Yegnagetse - የኛ ገፅ

  • Home
  • Yegnagetse - የኛ ገፅ

Yegnagetse - የኛ ገፅ ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃ እናቀርባለን፡፡

11/10/2022
Stunning clay sculpture .👏👏👏
30/07/2022

Stunning clay sculpture .👏👏👏

Fake Camera, real joy..!
24/06/2022

Fake Camera, real joy..!

የአይን ምርመራ
16/05/2022

የአይን ምርመራ

10/05/2022

"በጣም ሃብታም በዛ ላይ ቆንጆ ለሆነች ቸከዝ ምን ልትሰጣት ትችላለህ?" ሲባል
ስልክ ቁጥሬን! 😁

እንደገና እናቴን እንስራት 😭😭😭እናቱን ሞት የነጠቀው ህፃን መንገድ ዳር ተቀምጦ ጭቃ እያቦካ ነው። አባቱ ከስራ ወደ ቤት ሲመለስ አፈርን ከውሀ ጋር እያላወሰሲያሽ ይመለከተዋል።"ልጄ ሆይ! በ...
30/03/2022

እንደገና እናቴን እንስራት 😭😭😭
እናቱን ሞት የነጠቀው ህፃን መንገድ ዳር ተቀምጦ ጭቃ እያቦካ ነው። አባቱ ከስራ ወደ ቤት ሲመለስ አፈርን ከውሀ ጋር እያላወሰ
ሲያሽ ይመለከተዋል።
"ልጄ ሆይ! በጭቃ አትጫወት ልብስህ ይቆሽሻል ሰውነትህም ይቦካል በል ና አሁን ተነስ ወደቤት ግባና ታጠብ"
"አባቴ ሆይ! እኛ ከጭቃ እንደተፈጠርን አልነገርከኝምን?"
"አዎ ልጄ! ከጭቃ ነው የተፈጠርነው"
"እባክህ እርዳኝና እናቴን እንደገና እንስራት"
"እህ የእናት ናፍቆት"
ከአፈር በታች የሆኑ እናቶችን ሁሉ ፈጣሪ ምህረቱን ይለግሳቸው🙏
በህይወት ያሉትንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው እንከባከባቸው ።🙏

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yegnagetse - የኛ ገፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yegnagetse - የኛ ገፅ:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share