![ዲላ ከተማ ፋይናስ ከስራ ግብር ወጭ ያላግባብ ከደሞዛችን የምቆርጥብንን ገዘብ ያቁም በአዲሱ ደሞዝ ምን የህል እደምቆርጡ ሰጋት አለንበሌላ በኩል የሁለት ወር ውዝፍ ክፍያ ከዞኑ ፋይናንስ በመ...](https://img4.medioq.com/355/844/592136423558446.jpg)
02/01/2025
ዲላ ከተማ ፋይናስ ከስራ ግብር ወጭ ያላግባብ ከደሞዛችን የምቆርጥብንን ገዘብ ያቁም በአዲሱ ደሞዝ ምን የህል እደምቆርጡ ሰጋት አለን
በሌላ በኩል የሁለት ወር ውዝፍ ክፍያ ከዞኑ ፋይናንስ በመቅደም የዲላ ከተማ ፋይናንስ መክፈሉ ያበሳጨው የዞኑ ፋይናንስ በአስቾካይ ውዝፍ የሁለት ወር ክፍያ ከ80% በላይ ከከፈለ ቦሃላ ትላንት ዞኑ ማስቆሙን ተከትሎ በወረዳዎች እስካሁን ያለመከፈሉ በአንዳንድ ተቋማት አመጽ ሊቀሰቅስ እንደሚችል አንድ ለጉዳዩ ቅርበት ያለው የዞኑ ከፍተኛ አመራር መረጃ አጋሪቶናል። ለወረዳዎች እስካሁን ድረስ በመንግስት የተፈቀደው የሁለት ወር ውዝፍ ክፍያ እስከ ታህሳስ 10 ድረስ ማለቅ እንዲገባው መረጃ በውስጥ ቢልክም ዞኑ ካለበት የካሽ እጥረት እስካሁን ክፍያ መፈፀም እንዳልቻለ ጨምሮ ገልጿል።...