27500)
▸Moaa (11636 V 27500)
▸Mekane yesus(11636 V 27500)
▸Elshadai (11636 V 27500)
▸River Tv (11636V 27500)
▸G-Tv (11636V 27500)
▸Jesus tv Ethiopia(11636 V 27500)
▸Hope tv Ethiopia (11636 V 27500)
▸The way tv (11636 V 27500)
▸CJ tv➝ 11636 V 27500
▸CM TV➝11636 V 27500
▸Evangelical Tv ➝11636 V 27500
▸MOA➝11636 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➅ sᴘᴏʀᴛs- የስፖርት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🥏bein sport News ➝12604 H 27500)
🏓bein sport HD➝11054 H 27500)
🥏Ad sport 1&2HD ➝12476 H 27500
🏓AD sport 3&4HD➝11373 H 27500
🥏Dubai Sports 1HD➝12322 V 30000
🏓YAS Sport HD➝12476 H 27500
🥏Time sports HD➝11449 H 27500
🏓OnTime sport HD➝10853 H 27500
🥏Kuwait sports HD ➝11055 V 27500
🏓Sharjah sport HD ➝11013 V 27500
🥏KSA sports HD ➝12284 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➆ ᴄʜɪʟᴅʀᴇɴ - የህፃናት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🦸‍♂️OSN Movies Kids➝12072 H 30000
🦸‍♀️Majid Kids HD➝12467 H 27500
🦸‍♂️NRT T3 kids HD➝11636 V 27500
🦸‍♀️Atfal & mawa HD ➝11353 V 27500
🦸‍♂️Kuwait Tv kids ➝11054 V 27500
🦸‍♀️SAT-7 Kids➝11354 V 27500
═══════════
❶ኢትዮሳት➾[NSS 57°E]
═══════════
11105 H 45000™
11165 H 45000™
═══════════
𝙚𝙙𝙪𝙘𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣
➲Amhara Edu Tv
➲Oromia Edu Tv
➲Tigray Edu Tv
➲Somali Edu
➲SNNP Edu Tv
➲BG EDU Tv
➲Southern Edu Tv
➲Somali Edu Tv
➲Moe
➲Afri Health
➲Fight covid 19
═══════════
ሌሎች ቻናሎች
𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙘
➲EBS HD
➲Fana HD
➲Walta HD
➲Arts Tv HD
➲Asrat Media House
➲Hagerie Tv
➲ETV News HD
➲ETV Ent
➲ETV Language
➲Amhara HD
➲OBN HD
➲South HD
➲Ahadu HD
➲Balageru
➲Addis Tv
➲Dire Tv
➲Afar Tv
➲SRTv
═══════════
𝙢𝙤𝙫𝙞𝙚𝙨
➲EBS Cinema
➲Sodere TV
➲TV Ethiopia
═══════════
𝙣𝙚𝙬𝙨
➲TRT World
➲CNBC Africa
➲RT News
➲France 24
➲NHK world Japan
➲Tv 5monde Afrque
═══════════
𝙢𝙪𝙨𝙞𝙘
➲EBS Muzika
➲Black Max
═══════════
𝙧𝙚𝙡𝙞𝙜𝙞𝙤𝙣
➲Evangelical
➲Moaa
➲Faris Tv
══════════
❷ያህሳት-ነፃ የኳስ ቻናል
══════════
➾Tv varzish(11785 H 27500)
➾Football HD (11785 H 27500)
➾Persian Music(12476 H 27500)
➾Lemar Tv (12015 H 27500)
➾Tolo Tv (12015 H 27500)Arb
➾Arezo Tv (12015 H 27500
➾City Tv (12073 V 27500)
➾LUX Tv (11766 V 27500)
➾Roly Tv (11958 V 27500)
➾ONYX HD (12034 V 27500)
➾MBC Persia (11996 V 27500)
➾MaXX (11881 V 27500)
➾M+ (11958 V 27500)
➾Movie Time(12073 V 27500)
➾RUBIX(11881 V 27500)
➾RIVER (11881 V 27500)
➾GEM bollywood (11881 V 27500)
➾GEM classic (11881 V 27500)
➾GEM food (11881 V 27500)
➾RUBIX +HD (12034 V 27500)
➾GEM series (12034 V 27500)
➾RIVER + HD (12034 V 27500)
➾GOD Tv (11996 V 27500)
➾A TV (11766 V 27500)
➾U toon (11958 V 27500)
➾TALA KIDS (11766 V 27500)
➾Persian Toon (11958 V 27500)
➾GEM Junior (11881 V 27500)
➾GEM Kids HD (11881 V 27500)
➾GEM FIT (11881 V 27500)
➾AD Nat Geo (11938 H 27500)
➾GEM Nature (12034 V 27500)
➾GEM series (12054 V 27500)
➾24B HD (12034 V 27500)Eng
➾CNN international (11996 V 27500)
➾CGTN (12015 H 27500)

ሁሌም አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ Like እና ያድርጉ

19/11/2020

የጁንታው ታጣቂዎች በነዳጅና አቅርቦት ችግር ተስፋ ቆርጠዋል: በምግብ እጥረት ለረሃብ ተዳርገዋል በዚህም ከየግንባሩ እየሸሹ ነዉ ተባለ::
******************
(ኢፕድ)

የጁንታው ታጣቂዎች እና ሚሊሻዎች በሎጂስቲክስና በምግብ አቅርቦት እጥረት ሳቢያ ለርሃብና እንግልት ከመዳረጋቸውም በላይ መቀሌ ከመሸጉ አመራሮች በቂ ግንኙነትና ምላሽ እያገኙ እንዳልሆነ ምንጩን ጠቅሶ ኤርትራ ፕሬስ ዘግቧል ፡፡
ታጣቂዎቹ ከመቀሌ ከሚገኙ አለቆቻቸው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በተለይ መቀሌ ካለው ቡድን ጋር ግንኙታቸው ተቋዋርጧል, የነዳጅ አቅርቦትን ጨምሮ በበርካታ ችግሮች እየተሰቃዩ ነው” ብለዋል፡፡
መቀሌ የከተመውና ተስፋ የቆረጠው የህውሃት ጁንታ ‘ልዩ ኃይሉን’ እና ሚሊሻዎችን በመምራት መዋጋት አቅቶታል፡፡ በመሆኑም የተራቡና መሪ አልባ ታጣቂዎች ከመሪዎቻቸው ጋር መጋጨታቸው አይቀሬ ነው: ሲል ኤርትራ ፕሬስ ዘግቧል፡፡
ጁንታው በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ጥቃት ማደርሱን ተከትሎ በተወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በርካታ ታጣቂዎች በማያምኑበት ውጊያ መሳታፋችን ትክክል አይደለም በሚል እጃቸውን ለሰራዊቱ እየሰጡ መሆናቸው ይታወቃል::

19/11/2020
19/11/2020
14/10/2020

በምርጫም በቆጠራም በንቃት ተሳተፉ

ብፁዕ አቡነ ያሬድ

የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ ያስተላለፉት ብርቱ መልእክት ነው።

ብፁዕነታቸው ፡-

- [ ] መንግሥት በመስቀል ዐደባባይም በጃን ሜዳም ያደረገውን ሁሉ ሲጀምር አላማከረንም።

- [ ] በዓለ መስቀልን በድምቀት ያላከበርነው በግንባታው የተነሣ የተቆፈረ የተከመረ አፈር ሰፊውን ቦታ ስለያዘው ጭምር እንጅ በወረርሽኙ ብቻ አይደለም። የተከመረው አፈር ባይኖር ርቀት ጠብቆ ብዙ ሰው ሊገኝ ይችል ነበር።

- [ ] የይዞታ ችግር ያለው በሆሳዕና እና በጋሞጎፋ ብቻ አይደለም። በብዙ ቦታዎች ችግሮች አሉ።

- [ ] ቤተ ክርስቲያን በየትኛውም ዓለም በሌለ ሥርዓት ከመቃብር ስፍራዋ ቀንሳ ለሠራቻቸው ት/ቤቶች ሳይቀር ታክስ ክፈይ እየተባለች ነው።

- [ ] መንግሥት በ፳፻፲፫ ዓ.ም. ምርጫ ይካሔዳል እያለ ነው። መብታችንን ለማስከበር በምርጫም በሕዝብ ቆጠራም በንቃት መሳተፍ ይገባናል በማለት ጥሪ አስተላልፈዋል።

እንደዚህ ዓይነት መልእክቶችን ማድረግ አትርሱ

11/10/2020
08/10/2020
29/09/2020

ዓላማችን ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ንጋትን ማብሰር ነው - ጠ/ሚ አብይ አህመድ
------------------------
ዓላማችን ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ንጋትን ማብሰር ነው፤ ግባችን ደግሞ ለሁሉም ሕዝብ ብሩህ ቀን እንዲመጣለት ማስቻል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ህብረተሰቡ ለጥፋት ሃይሎች ጀርባውን ሰጥቶ ሙሉ አቅሙን ልማት ላይ እንዲያደርግ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የብልጽግና መንገድ የማለዳውን ጀምበር ተከትሎ እየፈካ መጥቷል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብርሃን ጸዳሎቹ ሙቀትና ፍካትን እያጎለበቱ ለብዙዎች ተስፋን መፈንጠቃቸውን ቀጥለዋል።

እንዳንዱ ዜጋ በሀገሩ ደስታን፣ በሀገሩ ምቾትን፣ በሀገሩ ተስፋን እንዲጨብጥ የማድረግ ጉዟችን የማለዳዋን ጸሐይ ተከትሎ ሙቀትና ፍካቱ እየጨመረ ብሩህ የሆነው እኩለ ቀን ላይ ማድረስ ነው ― በዚያ በቂ ሙቀት፣ በቂ ብርሃን፣ በቂ ምቾት አለ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

ከጨለማ ይልቅ ብርሃን እንደሚያዋጣው የሚረዳው ሕዝባችን ለጥፋት መንገድ ተጓዦች ጀርባውን ሰጥቶ ሙሉ ዐቅምና ጉልበቱን ወደ ሁለንተናዊ ብልጽግና ያደርጋል ብለዋል።

22/09/2020
22/09/2020
14/09/2020
13/09/2020
11/09/2020
11/09/2020
11/09/2020

ይህንን ቪዲዮ በአዲስ ዓመት ከደብረ ዕንቍ ልደታ ለተዋህዶ ልጆች የተበረከተ የበዓል ስጦታ ነው ሁሉም ሰው ሼር መድረግ እንዲሁም ኮፒ አድርጎ መልቀቅ ሉወዳጆቹ መላክ ይችላል

09/09/2020

#እናመሰግናለን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(ጉለሌ ፕረስ፣04-13-2012ዓ.ም)

በአብሮነት ስለዘለቅን እናመሰግናለን !
በጋራ ላሳካናቸው ወርቃማ ስኬቶቻችን እናመሰግናለን !
በአንድነት በመቻቻል በ ወንድማማችነት ያቀድናቸውን ለማሳካት በጋራ ለተደረጉ ጥረቶች እናመሰግናለን !
በትጋት አገልግሎት ስትሰጡ ለነበራቹ ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ ያላቹ ፈፃሚዎቻችን እናመሰግናለን !
በትጋት ህዝብን ስታገለግሉ የነበራቹ አመራሮቻችን እናመሰግናለን
በተለያዩ የልማት ስራቻችን ላይ ስትደግፉን ለነበራቹ የክፍለ ከተማ ነዋሪዎች፤ወጣቶች፤ሴቶች እናመሰግናለን !
ያላሳካናቸውን ተግባራት ያልፈታናቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት የወጣቶችና የሴቶች ስራ እድል ፈጠራ ቀጣዩን አመት በጋራ ተባብረን ስለምናሳካቸው እናመሰግናለን !

እናመሰግናለን !
#የምናመሰግናቹስለሚገባቹነው
የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር

06/09/2020

#ይቅርእላለሁይቅርታእላለሁ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(ጉለሌ ፕረስ፣01-13-2012ዓ.ም)
በ2012 በጀት ዓመት አቅደን ላላሳካናቸው

ጠይቃችሁ ላልመለስናቸው

ውድ የክፍለ ከተማችን ተገልጋዮች በአገልግሎት አሰጣጥ ፣በመልካም አስተዳደር፣የአገልግሎት አሰጣጥ ባለማክበር እንዲሁም በሌሎች ስላሳዘናችሁ ይቅርታ እጠይቃለው !

05/09/2020
04/09/2020
04/09/2020

ኮሮና ቫይረስን በተመለከተ መረጃ የለማገኘትና መረጃ ለመስጠት ነፃ የስልክ መስመሮች

04/09/2020

#የተልባ #ፍሬ #በምን #መልኩ #ለጤና #ይጠቅማል?

ተልባ በእኛ ማህበረሰብ ውስጥ ለብዙ ጤና ነክ ችግሮች ፍቱን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ዛሮ ከእኛ ጋር በሳይንስ የተረጋገጡ የተልባ ጥቅሞችን እናያለን፡፡ ከታች የምንዘረዝራቸው ጥቂቶቹን ነው፡፡


ለብዙ ዘመናት የተልባ ፍሬ ጤናን በመጠበቅ ላይ ሲያግዘን ኖሯል፡፡ እንደውም በአንዳንድ ሀገራት “ እጅግ አስፈላጊ “ በመባል ይታወቃል፡፡ በአሁኑም ጊዜ ስለ ተልባ ብዙ ጥናቶችና ምርምሮች እየተደረጉ ስለሆነ ተመራጭነቱ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሯል፡፡


በሳይንስ የተረጋገጡ 10 የተልባ ፍሬ የጤና ጥቅሞች፤

➡️ 1.የተልባ ፍሬ መጠቃሚ የምግብ ይዘቶች የተሞላ ነው፡፡
ከጥንታዊ ስልጣኔ ጀምሮ የተልባ ፍሬ ጠቃሚ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባል፡፡ ቡናማ እና ወርቅማ አይነቶች አሉ፤ ሁለቱም ተመሳሳይ ጠቀሜታ አላቸው፡፡

አንድ የሻይ ማንኪያ የተልባ ፍሬ በውስጡ ተመጣጣኝ የሆነ የካሎሪ፣ ፕሮቲን፣ ካርቦሐይድሬት፣ ፊይበር፣ ቅባት፣ ኦሜጋ 3፣ ቪታሚን ቢ 1፣ ቢ 6፣ ፎሌት፣ ካልሺየም፣ አይረንእና ማንግኒዢየም ይዘት አለው፡፡

ለጤና የሚጠቅመው በተለይ በኦሜጋ 3 እና ፋይበር ይዘቱ ነው፡፡

➡️ 2.የተልባ ፍሬ በኦሜጋ 3 የበለፀገ ነው፡፡
በተለይ የስጋ እና የወተት ተዋዕፆ ለማይወስዱ ሰዎች የተልባ ፍሬ ሁነኛ የኦሜጋ 3 ምንጭ ነው፡፡ መሰል የምግብ ይዘት ያላቸው የልብን ጤንነት ለመጠበቅ እና ጭንቅላት ውስጥ ደም እንዳይፈስ እንደሚረዱ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡


➡️ 3.የተልባ ፍሬ ካንሰርን ሊከላከል የሚችል ውህድ አለው፡፡
እነዚህ ውህዶች የአንታይኦክሲዳንት እና ኤስትሮጅን ባህሪ ስላላቸው በካንሰር (እንደ የጡት ካንሰር እና የፕሮስቴት ካንሰር) የመያዝ እድልን በመቀነስ ጤንነትን ይጠብቃሉ፡፡


➡️ 4.የተልባ ፍሬ ከፍተኛ የፋይበር መጠን ይይዛል፡፡
ተልባን የእለት ተእለት ምግቦት ውስጥ ማስገባት የምግብ መፈጨትን ከማሳለጡ በላይ የምግብ መፈጨት ላይ የሚሳተፉ አትን ጤንት ያሻሽላል፡፡


➡️ 5.የተልባ ፍሬ የደም ውስጥ ኮሌስትሮል መጠን ይቀንሳል፡፡
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በቀን 3 የሻይ ማንጂያ ተልባ ለወራት መመገብ የመጥፎ ኮሌስትሮል መጠንን እጅጉን በመቀነስ ጥሩ የሚባለውን ኮሌስትሮል ይጨምራል፤ ይህም እድሜአቸው ከ45 በላይ የሆኑ ሴቶች ላይ ጎልቶ ታይቷል፡፡ ይህም የሚሆነው በተልባ ውስጥ ያለው ፋይበር ከሃሞት ጨው ጋር በሚጣበቅበት ጊዜ ከሰውነት ስለሚወገድ ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ የልብን ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳል፡፡


➡️ 6.የተልባ ፍሬ የደም ግፊትን ሊያስተካክል ይችላል፡፡
ተልባ የደምግፊትን እንደሚቀንስ ብዙ ጥናቶች አሳይተዋል፡፡ በቀን 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ መመገብ ለዚህ ይረዳል፡፡ ተያይዞም የሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች ተጋላጭነትን ይቀንሳል፡፡


➡️ 7.ከፍተኛ የፕሮቲን መጠን ይይዛል፡፡
ተልባ በጣም ጥሩ የሚባል የፕሮቲን ምንጭ ነው፡፡ በዚህም ምክንት የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም በመጨመር፣ ኮሌስትሮልን በመቀነ፣ ካንሰርን በመከላከል እና በፀረ-ፈንገስ ባህሪው ወደር አይገኝለትም፡፡ የስጋ ተዋፅዖ ለማይወስዱ ሰዎች ተመራጭ ነው፡፡


➡️ 8.የተልባ ፍሬ የደም ውስጥ ስኳር መጠንን ለማስተካከል ይረዳል፡፡
በአለምአቀፍ ደረጃ የስኳር በሽታ ዋነኛ የጤና ችግር እየሆነ መጥቷል፡፡ የስኳር በሽተኞች መደበኛ አመጋገባቸው ላይ ከ1-2 የሻይ ማንኪያ ተልባ ቢያንስ ለአንድ ወር ቢጨምሩ በአስገራሚ ሁኔታ የስኳር መጠናቸው ይቀንሳል፡፡ ይህም የሆነው የተልባ ፍሬ በውስጡ ባለው የማይሟሟ የፋይበር መጠን ምክንያት ነው፡፡


➡️ 9.የተልባ ፍሬ የሰውነትን ክብደት ለመቀነስ ሊረዳ ይችላል፡፡
በተለይ በየሰዓቱ ምግብ መብላት ለለመዱ ሰዎች ተልባን (ከ1-2 የሻይ ማንኪያ) በመጠጦ ላይ በየቀኑ መጨመር የረሐብ ስሜትን ያርቃል፡፡ ምክንያቱም በተላባ ውስ ያለው የሚሟሟ የፋይበር አይነት በጨጓራ የምግብ መፈጨትን ሲያዘገይ፤ የረሐብን ስሜት እና የምግብ ፍላጎትን ይቀንሳል፡፡


➡️ 10.የተልባ ፍሬን የተለያዩ የምግቦች አይነቶች ውስጥ ሊጨመር ይችላል፡፡
የተልባ ፍሮ ከብዙ የምግብ አይነቶች ጋር ይሄዳል፡፡ ይህም በየቀኑ እንዲወሰድ ያስችለዋል፡፡

ለምሳሌ፤

-የመጠጥ ውሃ ውስጥ መጨመር
- ሰላጣ ሲሰራ የተልባ ዘይት መጠቀም
-ለቁርስ የሚመገቡት አጃ ወይም ገብስ ላይ የተፈጨ ተልባ መጨመር
-የሚወዱት የእርጎ አይነት ውሰስጥ መጠቀም
-የሚጋግሩት ኩኪስ፣ ኬክ እና ዳቦ ላይ መጨመር
-ከሙዝ ወይም የሚወዱት ፍራፍሬ ጋር አብሮ ፈጭቶ መጠጣት
- ከስጋ ጋር አብሮ መቀቀል ወይም መጥበስ


ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ!!መረጃ ጤናን ይታደጋል !!

በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረገጾች ይከታተሉን
✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
??👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809

03/09/2020

የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ተወዳጅ መዝሙራት ስብስብ Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph. © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive ...

02/09/2020

ለተቸገሩ ወገኖቻችን ያለንን በማካፈል ለዛሬ ደስታን፣ለነገ ታሪክን እና ለልጆቻችን ደግሞ በጎነትና ርህራሄን፣ ፍቅርና መተሳሰብን እናውርስ፡- አቶ በላይ ደጀን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(ጉለሌ ፕረስ፣27-12-2012ዓ.ም)
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በላይ ደጀን "አዲስ አበባን በአዲስ የተስፋ ብርሃን" ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 1 የሚሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት

የተከበራችሁ የክፍለ ከተማችን ነዋሪዎች አዲስ አበባን በአዲስ የተስፋ ብርሃን መርሃ ግብር በክፍለ ከተማችን ደረጃ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለመስራት የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ስራ ገብተናል፡፡

ስለሆነም ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 1 ድረስ ባሉት ቀናት ሁላችንም ከተጣሉን ጋር ታርቀን፣በኢትዮጵያዊ አንድነት ተሰባስበን፣ እርስ በርሳችን ተከባብረን፣ ለታላላቆቻችንና ለሃገር ባለውለታዎች ምስጋናችንን እያቀረብን እና ለተቸገሩት ወገኖቻችን ደግሞ ያለንን በማካፈል ማሳለፍ ይገባናል፡፡

ለተከበራችሁ የክፍለ ከተማችን እንቁ ወጣቶች በሃገራችን ብሎም በዓለማችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ያደረጋችሁትን ተጋድሎ እያመሰገንኩ አሁንም ለወገኖቻችን የምንደርስበት ቀን በመሆኑ ያላችሁን አቅም፣ጉልበትና ጊዜ አጣምራችሁ በመጠቀም አብሮነታችሁን አጠናክራቹ በማስቀጠል የወገን አለኝታነታችሁን እንድታስመሰክሩ እያልኩ ጥሪየን አቀርባለሁ፡፡

ለተከበራችሁ የክፍለ ከተማችን ባለሃብቶች ለአንድ ሃገር እድገትና ልማት የባለሃብቶች ቀና ተሳትፎና ርብርብ ወሳኝ በመሆኑ አሁን የተቸገሩ ወገኖቻችን ለመርዳት በምናደርጋቸው የተለያዩ ዘመቻዎች የበኩላችሁን በማገዝና በመርዳት ወገኖቻችን በደስታ በዓሉን እንዲያሳልፉ በማድረግ ሃገራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ ስል ጥሪየን አቀርባለሁ፡፡

ለዘንድሮው የዓዲስ ዓመት በዓል ሁላችንም በኢትዮጵያዊ አንድነት በመሰባሰብ ፣እና ራሳችንን ከአስከፊው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመጠበቅ እና ያለንን በከፍተኛ ድህነት ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን በማካፈል በዓሉን በሰላም፣በደስታና በፍቅር ማሳለፍ ይገባናል እያልኩ ለሃገር በጎ መስራት እና የተቸገሩ ወገኖች ተደስተው ማየት ለራስ ደስታን፣ለነገ ደግሞ ታሪክን እና ለልጆቻችን ደግሞ በጎነትና ርህራሄን ፍቅርንና መተሳሰብን በማውረስ ኢትዮጵያዊ ወገንተኝነትን ማሳየት አለብን እላለሁ፡፡

አቶ በላይ ደጀን
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ
ነሃሴ 27/2012ዓ.ም

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Athe Degu Tefera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share