Hulu Daily

Hulu Daily Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hulu Daily, Media/News Company, .

24/02/2024

የከተማችን አስደናቂው ቅንጡ የመኖሪያ መንደር ፕሮጀክት
ሙሉ ቪድዮውን ኮሜንት ላይ ያገኙታል

Media/news company

መልካም ቀን ይሁንልን 😍
19/12/2022

መልካም ቀን ይሁንልን 😍

ሊዮኔል ሜሲ ከጫዎታው ቡኋላ"ፈጣሪ ለኔ እንደሚሰጠኝ አውቄ ነበር፣ የኔ እንደሆነ ተሰምቶኝ ነበር።""ይህ ዋንጫ በህይወቴ ሙሉ የፈለግኩት ዋንጫ ነው። ይሄ ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ነበር።"ሊዮኔል...
19/12/2022

ሊዮኔል ሜሲ ከጫዎታው ቡኋላ

"ፈጣሪ ለኔ እንደሚሰጠኝ አውቄ ነበር፣ የኔ እንደሆነ ተሰምቶኝ ነበር።"

"ይህ ዋንጫ በህይወቴ ሙሉ የፈለግኩት ዋንጫ ነው። ይሄ ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ነበር።"

ሊዮኔል ሜሲ

"ከብሄራዊ ቡድኑ ራሴን አላገልም፣ በሻምፕዮንነት መቀጠል እፈልጋለሁ።"

ኢትዮጽያዊው ቢንያም ሽብሬ ተጋጣሚውን በ 4 second በዝረራ በመጣል አሸናፊ ሆኗል 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
19/12/2022

ኢትዮጽያዊው ቢንያም ሽብሬ ተጋጣሚውን በ 4 second በዝረራ በመጣል አሸናፊ ሆኗል 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🏆 አርጀንቲና  🏆አርጀርቲና የFIFA የዓለም ሀገራት ዋንጫን አነሳች።የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የ2018 ዓለም ዋንጫ አሸናፊዎቹን ፈረንሳይን በመለያ ምት በመርታት ሻምፒዮን ሆነዋል።ሊዮኔል ...
18/12/2022

🏆 አርጀንቲና 🏆

አርጀርቲና የFIFA የዓለም ሀገራት ዋንጫን አነሳች።

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የ2018 ዓለም ዋንጫ አሸናፊዎቹን ፈረንሳይን በመለያ ምት በመርታት ሻምፒዮን ሆነዋል።

ሊዮኔል ሜሲ በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የዓለም ዋንጫውን ማሸነፍ ችሏል።

አስገራሚአንዶራ በአለምችን ላይ ትልቅ ሀገር ሆና Airport የሌላት ብቻኛ ሀገር ናት ፡፡🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩
18/12/2022

አስገራሚ

አንዶራ በአለምችን ላይ ትልቅ ሀገር ሆና Airport የሌላት ብቻኛ ሀገር ናት ፡፡
🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩🇲🇩

Legends 😍 እስኪ የምትወዷቸው LIKE
18/12/2022

Legends 😍 እስኪ የምትወዷቸው LIKE

ከባህር ማዶ የተሰማ አስገራሚ......🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬ወደ ዩጋንዳ ልውሰዳቹ በዩጋንዳ አንድ አስቂኝ ህግ አለ እሱም የሀገሬው ሰዎች በ ዋና ከተማ አውራ ጎዳና ላይ ምራቅ መትፋት ...
18/12/2022

ከባህር ማዶ የተሰማ አስገራሚ......
🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬
ወደ ዩጋንዳ ልውሰዳቹ በዩጋንዳ አንድ አስቂኝ ህግ አለ እሱም የሀገሬው ሰዎች በ ዋና ከተማ አውራ ጎዳና ላይ ምራቅ መትፋት አትችሉም የምል ህግ ነው አጃኢብ ነው ፡፡

የEBS ድምቀቶች 😍እስኪ የምቶዷቸው LIKE 💯
18/12/2022

የEBS ድምቀቶች 😍
እስኪ የምቶዷቸው LIKE 💯

🇶🇦 ዛሬ በኳታር የአለም ዋንጫ የሚደረግ የፍፃሜ ጨዋታ12:00 | 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ 🇫🇷እስኪ ግምታችሁን አስቀምጡ
18/12/2022

🇶🇦 ዛሬ በኳታር የአለም ዋንጫ የሚደረግ የፍፃሜ ጨዋታ

12:00 | 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ 🇫🇷

እስኪ ግምታችሁን አስቀምጡ

እናት እና ልጅ 😍
17/12/2022

እናት እና ልጅ 😍

እንደዚች ጬጬ ያማረ ቅዳሜ ይሁንልን 🥰
17/12/2022

እንደዚች ጬጬ ያማረ ቅዳሜ ይሁንልን 🥰

"የሱዙኪ Desire መኪና ሽያጭ ማጭበርበሮች‼️♦️♦️  #በአስቸኳይ  #ሼር  #ይደረግ ♦️♦️1: ለገዛኸው መኪና ደረሰኝ አይሰጡህም።2: ለጉዳይ አስፈፃሚ ብለው 10ሺህ ብር ትከፍልና ሊብሬ...
16/12/2022

"የሱዙኪ Desire መኪና ሽያጭ ማጭበርበሮች‼️
♦️♦️ #በአስቸኳይ #ሼር #ይደረግ ♦️♦️
1: ለገዛኸው መኪና ደረሰኝ አይሰጡህም።

2: ለጉዳይ አስፈፃሚ ብለው 10ሺህ ብር ትከፍልና ሊብሬ፣ ሶስተኛ ወገን እና ታርጋ ከመቅፅበት ይዞልህ ይመጣል፣

3: ሊብሬውን ስትከፍል የሚሰጡህ ደረሰኝ ወይም ክፍል የምትባለው ብር 27 000 አያልፍም! ይህ ማለት መኪናውን ሸጥን ብለው ያስተላለፉት መረጃ ብር 540 000 ነውና።

4: የሞተር ቁጥር እና ቻንሲ ቁጥር ተብሎ መኪናው ላይ የተፃፈው በምንም ተአምር በኢንተርኔት ጎግል አርገህ አታገኘውም! አሁንም ድንገት በየመኪና ሻጮች ጋር የቆሙት መኪኖች ቢፈተሹ ይኸው ይረጋገጣል። ይህ ማለት መኪናዎቹን አምራቹ ድርጅት አያውቃቸውም ማለት ነው

5: መኪናውን ሲሸጡልህ የ2021 ወይም 22 ነው ቢሉህም አይደለም። አንድ ቀን ድንገት ሬድዮው እምቢ ብሎኝ Reset ሳደርገው የ2022 ብለው የሸጡልኝ መኪና "a product of 2016" የሚል አመጣ! ይሄን ጉድ ለማን እናገረዋለሁ ብዬ ዝም አልኩ።

6: በሂደቱ ውስጥ በጣም ትልቅ ሰንሰለት አለ፣ ከገቢዎችና ጉምሩክ፣ በትራንስፖርት ሚኒስቴር፣ በክፍለ ከተሞችና በትራንዚተሮችና ባንኮች የሚሰራ ትልቅ ሸፍጥ ነው!!

7: ይህ ትልቅ ሸፍጥ በሀገር ላይ እየተስራ ስጋ ቤቱና ድራፍት ቤቱ ቢሞላ ምን ይገርማል!"

8. በመጨረሻም ዲዛየር ለመግዛት ያሰባችሁ በሙሉ ቆም ብላችሁ በማሰብ ባለሙያ አማክሩ

ከላይ ያለውን Wondu Legesse የተባለ የፃፈው ነው። በእርሱ ላይ ለመጨመር

ከዲዛየር ጋር የተያያዙ ሌሎች ችግሮች

ዲዛየር መኪና ጋር የተያያዙ የዋጋ ማጭበርበር፣ የደረሰኝ አለመስጠትና የሞዴል ማወናበድ እንዳለ ሆኖ መኪናው በራሱ የነዳጅ አጠቃቀምን ለማሻሻል በሚል በተደረገ ማስተካከያ መኪናው ከፕላስቲክ በማይሻል እቃዎች ተገጣጥሞ ለገበያ የቀረበ ነው።

ዲዛየር መኪና ከሱዙኪ ካምፓኒ ውጭ ህንድ በሚገኘው ማሩቲ ሞተርስ መገጣጠም ከጀመረበት ከመጀመሪያው ጀነሬሽን ጀምሮ እስካሁን እስከ3ኛው ጀነሬሽን የመኪና ምርት ድረስ የመኪናውን ክብደት በመቀነስ የነዳጅ ፍጆታ ቁጠባን ለመጨመር በማሰብ እየሰራ ይገኛል።

ስዊፍትን እንደምሳሌ ብንወስድ የመጀመሪያው ጀነሬሽን ላይ የነበረው የስዊፍት ምርት ጠቅላላ ክብደት 1000kg የነበረ ሲሆን አሁን ላይ እየተመረቱ ያሉት በ875 kg ነው።

የመኪናውን ክብደት ለመቀነስ ከተጠቀሙበት ዘዴዎች አንዱ የነዳጅ ታንከሩን በፕላስቲክ ምርቶች መቀየር ነው። የመኪናውን ቦዲም 20 percent high-tensile steel ሲሆን የኪሮላን ለማነፃፀሪያነት ብትወስዱ 42 percent high-tensile steel ነው።

ለዛም ነው በየቦታው በግጭት ወቅት ቦዲያቸው ከጥቅም ውጭ የሚሆነውና ከመቀየር ውጭ ማሳደስ ከባድ ያደረገው።

የሞተርና የእግር ክፍሎቹም ላይ ክብደት ለመቀነስ በማሰብ በፕላስቲክ የተቀየሩ የመኪናው ክፍሎች ይገኛሉ (እዚህ ጋር ዲዛየር መኪና ሰርቪስ የሚያደርጉ የጋራዥ ባለሙያዎች ብትማክሩ ብዙ ጉድ ትሰማላቹህ)

የኛ ሀገር አስመጪዎች ደግሞ ይህንን ሁሉ ምስጢር አፍነው በርካታ ገንዘብ ማትረፍ ስለሚፈልጉ ስለመኪናው እንከኖች ምንም ሳይነግሩ ቴፑን ከዱባይ ወንበሩን ከቻይና ለጥፈው የህንድ ማሩቲ ዲዛየር ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ይሸጣሉ፤ አሁን ሰው ሲባንን ከ2.8 ሚሊየን ብር ወደ 1.6 ሚሊየን ገብተዋል።

ጭራሽ 20 አመት በተነሳ ፕላትዝ ቀይሩኝ ብለው ማስታወቂያ የለጠፉም አሉ። ከመኪናው አንፃር 850 ሺህ ብር ይበቃዋል።

አንዳንድ የዲዛየር ባለቤቶች ይህንን መፃፌ ያናድዳቸዋል፤ ምቀኝነትም ይመስላቸዋል። የኔ ፍላጎት ግን ማንም ሰው የአጭበርባሪ ነጋዴ መጫወቻ እንዳይሆን ነው።

ከፍተኛ ጥንቃቄ ✂️✂️✂️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ስለኤሌክትሪክ መኪናዎች (EVS)የኤሌክትሪክ መኪና ወይም ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (Electronic vehicles) በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በ...
16/12/2022

ከፍተኛ ጥንቃቄ ✂️✂️✂️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ስለኤሌክትሪክ መኪናዎች (EVS)
የኤሌክትሪክ መኪና ወይም ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (Electronic vehicles) በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ የኤሌክትሪክ ሞተሮች የሚገፋ መኪና ነው። እነዚህ ሞተሮች የሚሠሩት ባትሪዎች ውስጥ ባለው ኃይል (ኤሌክትሪክ) ነው።
በጋዝ ከሚንቀሳቀሱ መኪኖች ጋር ሲነጻጸሩ ኢቪዎች በጣም ያነሱ ተንቀሳቃሽ ክፍሎች አሏቸው። ያነሰ የሚንቀሳቀሱ ክፍሎች ማለት ሊሰበሩ ወይም ሊበላሹ የሚችሉ እና መተካት የሚያስፈልጋቸው ነገሮች ያነሱ ናቸው ማለት ነው። ምንም እንኳን የኤሌትሪክ መኪኖች ለገበያ በአንፃራዊነት አዲስ ቢሆኑም፣ ለረጅም ጊዜ የመቆየት አዝማሚያ አላቸው። ሌላው ትልቅ ምክንያት የዘይት ለውጥ አያስፈልጋቸውም
ኢቪዎች በሚቃጠለው ሞተር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ክፍሎችን ለመቀባት አስፈላጊ የሆነውን ዘይት አያስፈልጋቸውም. ኢቪዎች የሚሠሩት በኤሌክትሪክ ሞተሮች እንጂ በዘይት ተንቀሳቃሽ ሞተሮች አይደለም። በመሆኑም የቅባትና የሰርቪስ ወጪዎችን ይቀንሳሉ።
ችግሮች
1, የባትሪው ዋጋ አሁን ባለው ገበያና ቴክኖሎጂ እንደመኪኖቹ አይነት እስከ6000 ዶላር ስለሚገመት ባትሪው የአገልግሎት ዘመኑን ሲጨርስ ገዝቶ ለመተካት ምናልባት የመኪናውን 70% ዋጋ ሊጠይቁ ይችላሉ። እንደ የመኪናው ቢለያይም የአብዛኞቹ የባትሪ እድሜ 10 አመት ነው። ይህ ማለት ግን የኢትዮጵያ አየር ንብረትና የባትሪ አጠቃቀም እድሜውን ወደ8 ዓመት እንደሚያወርደው መገመት ይቻላል።
2, የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ በኤሌክትሪክ ኃይል እንደመንቀሳቀሱ ቻርጅ ለማድረግ እንደመኪናው ሞዴል ሰዓታት ይፈልጋሉ። እንደነዳጅ መኪናዎች በደቂቃዎች ሙሉ ማድረግ አይቻልም።
3, መንግስት ለኤሌክትሪክ መኪና አስመጪዎች ከሚያደርገው ድጋፍ አንፃር የመኪናዎቹ ዋጋ ውድ ነው። ብዙ ትርፍ ፈላጊ አስመጪና ስግብግብ ሸማች በዝቶ እንጂ አሁን የሚሸጡበት ዋጋ ተገቢ አይደለም። ትንሽ ወራት ብትታገሱ ለተገቢው መኪና ተገቢ ዋጋ ከፍላቹህ ባለንብረት መሆን ትችላላቹህ።
4, Resale Value መቀነስ
የኤሌክትሪክ መኪናን ገዝተህ መሸጥ ብትፈልግ ትርፍ የማይታሰብ ነው።
በመጨረሻም እንደማንኛውም መኪና እነዚህን መኪናዎችም ስትገዙ ስለመኪና አምራቹ ማንበብና ባለሙያዎችን ማማከር አትርሱ። የመኪና አምራችና ስሪት ሀገር በመኪናው ጥራት ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አላቸው።

ተጠንቀቁ‼️===========ባለ 1 ብሩን ሳንቲም እንገዛለን የሚሉአጭበርባሪዎች በደቂቃ እስከ 75 ሺ ብር የሚዘርፉበት የማታለያ ዘዴ                   👇👇👇👇1ኛ, ገዢ አገኘሁ ብ...
16/12/2022

ተጠንቀቁ‼️
===========
ባለ 1 ብሩን ሳንቲም እንገዛለን የሚሉ
አጭበርባሪዎች በደቂቃ እስከ 75 ሺ ብር የሚዘርፉበት የማታለያ ዘዴ
👇👇👇👇
1ኛ, ገዢ አገኘሁ ብለህ አንድ አምስት "ባለ አንድ ብሩን ሳንቲም" ልትሸጥ ትሄዳለህ።
ገዢው 10 ሺህ ብር ቆጥሮ ሊሰጥህ ይችላል(እዚህ ላይ ገንዘቡ ፎርጅድም ኦርጂናልም ሊሆን ይችላል ብቻ እንደ ቀመራቸው ይወሰናል) ገንዘቡን ተቀብለህ ስትሄድ አንድ ሰው መንገድ ላይ " የአንድ ብሩ ሳንቲም የት ነው የሚሸጠው ብሎ ይጠይቅሃል?" ብዛት እንዳለውም ይነግርሃል።
አንተ ደግሞ ባለ አንድ ብሩን ሳንቲም አንዱን ሁለት ሺህ ብር ስለሸጥህ ?! ለምን ፈርቅ አልይዝም ብለህ ልትገዛው ታስባለህ፡፡
ገንዘብ ባይኖርህም ከየትም ደዋውለህ ካለህም ከአንካውንትህ አውጥተህ 50 የአንድ ብር ሳንቲም በ1ሺህ 500 ትገዛዋለህ። 500 አየር በአየር ልታተርፍ ! አስረክቦህ ይሄዳል። ችግሩ ምንድን ነው? በፊት የገዛህን ሰውዬ አሁን መልሰህ አታገኘውም። ይሄን ሰውዬ የላከብህም እሱ ነው። 75 ሺህ ብር በደቂቃ ውስጥ ተበላህ!
2ኛ, በጣም ዱርዬ ሌቦች ከሆኑ ደግሞ በተለያየ መንገድ አፍዘውህ በቀላሉ ከባንክ ያለህን ገንዘብም አስወጥተ ሊረከቡህ ይችላሉ ::
ፖሊስ ጣቢያ አትሄድ ነገር አንተም በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ ልትሸጥ ነው የወጣኸው። አርፈህ ቁጭ ትላለህ።
እነዚህ ከቴክኒኮቹ ጥቂቶቹ ናቸው።
አጭበርባሪወች ስራውን ለመስራት በጣም የሚያደፋፍራቸውም ከላይ እንደተገለፀው የተጭበረበረ ሰው ፖሊስ ጣቢያ የመሄድ እድሉ አነስተኛ ነው ብለው ስለሚያስቡ ጭምር ነው ። ምን ተብሎስ ይከሰሳል?!
ለማንኛውም ከሀቃችሁ ውጪ በአቋራጭ መንገድ ለመክበር የምታስቡ ሰዎች ተጠንቀቁ ለማለት ነው ‼️

ቀላል የሚመስል ግን ደግሞ በጣም ከባድ ጥያቄ ነው ። ከነማብራሪያው በትክክል ለመለሰ ሰው የ500 ብር ካርድ ሽልማት ያለው ጥያቄ ነው ስለዚህ ሁላችሁም ተሳተፉ ።የሆነ ነጋዴ አንድ ፍየል በ3...
29/11/2022

ቀላል የሚመስል ግን ደግሞ በጣም ከባድ ጥያቄ ነው ።

ከነማብራሪያው በትክክል ለመለሰ ሰው የ500 ብር ካርድ ሽልማት ያለው ጥያቄ ነው ስለዚህ ሁላችሁም ተሳተፉ ።
የሆነ ነጋዴ አንድ ፍየል በ3000 ብር ገዛ ፣ ወዲያው ገዢ አግኝቶ በ4000 ብር ሸጣት ፣ ነገር ግን ሀሳቡን ቀይሮ መልሶ በ5000 ገዛት ፣ሌላ ገዢ መጥቶ 6000 ብር ሲሰጠው ሸጣት ፣ ይሄ ነጋዴ ስንት ብር አተረፈ?

አቤት መመሳሰል💯💕 አባቷን ቁጭ🥰🥰
29/11/2022

አቤት መመሳሰል💯💕 አባቷን ቁጭ🥰🥰

"ይህ ከላይ የምትመለከቱት ልጅ Bsc ማድዋይፍ ነው። አንዲት እናት ቤት ከወለደች በኋላ ወደ  ጤናጣቢያ ደም እየፈሰሳት ስትመጣ የሚችለውን ካደረገ በኋላ ወደ ሆስፒታል ለማደሰረስ አምቡላንስ ...
28/11/2022

"ይህ ከላይ የምትመለከቱት ልጅ Bsc ማድዋይፍ ነው። አንዲት እናት ቤት ከወለደች በኋላ ወደ ጤናጣቢያ ደም እየፈሰሳት ስትመጣ የሚችለውን ካደረገ በኋላ ወደ ሆስፒታል ለማደሰረስ አምቡላንስ ማግኘት ስላልቻለ ከቤተሰቦቿ ጋር በመሆን እንዲህ ተሸክሞ አድርሷታል። Thanks to God ሴትየዋ ተርፋለች። እሱን ግን አመስግኑልን።"
ምንጭ ሀኪም

ይህ ሰው ማነው?
26/11/2022

ይህ ሰው ማነው?

ኢትዮ ቴሌኮም በ67 ከተሞች አዲስ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት እንዲሁም በ27 ከተሞች ደግሞ ተጨማሪ የማስፋፊያ ስራዎችን በማከናወን በአጠቃላይ በ94 ከተሞች አገልግሎቱን ማስፋቱን ገለፀ፡፡ ...
24/11/2022

ኢትዮ ቴሌኮም በ67 ከተሞች አዲስ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት እንዲሁም በ27 ከተሞች ደግሞ ተጨማሪ የማስፋፊያ ስራዎችን በማከናወን በአጠቃላይ በ94 ከተሞች አገልግሎቱን ማስፋቱን ገለፀ፡፡ በአሁኑ ወቅት ጠቅላላ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ተጠቃሚ ከተሞች ብዛት ወደ 181 ደርሷል።

ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከክብር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረመ።
24/11/2022

ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከክብር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረመ።

ለማመን የሚከብዱት የኳታር የአለም ዋንጫ ስምንት ስታዲየሞች - The 8 Amazing Qatar world cup stadiums - Ethiopia
24/11/2022

ለማመን የሚከብዱት የኳታር የአለም ዋንጫ ስምንት ስታዲየሞች - The 8 Amazing Qatar world cup stadiums - Ethiopia

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.*************...

ድንገት መሬት ላይ ባገኙት እቃ በአንድ ቀን ሚልየነር የሆኑት አስገራሚ ሰዎች -  Daily Ethiopia
12/11/2022

ድንገት መሬት ላይ ባገኙት እቃ በአንድ ቀን ሚልየነር የሆኑት አስገራሚ ሰዎች - Daily Ethiopia

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.*************...

12/11/2022

Hulu Daily

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hulu Daily posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share