Amhara Fanoo

Amhara  Fanoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amhara Fanoo, Media/News Company, .

26/07/2021

በስምምነት ይሆናል የሥራ ልምድ ከታወቀ የትምህርት ተቋም ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ የተመረቀ እና በሙያው ቢያንስ ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ ብዛት 3

22/07/2021

"ብ/ጄ ተፈራ ማሞ እንኳን ወደ ልጆችህ በሰላም ተመለስክ"

(የቀድሞው የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ - ኮለኔል ቢሰጥ ጌታሁን)

በጣም በአስቸጋሪ ጊዜና ሁኔታ የአማራ ልዩ ሃይልን መርቻለሁ። በዚህ ጊዜ ያረጋገጥኩት ቢኖር ልዩ ሃይሉ መካሪ እንጂ፣ መሪ ብዙም እንደማይፈልግ ነው። ይሄም የቀድሞ ሃላፊው ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ትልቅ አሻራ ነበረበት። ብ/ጄ ተፈራ እንኳን ወደ ልጆችህ በሰላም ተቀላቀልክ፣ እንኳንም ደስ ያለህ ለማለት እወዳለሁ።

የቀድሞው የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ - ረዳት ኮሚሽነር ኮለኔል ቢሰጥ ጌታሁን

18/08/2020
03/06/2020
17/11/2019

አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ መኮንን ወንዱ ይበቃል አንዱ::

አክቲቪስት መኮንን ከበደ የሚኖረው አትላንታ አሜሪካ ነው በኦሮሞ ፀንፈኞች ላይ ተቃውሞውን በማሰማት ይታወቃል ትናት ጀዋር መሐመድ አትላንታ ስብሰባ ይጠራል መኮንን ለታቁውሞ ሰልፍ መኪናውን እያሽከረከረ ወደ ስብሳባው አካባቢ ይጠጋል ከበቡሽ ጀዋር መሐመድ ቄሮ ብሎ እንዳይጠራ ቄሮ የለም ቄሮ ቢኖርም ለመኩ ጥባጥቤ መጫወቻ ነው::


ከበቡሽ ጀዋር መሐመድ ደነገጠ መሬት ተስንጥቃ ብትውጠው መረጠ እንደምንም ብሎ ለፖሊስ ደወለ መሳሪያ የታጠቀ ሰው ሊገልኝ መጥታል ድረሱልኝ አለ ፖሊሶች ደረሱ መኮንን ጠየቁት መሳሪያ መኪናህ ውስጥ ይዘሃል አሉት መኮንን እዣለሁ ህጋዊ መሳሪያ ነው መብቴ ነው መያዝ የመጣሁት አሸባሪውን ጀዋርን ልቃወም ነው የኔን ወጎችን ገድሏል ጀዋር ወንጀለኛ ነው በህግ ሊጠየቅ ይገባል አለ ፖሊሶቹም መኮንን ወዲያውኑ ለቀቁት መኩ አንበሳው የሚፈልገውን ብሎ በሰላም ወደ ቤቱ ተመልሷል::

12/11/2019

የአማራ ወጣቶች ማህበር በደንበጫ በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተቋጭቷል በፕሮግራሙ ቀድመዉ የተመሰረቱ አቻ የባህርዳር ፡ የፍኖተሰላም ፡ መራዊ የዳንግላ ፡ የቡሬ ፡የቋሪት፡ የሽንዲ ወንበርማ፡የደጀን ፡የቢቸና፡የአዴት ወጣት ማህበር ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡

ማህበሩ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማዉጣት ፕሮግራሙ በሰላም ተጠናቋል

31/10/2019
31/10/2019

በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማህበር አባላት በታከለ ቦዲ ጋርዶች እየተሳደዱ ነው! የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው ብዙ ናቸው! እኔንም እየፈለጉኝ ነው! አብረውኝ ሲሰሩ የነበሩ ወዳጆቼ በሙሉ ኢላማቸው ውስጥ ገብተዋል።እየተፈለጉ ነው ፣ እየተሳደዱ ነው እኔም ላይ የተለየ ክትትል ጀምረዋል! ይህንን ህዝብ ይወቅ! እኛ እንደሆነ ለአማራነት ለመሰዋት ሁለቴ እንኳን አናስብም! ሌሎቻችሁም ተጠንቀቁ እነዚህ አረመኔዎች እንቅፋት የሆንክባቸው ከመሰላቸው ማንኛውንም ነገር ከማድረግ አይመለሱም!!
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ!

31/10/2019

ግራዋ ባለመሆናችን የማንም በሽተኛ እንደ ሚሪንዳ እያነሳ ሲጠጣን ይውላል! አባቴ ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ካልቻልን እነዚህን ጀግኖች መቼም አይፈታልንም! እኔን ካላመንከኝ ዘመድኩንን አድምጠው ይሔው ነው!!

29/10/2019

የኦነግ ፈረስ #አገውሸንጎ ወ መተከልን እሰከ ቻግኒና ቋራ አንድ ክልል የማድረግ ቅዥት ጅማሮ ህዝብ ማባላቱን ቀጥሏል።ይህ በስልጣን ጥም የሰከሩ #የሽናሻ ባለስልጣናት በማስተር ማይንድነት የሚያስኬዱት ፕሮጀክት እጅግ አውዳሚ ስለሆነ በእንጭጩ ሊቀጭ ይገባል። መንግስት ቼል ካለ ፋኖ ህዝብህንና እርስትህን(ከአባይ እስከ አባይ ያለውን) ለማስከበር በተጠንቀቅ ቁም!

29/10/2019

ለአማራ ህዝብ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን የአማራ ስለላና ደህንነት(አሰድ) አስታወቀ
* * *
-ከ56 በላይ መረጃ መጋቢ አባላትን መልምሎ ወደ ስራ ገብቷል።
-ከ26 ሺህ ብር በላይ ወጭ መድቦ አስፈላጊ ማቴሪያሎችን አሟልቷል።
-በመላው ኢትዮጵያ መረጃ የሚሰበስብበትን ማንዋል አዘጋጅቶ ወደ ስራ ገብቷል።
ስለዚህ የአማራ ስለላና ደህንነት(አሰድን) እንድትደግፉ ጥሪ እናስተላልፋለን። የምንፈልገው ድጋፍም የገንዘብ ሳይሆን የሞራልና የመረጃ ድጋፍ ነው እንድታደርጉልን የምንፈልገው።ገፃችንን ሼር በማድረግ ለሁሉም ህዝብ አድርሱልን አስፈላጊ መረጃዎችን በውስጥ መስመር ላኩልን! እኛም በገባንለት ቃል መሰረት ለአማራ ህዝብ ደህንነት እንሰራለን!

29/10/2019

@@እብሬተኛው መሬ@@
እንሳሮና መሬ ይተኩሳል ክላሽ፣
ባዘን በመከራው አንዱ ለአንዱ ደራሽ።
መሬ ሀገሬ ነው ሚዳ ጎረቤቴ፣
መስለው የሚታዩኝ ነብስና ህይወቴ።
ተጎራ ድምድም ወንድ ሚዳ ሞልቶ፣
አበይን ገደሉት የሚያግዘው ጠፍቶ።
እናቱ መራኛ አባቱ ጊጣ ነው፣
መውዜሩን ካነሳ የሚጠገው ማን ነው።
የነስበር ሃገር የነ ሞት አይፈሬ፣
አናብስ አይጠፋም ከታች ከደንጎሬ።
ወንዶቹ ሸፍተው የኖሩበት ቦታ፣
የጋፍች አካባቢው እንዴት ነው ቧሂታ።
እስኪ ንገሯቸው የትውልድ ሰፈሩን፣
ሰዎች አላወቁም ተጎራ መሆኑን።
አንተ ሀገር ዞር በል ምናዜን ልይበት፣
ትዝ አለኝ ሰፈሩ ጀግና ያዬሁበት።
ዝናው ጥሩ ነበር የእንቢበሎ አዝመራ፣
ይኮላሻል እንጂ ገና ሳያፈራ።
ደራ ድንጎመስቀል ቱቲ ላይ ያላችሁ፣
አላቦና ኮሉ እሬማም አብራችሁ፣
ጀግናውን አበርቱት ወለቃ ወርዳችሁ።
እኔስ ለምንድን ነው ጀግናን እወዳለሁ፣
ያሰበው ሲሳካ እሰይ ደግ እላለሁ።
አንድ በለኝ ዋሶ ጫካውና ዱሩ፣
የመሬ ጀግንነት ምንድን ነው ሚስጥሩ።
ላይቤት እና ታች ቤት መች ፀብ ይፈልጋል፣
አልፈው ከመጡበት ድንበር ያሻግራል።
አሳዬው ላላዬው መሬ አለምከተማ፣
አሻፈረኝ ስትል አለም ሁሉ ይስማ።

/ግጥም መብሬ መሬ የባህል አንባ/

28/10/2019

አቸፈር ወንድዬ ላይ

ግልገሉ ነፍጠኛ ከብት ሲያግድ ።

26/10/2019
26/10/2019
24/10/2019

#ነብስ #ይማር
በኣ/ኣበባ ጆሞ ኣከባቢ 3 ፥ በኣምቦ 5 ፥ በሃረር ፥ በድሬዳዋ እና በኣዳማ 17 በድምሩ 25 ቄሮዎች በትናንትናው ነውጥ ተገድለዋል።

24/10/2019

ክርስቲያን ታደለ በረሃብ አድማ ምክንያት ታሞ በሆስፒታል ይገኛል ፤ ሌሎቹም የሂሊና እስረኞች ፤ በረሀብ አድማ ምክንያት ተዳክመዋል፡፡ ፍትህ ለክርስቲያን ታደለና ለንጹሃን ጓዶቹ!

24/10/2019

አንድ ሚሊዮን ጎንደር አማራ ሴት ፋኖ አደረጃጀት የየከተማው ትንታኔ።
ነብሪት/ ሮ SHARE LIKE አድርጊ/ግ !!! ለህቶቻችን ሁሉ ይድረስ !!!
*★★★*
ይድረስ ለጎንደር አማራ ሴት ፋኖ

*★★★*
አሁኑኑ መደራጀት ጀምሪ። ጊዜው ለአማራ ከፍቶል።
ወልቃይትን ፣ ሁመራን ፣ ጠገዴን ለሕውሀት ወንበዴ አስረክቦ መኝታ የለም። ። አሁኑኑ ከአብሮ-አደግሽ፣ አቴቴ ፣ጌጤ ፣አታልም ከምትያት ወዳጅሽ ጋር ተደራጂ። አንቺ ራስሽ ለሰፈርሽ አደራጅ ነሽ።

ሌላ አደራጅ ከየት ሊመጣልሽ !!!!!!!

*
ሆዴ ፋኖ ሆይ, አሁኑኑ ከቤተሰብህ ጋር ምከሪ፣ ተወያይ። ከዛም ባልንጀሮችሽ ጋር ተቀጣጠሪ ፣ ዶልት፣ አብሪ፣ ቀምሪ። እነሁኝ ፋኖ አደርጃጀት ዘዴ፣ ስልት ፤ አበጅ፣ ንደፊ፣ ቀምሪ።

*
ሀ, አማራን ማደራጀት ፤
ትልቁ አማራን ማደራጀት ስራ ባንቺ ትከሻ ላይ ተጥሎል ;-

1.የሰፊሩን፣ የቀዬውን ፣ ተማሪውን ፋኖ አብረሽው ዝመች፣ ደግፊው፣ አበረታችው፣ ቀስቅሱ፣ ስንቅ ስሩ፣ ዝናር መታጠቅ አብዢ
2.ባልሽን፣ ወንድም እህቶችሽን፣ ልጆችሽን - ቆስቁሽ - በ አማራ ብሄርተኝነት ልባቸውን አንድጅው።
3.በሰፈር፣ አብሮ አደግ፣ በቀዬ ከሌላ አማራ እህቶችሽ ጋር ተደራጂ
*
ለ. ማስተማር ፤
ልጅሽን፣ ታናሽ ወንድምሽን አስተምሪ
አማራነቱን ጠልቶ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ አማራ ስለደረሰበት መሰደድ፣ መገደል፣ መታሰር፣ የዘር መጥፋት አስተምሪ
ስለ አማራ ፋኖ ተጋድሎ፣ ጀግንነት አስተምሪ
ሰለ አማራ ብሄርተኝነት፣ ነፃነት አስተምሪ
*
ሐ. ጋብቻ, ፤ወሽማ
-አታግቢ, አትወሽሚ :-
1.አማራ ያልሆነ ሌላ ብሄር አታግቢ ወይም አትወሽሚ(እራስሽን አታምኚ : ብታገቢም ሁሉም ከራስ ፀጉራቸው እስከ እግር ጥፍራችው በአማራ ጥላቻ የተሞሉ ናቸው) ህይወትሽ የምድር ሲኦል ይሆናል።
2.ሬሳ አታግቢ ወይም አትወሽሚ። ሬሳ ከውሻ እንኮን አያስጥልሽም።
a.የብአድን ካድሬ አታግቢ ወይም አትወሽሚ ፤ ሬሳ ነው (አማራ ከህውሀት ጋራ ሲግድል ሲስግድል የኖረ ፣ አሁንም ከኦነግ ጋር እያሰረ ፣ እየገደለ ፣ እያስገደለ ነው።)
b.ፈሪ አማራን አታግቢ ወይም አትወሽሚ ፤ ሬሳ ነው (አማራን ህውሀት ሲግድል ዝም ብሎ ያየ ፣ አሁንም ኦነግ አማራን ሲያሰር ፣ ሲገድል ዝም ብሎ ያየ ነው።)
-አግቢ, ወሽሚ :-
1.ነፍጠኛ አግቢ ወይም ወሽሚ። አዎ ያ-ዘርሽ ነው፣ ዘር ይሆንሻል።፣
a.የአማራ ፋኖን አግቢ ወይም ወሽሚ።
b.የአማራ ብሄርተኛን አግቢ ወይም ወሽሚ።
c.ለአማራ ከልቡ የሚሞገትን አግቢ ወይም ወሽሚ።

ተደራጂ ምን ትጠብቂያለሽ።

አማራ ፋኖ- ዎሽንግተን ዲሲ
*****
*★★★*
ሰሜን ጎንደር በመደራጀት ላይ ያለ ሴት ፋኖ

ሰሜን ጎንደር ዞን …………..….......…...................502,111
አዲ አርቃይ ወረዳ ከተሞች …………..….......…...11,276
ቤይዳ ወረዳ ከተሞች …………..….......…............3,573
ጃናሞራ ወረዳ ከተሞች …………..….......…............5,487
ደባርቅ ወረዳ ከተሞች …………..….......…............22,614
ዳባት ወረዳ ከተሞች …………..….......…............17,169
ምእራብ አርማጮ ወረዳ ከተሞች …………..….......16,359
ጠገዴ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............5,816
ላይ አርማጮ ወረዳ ከተሞች …………..….......…......13,615
ወገራ ወረዳ ከተሞች …………..….......….............20,254
ጎንደር ዙሪያ ከተሞች …………..….......….............19,943
ደምቢያ ወረዳ ከተሞች …………..….......….............25,344
ጪልጋ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............22,512
መተማ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............32,228
ቆራ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............5,134
ዓሊፋ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............12,631
ምዕራብ በለሳ ወረዳ ከተሞች …………..….......….......8,319
ምስራቅ በለሳ ወረዳ ከተሞች …………..….......…........14,169
ጎንደር ከተማ …………..….......….......................216,219
ፀለምት ወረዳ ከተሞች …………..….......…................3,256
ላይ አርማጮ ወረዳ ከተሞች …………..….......….......13,302
ጣቁሳ ወረዳ ከተሞች …………..….......…...............7,690

*★★★*
ወልቃይት ጠገዴ ሁመራ በመደራጀት ላይ ያለ ሴት ፋኖ

ወልቃይት ጠገዴ ሁመራ…………..…..........…............229,147

ወልቃይት ወረዳ ከተሞች…………..….......…..............117,540
ጠገዴ ወረዳ ከተሞች…………..….......…...................71,717
ሁመራ ወረዳ ከተሞች…………..….......…..................30,190

*★★★*
ደቡብ ጎንደር ዞን በመደራጀት ላይ ያለ ሴት ፋኖ

ደቡብ ጎንደር ዞን …………..….......….......................235,609
እብናት ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............14,455
ልቦከመከም ወረዳ ከተሞች …………..….......…......26,562
ፎገራ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............30,339
ፋርጣ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............8,170
ላይ ጋያንት ወረዳ ከተሞች …………..….......…......27,491
ታች ጋያንት ወረዳ ከተሞች …………..….......…......9,635
ስማዳ ወረዳ ከተሞች …………..….......…..............12,411
ምስራቅ ስቴ ወረዳ ከተሞች …………..….......….......16,743
ደራ ወረዳ ከተሞች …………..….......…...............20,201
ደራታቦር ከተማ ወረዳ ከተሞች ..….......…............66,876
ምዕራብ ስቴ ወረዳ ከተሞች …………..….......…........2,640

*★★★★★*
ተደራጂ ምን ትጠብቂያለሽ።
አማራ ፋኖ- ዎሽንግተን ዲሲ

22/10/2019

Welcome to Amhara press media

22/10/2019

እኔን ይቀንሱኝ
------------------
ክቡር ጠ/ሚ እሄን ሁሉ ገፅ እስኪፅፉ
በማያውቁት ነገር ስንቶች ተቀዘፉ
ክቡርነትወ ትንሽ ዘግይተዋል
የሚያነቡት ሙተው የቀሩት ታመዋል
(የሞት ዜና ይብቃን) ይሄንን ካልሰሙኝ
በቃ አልደመርም እኔን ይቀንሱኝ

22/10/2019
22/10/2019
19/10/2019

አቶ ጌትነት ይርሳው በመደመር የመፅሀፍ ምረቃት ላይ በባ/ዳር ከተማ ከተናገሩት የተወሠደ ገራሚ ማራኪ ንግግር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የመደመር መጽሐፍ ደራሲ የሆኑት ዶክተር አብይ ሆይ፣ እኛ የእምየ ምኒልክ ልጆች፣ እኛ የአፄ ቴዎድሮሥ ልጆች፣ እኛ የጀግናው በላይ ዘለቀ ልጆች፣ እኛ ለሀገራቸው ሲሉ ነፍጥ አንሥተው ሞተው ሀገር የፈጠሩ የነፍጠኛ ልጆች እኛ ነፍጠኞች ለእውነተኛ ፍትህ፣ ዴሞክራሲ እና ከአሻጥር ነፃ ለሆነ ህዝባዊ አንድነት አብረነዎት እንታገላለን።

18/10/2019

#ካለወንጀሉ በግፍ የታሰረውን ብርቅዬ ልጃችንን :ገብርዬ ፍቱ!!

& Journalists

ከታሪክ ካልተማርን - ነጋችን ካቀና
ዛሬ ምን ዋሳለን - ታመናል በጠና።

√• የአብን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወንድማችን ክርስቲያን ታደለ (ገብርዬ) :ያለ ጥፋቱ በቅጥረኛ ምንደኞች፣ በተረኛ ግፈኞች በእስር እንግልት ላይ በከባድ ህመም እራሱን ስቶ ሆስፒታል ነው። ታዲያ ገበዬ ከጓዶቹ አማራ ወንድሞቹ ጋር ያለ ጥፋቱ :ህሊና እስረኛ ሆኖ :እሱና ጓደኞቹ ፍትህ ተነፍገው ፣ከሚወዱትና ከሚወዳቸው ህዝብ ተነጥለው በስቃይ እንዲህ መከራውን የምናየው ፣ "አማራን ታደራጃለህ፣ ተረኝነት ነው ያለው ፣ለውጥ የለም ለምን አልክ ተብሎ " ፍትህ ተነፍጎት ፣ በምግብ አድማ ሶስት ቀን ተዳክመው እራሱን ስቶ ሆስፒታል ገብቷል፣ ትናንት ፕ/ር አስራትን ቁጭ ብሎ ያስበላ ህዝብ ዛሬስ ምን ይጠብቃል? ልጆቹን ለማስፈታት ?

15/10/2019

ጉዞ ወደፊት ወይስ ወደ ሗላ እኔን ብቻ ነው ግራ የሚገባኝ?☺

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Fanoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share