ወቅታዊ መረጃ -Woktawi Mereja

  • Home
  • ወቅታዊ መረጃ -Woktawi Mereja

ወቅታዊ መረጃ  -Woktawi Mereja students Ethiopin Language&Literatur

04/10/2024

ትረካ ማስተረክ የምትፈልጉ ዩቱብ ቻናል ያላቹሁ ሰዎች በውስጥ መስመር አውሩኝ የተለያዩ ታሪካዊ ልቦለድን፡ ወግን፡ መጽሐፍ ቅዱስን የመሳሰሉ ጹሁፎችን እተርካለሁ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ!

15/06/2023

ባሌ የልጄ ፍቅረኛ ሆኗ አገኘውት 😎

እናት ና ልጅን አሸሽ ገደሜ ያደረገው አባውራ

😎😎😎

ልጅ ማርታ ከሌላ የምትወለድ ልጅ ነች

* የምትኖረውም
* የምትማረውን

በአዲስ አበባ ሲሆን እናት ደሞ ከአዲሱ ባሏ ጋር የምትኖረው በኮምቦልቻ ከተማ ነው

ባል ና ሚስት ሲጣሉ ባልየው ቆይ አዲስ አበባ ሄጄ ልጅሽን ፍቅረኛ አድርጊ እበቀልሻለው ብሎ ዝቶ
ከኮምቦልቻ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል

ትምህርት የምትማረው ማርታንም በጏደኞቿ አማካኝነት ወጥመድ ውስጥ ይጨመራታል

ማርታም Sugar Daddy አገኘው ብላ

* ልትበላ
* ሊበላላት

ውይ ጥሩ ፍቅረኛ አገኘው ብላ Sugar Daddy ውን ፍቅረኛ ታደርገዋለች

የማትጠይቀው ጥያቄ የለም ይሄን ብር እልል እያለች መብላት ትጀምራለች

ከትምህርቷም አቋርጣ Sugar daddy ነው ያለችው የእናቷ ባል ሱቅ ከፍቶላት መነገድ ትጀምራለች

አንድ ቀን ግን እናት ልጇን ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ ትመጣለች እናትም ልጇን ታገኛታለች

ልጅም ውይ እናቴ እንኳን ደህና መጣች ይህው አንድ ጎደኛ ይዤ እኮ ሱቅ ከፍቶልኝ እይሰራው ነው በጣም ደስ የሚል ሰው ብትዬ ብላ ለእናቷ የገዛ ባሏን ፎቶ ታሳያታለች

እናት ፎቶን ስታይ ግን ፊንት ነቅላለች ልጅም እናቷን ወዲያው ወደ ሆስፒታል ወስዳ እናትም ስትነቃ

ያ ያሳየሽኝ ጎደኛዬ ያልሽው እኮ ባሌ ነው ትላታለች

ልጅ ማርታም ትደነግጣለች

ወዲያው ከሱቅ ተደውሎም ሰውየው Sugar Daddy ሽህ እኮ የሱቅን እቃ አስጭኗ ይዞ ሄዷል ትባላለች::

ልጅም ማርታም ባዶ ቀርታለች

ይህው እናትም ልጅም እኛን ያየ ይቀጣ እያለ ይገኛሉ::

አይ sugar Daddy

😎

🌴🌴🌴

ውሸት fake news ‼️ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ፔጆች ና አንዳንድ የግል አካውንቶችውሸት የሆነ ዜና እያሰራጩ ነው‼️ስውዲን የአሸሼ ገዳሜ ውድድር በነገው እለት ልትጀምር ነው ውድድሩም በቀ...
07/06/2023

ውሸት fake news ‼️

አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ፔጆች ና አንዳንድ የግል አካውንቶች

ውሸት የሆነ ዜና እያሰራጩ ነው‼️

ስውዲን የአሸሼ ገዳሜ ውድድር በነገው እለት ልትጀምር ነው ውድድሩም በቀን

5 ስአት የፈጀ ሲሆን ለእያንዳንዱ ወንዱም ከ45 ደቂቃ በላይ መቆየት አለብህ የሚል ነው

እንዲሁም ስውዲን

አሸሼ ገዳሜውን እንደ ስፖርት አስባ በየአመቱ ውድድር ልታካሂድ ነው የሚል ሲሆን

ይሄን ዜናን ብዝ ሚሊዮን ተከታይ ያለው
" Times of India " ሲሆን ያስተላለፈው

ኢትዮጵያኖች ደሞ ግራ ቀኙን ሳያጣሩ በስውዲን አሸሼ ገዳሜ ውድድር ሊደረግ ነው እያሉ እያራገቡት ይገኛል::

ስውዲንም ክብሬን የሚነካ ነገር ተድርጎብኛል ብላ ወደ ክስ ልትሄድ ነውም ተብሏል ::

* ትክክለኛ
* እውነተኛ
* ኬክ የሆነ መረጃ

ትፈልጋለህ ?

ወይንስ ትፈልጊያለሽ ?

እንግዲያውስ እውነት ወይንም ውሸቱን በማየት ብቻ የሚያውቀውን

በሶሻል ሚዲያ ከ9 ዓመት በላይ ልምዳ ያለውን ወቅታዊ መረጃንእልል ብለህ ወይንም ብለሽ ተከታተይ::

😎😎😎

🌴🌴🌴

አርጀቲና 3 ፈረሳይ 2
18/12/2022

አርጀቲና 3 ፈረሳይ 2

Goal ጎል....‼️ምፓፔ 2  ጎል አስቆጥሯልአርጀንቲና 2- 2 ፈረንሳይ
18/12/2022

Goal ጎል....‼️

ምፓፔ 2 ጎል አስቆጥሯል
አርጀንቲና 2- 2 ፈረንሳይ

 # የባንክ ቃለ መጥይቅ በጥቂቱ እነሆ...***********የባንኮች ብዙ አይነት መጠይቆች ቢኖርም ለዛሬው 10 ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡1. አለባበሳችሁ ባንክ ውስጥ ትልቅ ዋጋ አለው በዚህምመ...
17/12/2022

# የባንክ ቃለ መጥይቅ በጥቂቱ እነሆ...
***********
የባንኮች ብዙ አይነት መጠይቆች ቢኖርም ለዛሬው 10 ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡

1. አለባበሳችሁ ባንክ ውስጥ ትልቅ ዋጋ አለው በዚህም
መሰረት አለባበሳችሁ ያማረ እና ቀልብ የሚስብ መሆን አለበት
2. ስለራሰህ የሆነ ነገር ንገረኝ መባልህ/ሽ የማይቀር ነው ?
ይህንንም ቀጥተኛውን መልስ መመለስ ተገቢ ነው አንተነትህን/
ሽ በሚገልጽ መልኩ እጠር ባለ መልኩ ማቅረብና አሰልች
እንዳይሆን መጠንቀቅ ነው፡፡
3. ወደ ባንክ ኢንዱስትሪ ለምን መግባት ፈለክ ? ይህ ጥያቄ
ለእናንተ ቀለል ያለ ሊመስል ይችል ይሆናል ነገር ግን
ኢንዱስትሪው በራሱ ዘርፉ ብዙ ከመሆኑ አንጻር የእርስወ ስሜት
በባንክ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዳለው መናገር አለባችሁ፡፡
ከዚህም ጋር ተያይዞ መገለጽ ያለበት ነገር ህዝብን በታማኝነት
ለማገልገል የሚለው ነገር መሆን አለበት
4. ለምን የራስህን ስራ አትሰራም ለምን ባንክ ምርጫህ ሆነ ?
ባንክ ምርጫየ የሆነው የስራ ዲስፕሊኑ ደስታን እንደሚፈጥርልኝ
ስለምተማመን ነው በዚህም መሰረት ባንኩም የራሴ ስራየ ነው
ብየ ካሰብኩ ያው የራሴን ስራ ሰራው ማለት ነው ብለው
ቢመልሱ ባንኩን እንደራስወ ስራ በማየትወ ትልቁን ዋጋ ሊያገኙ
ይችላሉ፡፤
5. ባንኩ ውስጥ ምን አይነት ላይፍ እስታይል እንዲኖርህ
ትፈልጋለህ ? እኔ በባንኬ ውስጥ ስራየን አክባሪ እና በጣም
ደስተኛ ህይወት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ በዚሁም ላይ ትልቅ ዋጋ
ያለውን ነገር ልንገርወ ትዳር ትልቁ መስፈርታቻው ነው፡፡
ባያገቡም እንኳን የወደፊት የትዳር አጋር /ጎደኛ/ እንዳለወ
መግለጽ አለብዎት ቤተሰብ ያለው ሰው ታማኝ ነው ተብሎ
ስለሚታሰብ ነው፡፡
6. ባንክ ውስጥ ባትገባ ምን ውስጥ ትገባ/ቢ ነበር ? ባንክ
መግባቴ የማይቀር ነው ግን አሁን ባይሳካልኝ እንኳን ስራ ለሰው
ልጅ መሰረታዊ ነገር በመሆኑ ማንኛውንም ስራ እየሰራው ባንክን
እጠብቃለሁ ማለትወ ለስራው ምን ያክል ፍላጎት እንዳለወ
ያሳያል፡፡
7. አንድ ሚሊየን ዶላር ብታገኝ ምን ታደርጋለህ/ሽ በእርግጥ
ይህ ቢኖረኝ አንድ የግል ባንክ እንደማቆቁም እርግጠኛ ነኝ
ምክንያቱም የባንክ ኢንደስትሪው በዙ ያልተስፋፋ በመሆኑ ጥሩ
ትርፋማ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ማለትወ በባንክ ውስጥ ታማኝ
እንደሚሆኑ እና ቢዝነስወ ባንክ ላይ መሆኑ ይፈተሽበታል፡፡
8. የኛ ባንክ ተጠቃሚ ነህ/ሽ ይህ ነገር ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው
ነው ባንኮች ከጊዜ ወደ ጊዜ የፍክክር መንፈስ እያሳዩ በመሆኑ
ትልቁ እና ዋናው ነገር ነው በዚህም መሰረት የቆጠቡት ብር
እንኳን ባይኖዎ የባንኩ ቡክ ቢኖራችሁ ተመራጭ ነው እኔ
ይህን ባንክ ስለምተማመንበት ቀደም ብሎ ተጠቃሚ ነኝ ቢሉ
ተመራጭ ነው፡፡ ውሸት ወንዝ አያሻግርም እንዳይዋሹ ዘመነ
Online ነው፡፡
9. ፕርሰናል አካውንት ለመክፈት ምን ያስፈልጋል ? የዚህ ነገር
እንደ ባንኮች ልዩነት ቢኖረውም ግን ዋናውና ትልቁ ነገር የታደሰ
የቀበሌ መታወቂያ እና ሁለት/2 ጉርድ ፎቶ እንደሚያስፈልግ
መታወስ አለበት፡፡
10. አንድ የተበሳጨ ደንበኛ ቢገጥምህ ምን ታደርጋለህ?
በመጀመሪያ እኔ እርጋታን ማሳየት አለብኝ የምትመልስለት መልስ
ከስራህ ውጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለብህ ምክንያቱም ዘመኑ የውድድር ስለሆነ በተቻለ መልኩ ዝምታን እመርጣለሁ ቢሉ ጥሩ ነው::
ይቀጥላል…….

 #የተባረከች አይን የእግዚሐብሔርን ቃል በማንበብ ትጠመዳለች፤የተባረከች ጆሮ የንስሀ መዝሙር በመስማት እራሷን ታንጻለች፤ የተባረከ ጉሮሮ ላይ የተቀደሰ ውሀ ይንቆረቆርበታል፤ የተባረከች ምላስ...
14/12/2022

#የተባረከች አይን የእግዚሐብሔርን ቃል በማንበብ ትጠመዳለች፤የተባረከች ጆሮ የንስሀ መዝሙር በመስማት እራሷን ታንጻለች፤ የተባረከ ጉሮሮ ላይ የተቀደሰ ውሀ ይንቆረቆርበታል፤ የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች፤ የተባረከ አንደበት ላይ እግዚሐብሔር ይመስገን የሚል ቃል አይጠፋበትም፤ የተባረከች አንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች፤ የተባረከች ልብ ኢየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች፤ የተባረከች እጅ የቀረበላትን ምግብ በአምልኮ ስም ትባርካለች፤ የተባረከች እግር ጠዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች፤ ዘሌ 11:44 “እኔ እግዚሐብኤር አምላካቹ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ ቅዱስም ሁኑ እኔ ቅዱስ ነኝና”

ሆዳችሁ ጠግቦ ከምታቀርቡት አንድ መቶ ጸሎትና ተራራ ከሚያርድ ድምጻችሁ ይልቅ በጾም ውስጥ ሆናችሁ የምታቀርቡት አንድ ጸሎት ተሰሚነት አለው።

ጻዲቁ ዮሴፍ እጅግ ከባድ የሆነ ውጪያዊ ውጊያ ከጲጥፋራ ሚስት ቢገጥመውም አልወደቀም። እርሱ ኃጢአትን በልቡ ውስጥ ስላልተቀበለው ፈተናውንም አልተቀበለውም። ስለሆነም ጥቃቱን ሊቋቋም ችሏል። ዲያብሎስ አሳቦችን ያቀርብልሃል እንጅ ተቀብለህ ተግባራዊ እንድታደርጋቸው አያስገድድህም።

ክፉ ሰው ክፋትን ለመስራት ደፍሮ ሲሄድ መልካም ሰው በጎ ነገር ለማድረግ ፈሪ ሆነ።

ሞት እንዳለ አስታውስ፦ እንዲሁ በዓለም ያለ ፈተናም እንደሚያልፍ። “ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።” መክብብ 1፡14 ማለትን ትረዳለህ።

አንተ ሐሳብህን ልትመራዉ እንጂ፤ ሐሳብህ አንተን ሊመራ ቦታ አትስጠዉ፥ እዉነተኛ ክርስቲያን ስሜቱ የሚመራዉ ሳይሆን ስሜቱን የሚወመራ ነዉ።

ጨዋ ሰው በሌሎች ሰዎች መጎሳቆል ላይ የራሱን ምቾት አይገነባም እርሱ የሌሎችን ሰዎች ምቾት ለማደላደል የራሱን ምቾት ይረሳልና።

ሥጋችን ምግብ ሲያጣ እንደሚደክም ሁሉ ነፍስም ምግቧን የእግዚአብሔርን ቃል ስታጣ ትደክማለች።

ወንድሜ አንተ በመከራ ውስጥ ካለህ የዩናስን ዓሣ ነባሪ አስታውስ። ከፍራቻ ትገላገላለህ። መከራው እግዚአብሔር ጸጋውን ሊያበዛልህ ስለፈለገ ያዘጋጀው ዓሣ ነባሪ እንደሆነ የምታውቅበት ጊዜ ይመጣል። የዚህ ዓለም የባሕር ዓሣዎች ብዙ ስለሆኑ ስትዋጥ እንዳይከፋህ መጠንቀቅ ይኖርብሃል። የመጀመሪያው ባህታዊ ጻድቁ አባ ጳውሊ የተናገረውን መዘንጋት የለብህም "ከመከራ መራቅ የሚወድ ከእግዚአብሔር ይርቃል" ብሏል። በእውነት መከራ የጸሎት ትምህርት ቤት ነው። "በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ጮኽሁ እርሱም ሰማኝ። በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜ ጮኽሁ። ቃሌንም አደመጠ" ዮናስ 2፥3

በንስሐ ሕይወት ለመኖር የምንሻ ከሆነ ለወደቅንበት ኃጢአት ምክንያት መደርደር እና ለራሳችን ይቅርታን ለመስጠት መሞከር የለብንም።

ኃጢአት ከበጎ ነገር በተቃራኒ መስራት ብቻ

አርጀንቲና ክሮሺያን 3 ለ 0 በመርታት የኳታሩ የዓለም የዋንጫ ፍጻሜ ተፋላሚ ሆና ቀርባለች። ………..ከዚህ ጋር በተያያዘ አስቀድሞ የጨዋታው ውጤት ታይቶኛል ብሎ ትንቢት የተናገረው እና በፌስ...
13/12/2022

አርጀንቲና ክሮሺያን 3 ለ 0 በመርታት የኳታሩ የዓለም የዋንጫ ፍጻሜ ተፋላሚ ሆና ቀርባለች።
………..
ከዚህ ጋር በተያያዘ አስቀድሞ የጨዋታው ውጤት ታይቶኛል ብሎ ትንቢት የተናገረው እና በፌስቡክ ገጹ ላይ አርጀንቲና 2 ለ 0 እንደምታሸንፍ እና በጨዋታው ቀይ ካርድ እንደሚኖር የጻፈው ፓስተር ግምቱ ባለመሳካቱ ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ በስላቅ እየተቀባበሉት ይገኛሉ፡፡

04/04/2015

😭😭😭አስተማሪዋ ፈተና አትፈተንም ሲትለው እራሱን በአንሶላ አንቆ የገደለው ወጣት ዳግም በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበር ጎበዝ ሰው አክባሪ ቀና ብሎ ሰው የማያይም ነበር ነ...
08/12/2022

😭😭😭

አስተማሪዋ ፈተና አትፈተንም ሲትለው እራሱን በአንሶላ አንቆ የገደለው ወጣት ዳግም

በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበር ጎበዝ ሰው አክባሪ ቀና ብሎ ሰው የማያይም ነበር

ነገር ግን

በትምህርት ቤት ከአስተማሪው ጋር በተፈጠረ ፀብ ምክንያት

አስተማሪዋ ፈተና እንዳይፈተን ታደርገዋለች

ዳግምም እግሯ ስር ወድቆ እባካሽ ይቅርታ
ብሎ ቢለምናትም አስተማሪዋ ግን እንቢነቷን ትነግረዋለች

ዳግምም በዚህ ምክንያት እልህ ውስጥ በመግባት እቤት ሄዷ በአንሶላ እራሱን አንቆ ገድሏል::

ቤተሰቦቿም የልጃችን ጉዳይ ለሞት የዳረገው ጉዳይ ይጣራል እያሉ ይገኛል::

Via ZM

😭😭😭

🌴🌴🌴

1ሚሊዮን🥺ጉርሻ ሚስቱ ታግታበት ትናንት ነው የወጣችው 1ሚሊዮን ብር ተከፍሏቸው ምን ያድርግ ባልም ሚስቱን ለማዳን ብሎ መኪና ሽጦ ነው የከፈለው ብር ተቀባዮችም አዲስ አበባ ነው ያሉት እዚህ ...
07/12/2022

1ሚሊዮን🥺

ጉርሻ

ሚስቱ ታግታበት ትናንት ነው የወጣችው 1ሚሊዮን ብር ተከፍሏቸው

ምን ያድርግ ባልም ሚስቱን ለማዳን ብሎ መኪና ሽጦ ነው የከፈለው

ብር ተቀባዮችም አዲስ አበባ ነው ያሉት እዚህ ሲከፈል እዛ ይለቃሉ 🤔

ፎቶም ስምም አይለጠፋ ግን በጣም ብዙ ሰዎች የሚከፍሉት ገንዘብ አጥተው በአጋቾች እጅ ውስጥ የተቀመጡ አሉ

ሙሉ አድራሻየን ስለተቀበሉኝ ፎቶዬን ፖስት ከተደረገ ይገሉኛል ብላለች😭

ድምፅ ሁኑ መንግስት እንኳን ምን ባያደርግ

ህብረተሰቡ ይሄን ዜና ሰምቶ እንዲጠነቅቅ አድርጉ ሼር አድርጉት

😡

🌴🌴🌴

የኦሮሞ ፅንፈኛ ተማሪዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ግቢ ውስጥ ረብሻ መቀስቀሳቸው ተሰማ፡፡በአምቦ ዩኒቨርሲቲም አመጽ ለመፍጠር እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ታውቋል።ህዳር 27/2015በአዳማ ሳይን...
06/12/2022

የኦሮሞ ፅንፈኛ ተማሪዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ግቢ ውስጥ ረብሻ መቀስቀሳቸው ተሰማ፡፡
በአምቦ ዩኒቨርሲቲም አመጽ ለመፍጠር እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ታውቋል።
ህዳር 27/2015
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በፅንፈኛ የኦሮሞ ተወላጅ ተማሪዎች እየተረበሸ እንደሆነ ታውቋል።
በአሁኑ ሰዓት አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ግቢ ውስጥ ያሉ የኦሮሞ ወጣቶች ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ዳውን ዳውን አማራ አማራ የሆነ ተማሪ ከግቢው ለቆ ይውጣ የሚል መፈክሮችን እያሰሙ እንደሆነ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ተማሪዎች በስልክ ተናግረዋል።
ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ የኦሮሞ ወጣቶች ጭምር በተቀሰቀሰው ረብሻ ተሳታፊ መሆናቸውን የገለፁት ታማኝ ምንጮች የተከፈተው ረብሻ በአማራ እና በሌሎች ተማሪዎች ላይ ችግር ተፈጥሯል ብለዋል።
በመጨረሻም አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ግቢ በኦሮሞ ተማሪዎች የተቀሰቀሰው ረብሻ ተስፍፍቶ ዩኒቨርስቲዎች የረብሻ ማዕከል ከመሆናቸው በፊት የሚመለከተው አካል መፍትሄ እንዲሰጥ ጠይቀዋል።
በግቢው የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ መምህራን እና የስራ ሃላፊዎች ረብሻውን ከማረጋጋት ይልቅ ተባባሪ ሆነው መታየታቸውንም በርካታ ምንጮች ከቦታው ገልፀዋል።
በተያያዘ ዜና
በአምቦ ዩኒቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪወች አመጽ ለመፍጠር እንቅስቃሴ ላይ ናቸው። ከአማራ ክልል ውጭ የሚገኝ ማንኛውም የአማራ ተማሪ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ እናደርጋለን።
© ንስር ብሮድካስት

05/12/2022

የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ አካላት ከአሸባሪው ኦነግ ጋር በመሆን በሳሲጋ ወረዳ በጣሳ ጃርሶ ቀበሌ ነዋሪዎች ላይ ተኩስ ከፍተዋል፤ በቡድን መሳሪያ በመታገዝ ንጹሃንን እየጨፈጨፈ ስለመሆኑ የሚናገሩት አማራዎች የድረሱልን ጥሪ አቅርበዋል።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
ህዳር 26 ቀን 2015 ዓ/ም
አዲስ አበባ ሸዋ

የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ አካላት ከአሸባሪው ኦነግ ጋር በመሆን ህዳር ፣25/2015 ከቀኑ 5:30 ጀምሮ በሳሲጋ ወረዳ በጣሳ ጃርሶ ቀበሌ አማራዎች ላይ በቡድን መሳሪያ የታገዘ ተኩስ ከፍተዋል።

አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በጦርነቱ ምክንያት እየተሳደዱ ያሉ ንጹሃን አማራዎችን እያነጋገረ በነበረበት ወቅት ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ ይሰማ እንደነበር ለማወቅ ችሏል።

የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ ከአሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና ከሌሎች የክልሉ ኃይሎች ጋር በመሆን በበጣሳ ጃርሶ ቀበሌ በተለምዶ 24 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚኖሩ አማራዎች ላይ የተደራጀ ጦርነት የከፈቱባቸው መሆኑን የገለጹት የአሚማ ምንጮች ሰላማዊ እና ንጹሃንን ሰዎችን እየጨፈጨፉ በመሆኑ እባካችሁ ድረሱልን ሲሉ ጥሪ አድርገዋል።

በአካባቢው መከላከያ እንደሌለ የሚናገሩት ምንጮች ወደ ጫካ ወጥተን እየተሳደድን ነው፤ ጥቃቱ በጣም አስደንጋጭ ነው ብለውታል።

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሲጋ ወረዳ በሬዳን ጨምሮ ሌሎች አካባቢዎች ቀደም ብለው ሆንተብሎ በሚመስል አግባብ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ወረራ ስር እንዲያዙ ስለመደረጋቸው ምንጮች ተናግረዋል።

ከነቀምት በ24 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው 24 አካባቢ በተደራጀ ጥቃት ስር መሆኗን ተገንዝባችሁ እባካችሁ በአስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ አቅርቡልን ሲሉ ተማጽነዋል።

አማራ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች አገር አልባ ተደርጎ በተደራጁ ግፈኞች መጨፍጨፍ፣መሳደድ እና መፈናቀሉ ከጀመረ በርካታ ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም ባለፉት 4 ዓመታት የደረሰበት እልቂትና መፈናቀል ግን በእጅጉ ከፍተኛ ስለመሆኑ በብዙዎች ዘንድ ሲገለጽ ይሰማል።

በአዲስ አበባ ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ በገደለችው ሕይወት መኮንን ላይ የሞት ቅጣት ተወሰነ፡፡26/03/2015በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አራብሳ አካባቢ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ሁለ...
05/12/2022

በአዲስ አበባ ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ በገደለችው ሕይወት መኮንን ላይ የሞት ቅጣት ተወሰነ፡፡
26/03/2015
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አራብሳ አካባቢ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድላለች የተባለችው ተከሳሽ ሕይወት መኮንን በሞት ቅጣት እንድትቀጣ ተወስኖባታል፡፡
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ከባድ ግድያ እና የውንብድና ጉዳዮች ችሎት ዛሬ ባዋለው ችሎት ከዚህ ቀደም ሁለት ሕጻትን ገድላለች በሚል በተከሰሰችው ሕይወት መኮንን ላይ ላይ የሞት ቅጣት ወስኗል፡፡
© ኤፍ ቢ ሲ

ወንዶች ለማግባት አትቸኩሉ ተብላቹሃል
30/11/2022

ወንዶች ለማግባት አትቸኩሉ ተብላቹሃል

ኤልሻማ ድንጋይ***********ሲታዩ ሰው አስተካክሎ ጠርቦ በጥበብ የደረደራቸው ይመስላሉ። ነገር ግን ሰው አልጠረባቸውም፣ አልደረደራቸውም። የኤልሻማ ድንጋዮች ክምርን እንዲህ ድንቅ አድርጎ ...
28/11/2022

ኤልሻማ ድንጋይ
***********
ሲታዩ ሰው አስተካክሎ ጠርቦ በጥበብ የደረደራቸው ይመስላሉ። ነገር ግን ሰው አልጠረባቸውም፣ አልደረደራቸውም። የኤልሻማ ድንጋዮች ክምርን እንዲህ ድንቅ አድርጎ ፈጥሮ ያስቀመጣቸው ተፈጥሮ ነው።
እነዚህ አስደናቂ የኤልሻማ ድርድር ድንጋዮች የሚገኙት በደቡብ ወሎ ዞን ጃማ ወረዳ በ018 ቀበሌ ካራና ጎራ በሚባል አካባቢ/ጎጥ ነው።

ያቀፈህ ሁሉ ወዳጅ አይደለም!
28/11/2022

ያቀፈህ ሁሉ ወዳጅ አይደለም!

በእሳት የተፈተነችዋ በስልጤ ዞን የምትገኘዋ ፍኖተ ሎዛ ቅድስት ማርያም ገዳም መልካም ዕለተ ሰንበት🙏🙏🙏ህዳር 18/2015 ዓ/ምምንጭ፦ ዋልተንጉስ  ዘሸገር
27/11/2022

በእሳት የተፈተነችዋ በስልጤ ዞን የምትገኘዋ ፍኖተ ሎዛ ቅድስት ማርያም ገዳም
መልካም ዕለተ ሰንበት🙏🙏🙏
ህዳር 18/2015 ዓ/ም
ምንጭ፦ ዋልተንጉስ ዘሸገር

 #ጀርመኖች በአለማችን ለይ ለመናገር  የሚከብድ ፣ ለመስማት የሚቀፍንከስነ ተፈጥሮ የተለየ ፀያፍ ነገርን ግብረሰዶማውያን በመደገፍ ሜዳ ገቡ!!! @ለምን የግብረሰዶማውያን ምልክት ተከለከለ ብ...
24/11/2022

#ጀርመኖች በአለማችን ለይ ለመናገር የሚከብድ ፣ ለመስማት የሚቀፍን
ከስነ ተፈጥሮ የተለየ ፀያፍ ነገርን ግብረሰዶማውያን በመደገፍ ሜዳ ገቡ!!!

@ለምን የግብረሰዶማውያን ምልክት ተከለከለ ብለው በተቃውሞ አፋቸውን ይዘው ወደ ሜዳ ገቡ::

@ጃፓን ደግሞ ከጨዋታ ስትወጡም አፋችሁን ያዙ ብላ የሽንፈት ፅዋ አስጎንጭታቸዋለች።

አስገራሚ ዜና!በአሜሪካ ለሚገነባው ገዳም ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት በላይ ፈረደ አንድ ሚሊዮን ዶላር ሰጡ።ትዕግስት በላይ ፈረደ ትውልዷና እድገቷ በውባ ባሕር ዳር ከተማ ሲሆን በሎስ አንጀለስ ለሚ...
24/11/2022

አስገራሚ ዜና!

በአሜሪካ ለሚገነባው ገዳም ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት በላይ ፈረደ አንድ ሚሊዮን ዶላር ሰጡ።

ትዕግስት በላይ ፈረደ ትውልዷና እድገቷ በውባ ባሕር ዳር ከተማ ሲሆን በሎስ አንጀለስ ለሚገነባው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳም ማስገንቢያ በግላቸው አንድ ሚሊዮን ዶላር አበርክተዋል።

በኮመዲያን እሸቱ በአንድ ምሽት ከአንድ ሚሊዮን በላይ የተሰበሰበለት የገዳሙ ምስረታ አጀማምር በትዕግት በላይ ፈረደ አንድ ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ተደርጓል።

ትዕግስ በሎሳን ጀለስ በግል ንግድ ስራ ድርጅት ከፍታ የምትሰራ ሲሆን ቤተሰቦቿና እድገቷ ባሕርዳር ሲሆን እጅግ በጣም ተወዳጅና በረከትን አብዝተው የሚኖሩ የተመሰገኑ ቤተሰቦች ያሳደጓት በመሆኗ አሁንም ይህንን ከቤተሰቧ የወረሰችውን ለወገንና ለሀገር የማበርከት በጎ ተግባር ቀጥላበት አንድ ሚሊዮን ዶላር ለገዳም ግንባታው አበርክታለች።
ትዕግስት ከዚህ በፊትም ለጣና እምቦጭ ማስወገጃ ማሽን ግዥ የሚሆን ከፍተኛ ድጋፍ ያደረገች ሲሆን ፤ በጣና ታሪካዊው ክብራን ገብርኤል ገዳም ህንጻ አስገንብታ ለአባቶች አስረክባለች።

እንዲሁም በሻሸመኔ ሚስቱና ቤተሰቦቹን በወጣቶች አመፅ ላጣው ግለሰብ ግማሽ ሚሊዮን ብር ሰጥታለች። በተጨማሪም ከዚህ በፊት ለኮሮ ጊዜ ልዩ ድጋ ከማድረጓ ባለፈ 50 አረግዊያንን በቋሚነት ትረዳለች። በወንድሙ ፓስፖርት ገብቶ በአሜሪካ ታሰሮ የነበረውና ወንድሙ በዩንቨርሲቲ የተገደለበትን አንድ ወጣት በፍርድ ቤት ጠበቃ በመቅጠር ህጋዊ ኗሪ እስከመሆን አድርሳለች።

ትዕግስት በላይ ፈረደ እጅግ ትጉህ ሰራተኛ ከመሆኗ በላይ ደግ፣ ሩህሩህና አዛኝ ፤ ወገኗን የምትደግፍና ለኢትዮጵያ ቀናኢ መንፈስ ያላት እህታችን ናት።

አሁንም አንድ ሚሊዮን ዶላር ለገዳሙ የግንባታ በመክፈሏ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ሞገስ እንዲሰጣት እንለምናለን። እናመሠግናለን!

ዘሐበሻ

 #ቻይናዊው "ሚሊየነር" እዳቸውን ለመመለስ መንገድ ላይ ምግብ መሸጥ ጀምረዋል!!!@ከ16 አመታት በፊት በቻይናዋ ዥጂያንግ ግዛት ሃንግዙ ከተማ በርካታ ምግብ ቤቶችን የከፈቱት ታንግ ጂያን በ...
23/11/2022

#ቻይናዊው "ሚሊየነር" እዳቸውን ለመመለስ መንገድ ላይ ምግብ መሸጥ ጀምረዋል!!!

@ከ16 አመታት በፊት በቻይናዋ ዥጂያንግ ግዛት ሃንግዙ ከተማ በርካታ ምግብ ቤቶችን የከፈቱት ታንግ ጂያን በአጭር ጊዜ ሚሊየነር ሆነው የነበረ ሲሆን፤ ሃብት በሃብት ላይ መደረብ ሲይዙ ግን ሙያቸውን ናቁት።

@ቢመከሩ ቢገሰፁ አሻፈረኝ ያሉት ታንግ፥ ከምግብ ቤቶቹ ገቢ በእጥፍ ሃብት አካብትበታለው ብለው ያመኑበት የመሬት ማስዋብ ቢዝነስ ለኪሳራ ጣላቸው።

@በዚህም አላበቃም የ46 ሚሊየን ዩዋን ወይም የ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር እዳ አስታቀፋቸው። አዲስ ምግብ ቤት መክፈቻም ሆነ መከራያ ገንዘብ የሌላቸው የቀድሞው ሚሊየነር መንገድ ዳር በፍጥነት የሚደርስ ምግብ መሸጥ ጀምረዋል።

Esat tv

ድጉ ባላገሩ ከነግርማሞገሱ።
22/11/2022

ድጉ ባላገሩ ከነግርማሞገሱ።

እውነት ቀለበት ለትዳር ዋስትና ይሰጣል!
22/11/2022

እውነት ቀለበት ለትዳር ዋስትና ይሰጣል!

ሴኔጋል ከጫወታ መልስ
22/11/2022

ሴኔጋል ከጫወታ መልስ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወቅታዊ መረጃ -Woktawi Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share