Afar state media network /adal/danakil

  • Home
  • Afar state media network /adal/danakil

Afar state media network /adal/danakil Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afar state media network /adal/danakil, Media/News Company, .

22/03/2022

APP Statement on the Situation in Afar

The tragic and devastating war in Afar engulfed by heavy artillery bombardment of civilians in the northern Afar Region by the TPLF aggressors, has heighten the humanitarian crisis is alarming and needs to be addressed. The Afar Pastoralists are subjected to War crimes and crimes against humanity everyday with impunity by the TPLF Invading forces.

It's ironic that the Federal government of Ethiopia clearly denied the suffering of Afar Pastoralists with absolute negligence and abandonment and it's also surprising, how the Regional government is toothless to say a word of truth about the atrocities and crimes committed against the very people it supposedly represents.

It's also important to recall the deaf ears and blind eye of the International community on the heinous crimes and violations of basic human rights against children, women, elderly and persons with disabilities by the TPLF agression.

Since early January of this year, nearly 700,000 people have been displaced from the north Afar , some of them have died on their way to the IDPs centers, there is no any information whatsoever on whereabouts of family members, animal herds and their entire livelihoods have been totally destroyed.

The intentional distraction and Absolute Property damages including residential homes, schools, health facilities, waterways and whales, shortages of food and fuel, interruption of telecommunications, electricity and blocked of all kinds of roads leading to the northern part of Afar Regional state only shows, not single wire of human values left in the circle the invaders.

According to sources, the IDPs have forced to death by hunger and lack of water already and obviously, no one is really concerned about them including the Regional authorities due to disinformation of the state media outlets.

The Afar People's Party is therefore calls upon all whom it may concern:

1. The local and International humanitarian agencies Must understand the sense of urgency and the dire humanitarian situation in the Afar region. It's important to take in to consideration that the Afar people in the north are facing a situation where the mothers left their children alive on their way to IDPs centers. The acute medical condition of weaker patients, lack of food and malnutrition is higher. We call upon local and international organizations to involve in life saving humanitarian assistance immediately without any delay.

2. We urge the federal government to stop blaming the victims of Afar with regards to the humanitarian access to Tigray region through the Abala corridor , while there are more than ten entry points to Tigray other than Afar region. If the government is committed to help Tigray, it should not be at the expense of Afar in the first place. This time, It seems the government is stabbing the Afar heroes from behind to blind fold the International community.

3. We once again remind the TPLF expansionist and aggressors that they should immediately withdraw from Afar land without any conditions. TPLF should understand that winning against Afar Pastoralists yields no fruit of victory for it's impossible to permanently defeat them.

4. The Afar people should mobilize themselves in order to host the fleeing families, defending their land and reputation and unite against all odds to cover the loopholes created by the irresponsible administration authorities who supposed to safeguard the safety and security of it's civilian citizens. The old habits of dividing up the youth of Afar is also un acceptable.

5. It is not and has never been late for peace and reconciliation of proper manner to end the suffering of Ethiopian citizens all over the country through genuine, all inclusive, transparent and honest National dialogue, where by, if not all ,at least the major differences could be addressed and consensus would be achieved.

Afar People's Party
Samara, Afar
March 22,2022

ጦርነት ለአፋር የደም ስር መቀስቀሻ ቪታሚንና የህይወት ፍልስፍና ነው።********************************************በሺዎች የሚቆጠር የአፋር ጀግኖች በተለያዬ መስክ የ...
18/11/2021

ጦርነት ለአፋር የደም ስር መቀስቀሻ ቪታሚንና የህይወት ፍልስፍና ነው።
********************************************
በሺዎች የሚቆጠር የአፋር ጀግኖች በተለያዬ መስክ የተሰጣቸው ስልጠና ወስደው ዛሬ ተመርቀዋል።

ስጀመር ስልጠና የተሰጣቸው ለአካሄድ እንጂ የአፋር በርሃ በራሱ የአለማችን ፈታኝ ማሰልጠኛ ነው።

በዚህ በርሃ ላይ ኑሮን አስተካክሎ መኖር ከሁሉም በላይ ከባድ መሰናከል ቢሆንም አፋሮች ግን ይህ ጥበብ ተክነውበታል።

የአፋር ህዝብ የፈለገውን ቻለንጅ በቀላሉና በድል የመሻገር ጥበብ የተካኑት በተፈጥሮ ቻለንጅ የበዛበት ማሰልጠኛ የሆነው በርሃ ውስጥ ስለሚኖሩ ነው።

ስለዚህ እንደ ህወሓት ያለ ታጣቂዎች የሚቀምሩት ወታደራዊ ሳይንስና የመጥቃት ስልት በአፋር ዘንድ ትርጉም የለሽ የሚሆነው የበርሃችን ተፈጥሯዊ ሚስጥር ከሰው'ዋዊ ቀመር የበረታ ቻለንጅ ስለሚያስተምረን ነው።

ለማነኛውም የዛሬ ተመራቂዎች በክፍተኛ ሞራልና የወታደራዊ ሳይንስ አቅም የተካኑ የበርሃ ልጆች ዛሬ ሜሌን ጨምሮ በሁሉም የአፋር ግንባሮች የትግራይ ወራሪ ለማደን ስምሪት ተሰጧቸዋል።

አፋርን በጦርነት ለመውረር መሞከር ለአፋር ደም ስር ቪታሚን A መስጠት ማለት ነው።

ጦርነት ለኛ የህይወታችን አንዱ ፍልስፍና ነው።

አፋር ታሸንፋለች ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢንሻአላህ ።💪

By: Asseb Post

ባለ ሂጃቧ እህታችን የአፋር ክልል መንግስት ምክትል አፈጉባኤ ሆና ተመርጣለች 🥰🙂
30/09/2021

ባለ ሂጃቧ እህታችን የአፋር ክልል መንግስት ምክትል አፈጉባኤ ሆና ተመርጣለች 🥰🙂

አስቸኳይ መልዕክት ለኢፌድሪ መንግስት !°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°የኤፌዴሪ መንግስት የጁንታ ሽብሩን ለማሳለጥ እንደ እድል የሚጠቀምባቸው ሁኔታዎች ማስወገድ ...
27/08/2021

አስቸኳይ መልዕክት ለኢፌድሪ መንግስት !
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
የኤፌዴሪ መንግስት የጁንታ ሽብሩን ለማሳለጥ እንደ እድል የሚጠቀምባቸው ሁኔታዎች ማስወገድ ቀዳሚ የትግል ግብ ሊያደርገው ይገባል። ሼር ሼር
***********************************************
የኢትዮጵያ መንግስት በአፋር ሰሜናዊ ዞን ላይ ከአመት በላይ በተለያዬ ምክኒያት ተቋርጦ የሚገኘው የኔትወርክና የባንክ አግልግሎት በአስቸኳይ እልባት ስጥቶ የማይፈታ ከሆነ መንግስት ራሱ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የጁንታ ወራሪን በቀጥታ እያበረታታና እድል እየፈጠረላቸው መሆኑን በግልፅ መተወቅ አለበት!

ምክናያቱም በአፋር ሰሜናዊ ዞን ግንባር ባለው ውጊያ ለሀገርና ለክብራችን ስሉ ውድ ህይወታቸው እየገበሩ እየተዋደቁ የሚገኘው የዞኑ ህዝብ የኔትወርክና የባንክ አግልግሎት ባለመኖሩ ሰበብብ በአከባቢው ህዝብ ላይ ከአቅሙ በላይ የሆነ የኢኮኖሚ ቀውስና የፋንናንስ እጥረት እንዲሁም የኢንፎርሜሽን አለዋወጥ ክፍተት በመኖሩ በዞኑ በኩል ለመግባት እየተፍጨረጨረ የሚገኘው ሀገር አፍራሹ የጁንታ ሀይል ከፈፀመው ወረራ ጎን ለጎን የኔትወርክና ባንክ አግልግሎት ከነ አካቴው በዞኑ ብቻ ሳይሆን አቅራቢያው አለመኖር እየተደረገ ያለው የህልውና ትግል ላይ እያሳደረ ከሚገኘው ክፍተኛ ተፅኖና እንቅፋት በላይ የጁንታ ሀይል ሽብሩን እንደልብ ለማሳለጥ የሚያስችላቸው መልካም እድል እየፈጠረላቸው መሆኑን መንግስታችን በአፅኖትና በጥልቀት መገንዘብ ይኖርበታል ።

ስለዚህ መንግስት በዞን ያለው የመሠረተ ልማት ችግር መፍታት ዛሬ ነገ ሳይሉ ግዜ ሳያባክኑ ክፍተቱን በአስቸኳይ በመሞላት ጁንታው ለእኩይ አላማ ሊጠቀማቸው የሚችለው እድሎች በመዝጋት የወራሪው እድሜ ማሳጠር ለነገ የማይባል የሀገር ህልውና እርምጃ መሆኑን ታምኖበት ወደ ተግባር በአፋጣኝ መገባት አለበት ! እንላለን !

ሼር ሼር!

24/07/2021

#የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፐረዝዳንት ክቡር አወል አርባ የሰጠው መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች::

ሰመራ-ሃምለ 17፤ 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)

የህውሀት ጁንታ በአፋር በኩል የቆየ የግዛት የማስፋፋት ከንቱ ሲራን የአፋር ህዝብ አንድነቱን ጠብቆ በጠንካራ ክንዶች ግብአተ መሬታቸውን እንዲፈጽም የክልሉ ርእስ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ጥሪ አቀረቡ ፡፡

የህውሀት ጁንታ ቡድን በአፋር በኩል የቆየ ከንቱ የግዛት ማስፋፋት ህልሙን ለማሳካት የሚያደርገውን መቀዥቀዥ የክልሉ ህዝብ በተደራጀ እና በተቀናጀ በአስተማማኝነት ደረጃ አንድነቱን ጠብቆ በጠንካራ ክንዶች ግብአተ መሬታቸውን እንዲፈጽም መዘጋጀት እንዳለበት የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በሰጡት ወቅታዊ መግለጫ ጥሪ አቅርበዋል ፡፡

ርእሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የአፋር ህዝብ በኢትዩጵያ አንድነት ፣ በሉአላዊነቱ እና በድንበር ጠባቂነቱ የማይደራደር ፣ ታማኝ ሀገር ወዳድ ፣ ጀግናና አቃፊ ህዝብ መሆኑ ወደኋላ ያለው የትናት ታሪኩ ህይዋ ምስክር ነው፡፡ ዛሬም የሚታይ የሚዳሰስው የቀንተቀን ተግባሩ ይሂው ነው በማለት ነገም በአስተማማኝ ሁኔታ ወዶ እና ፈቅዶ የሚፈጽመው የህይወቱ እና የማንነቱ አንድ አካል የሆነ ጀግና ህዝብ ነው ብለዋል ፡፡

ይህን ታሪኩን የዘነጉት የሚመስሉ የህውሀት ጁንታ ቡድን ለ27 አመት ያደርሱት የግፍ እና የጭቆና ተግባራቸውን ከሊላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በአንድነት በመሆን አሽቅንጥሮ ጥሎ ህዝቡ ምርጫውን በፍትሀዊነት እና በሰላም ወስኖ የኢትዮጵያን አንድነት በማረጋገጥ እና የብሄር ብሂረሰቦችን ማንነት እና ፍላጎት በማክበር አዲስ የለውጥ መንገድ ላይ እንገኛለን ፡፡

ይህ ያልጣመው አሽባሪው የህውሀት ጁንታ እኔ ያልመራኋት ኢትዮጵያ ትፍረስ በሚል አስነዋሪ እና አሳፋሪ ተግባሩን አንግቦ አገር ለማፈራረስ እና ግዛቱን ለማስፋት ከንቱ እና የማይሳካለትን ተግባሩን ሙከራ ለማድረግ እንዳበደ ውሻ በመቀዥቀዥ ላይ ይገኛል ሲሉ ርእሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል ፡፡

ይህን አስነዋሪ እና አሳፋሪ የክህደት ተግባሩን በአፋር ንጽሀን አርብቶ አደር ህዝብ ህጻናት፣ሴቶች፣ አዛውንቶች፣ አይነስውሮች ላይ በፈጸመው ጥቃት ሞት እና ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ፣ ሴትችን የመድፈር እና ትምህርት ቤቶችን ተቋማትን በማቃጠልም ሀገርን የማፈራርስ እና በአፋር በኩል የቆየ የማይሳካለትን ከንቱ የግዛት ማስፋፋት የቅዥት ህልሙን ለማሳካት ሙከራ እያደረገ ይገኛል ፡፡

በመሆኑም ይህን ከንቱ እና አሳፋሪ ሙከራውን ጀግናው እና በሀገሩ የማይደራደረው የክልሉ ወጣት እና ህዝብ በየደረጃው ያለው ከመንግስት እና ከጀግናው የክልሉ ልዩ ሀይላችን እና ከጸጥታ ሀይሎች ጋር ጎን በመሰለፍ ወራሪውን ጁንታ አስተማማኝ እና የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ በአንድነት እና በቁርጠኝነት በመቆም በጠንካራ ክንዳችን ወራሪውን ድባቅ በመምታት ህልውናችንን እና ሉአላዊነታችንን ለማስከበር በጋራ እንነሳ ሲሉ ጥሪያቸውን በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል ፡፡

Kiblati_rasi Maca baaheh?Rakaakay takku fideraal takku rasu takku daqar takku wagta maray ayyunta meraacisa (kilbatti ra...
13/05/2021

Kiblati_rasi Maca baaheh?

Rakaakay takku fideraal takku rasu takku daqar takku wagta maray ayyunta meraacisa (kilbatti rasul yan caalat aaxigih tibbo betaana,tefareenih inna, maqal dagnaay shabaka caagidik sarrimaaneh yakke bica mablaay uddur fan yakke bica mabla yeey baxsaluk,rakaakay doolat ahak tibbo bettam mafaximta kilbatti rasi baxsaluk ayrook ayroh ayfaf ayyuntiino tellemmo kee angaaraw xakabuh 60% jabuutiy suquudiyaay tonnah kaadu^ geeri dariifal yan maraluk mangom mashrafat buxaaxi mari kak geyam toh inkih waasimmay away tan qadaaga fayya edde gacca itta way kaxxa taqabih addat yan

1 woo tu^baahe maray catiimaluk macatiimoy
2 biyak fideraalalay rakaakayal ooba dagom yoh tambalaye

cagidih rasuuy rakaakay caddol tan meraaciino sissik celli taceemi!!

habaalimak maay gexxu waytaah

mali gubat tambi maleela xagimta inta qafar misilah!!

በማፈሪያት ካሚል የሚመራው ሰላም አጥፊው ሰላም ሚንስትር መሀል አፋር ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ አዋሳኝ እያለ ግማሹን የአፋር ክልል መሬት ለሶማሌ ክልል መሬት መሆኑን ምስክሪነት እየሰጠ ይገ...
08/04/2021

በማፈሪያት ካሚል የሚመራው ሰላም አጥፊው ሰላም ሚንስትር መሀል አፋር ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ አዋሳኝ እያለ ግማሹን የአፋር ክልል መሬት ለሶማሌ ክልል መሬት መሆኑን ምስክሪነት እየሰጠ ይገኛል።

ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ*******************************************በቅድሚያ ባለፈዉ አርብ መጋቢት 24 - 2013 ዓ.ም በንሩካ እና ገላዕሉ ...
06/04/2021

ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ
*******************************************
በቅድሚያ ባለፈዉ አርብ መጋቢት 24 - 2013 ዓ.ም በንሩካ እና ገላዕሉ ስር የሚገኙ ቀበሌዎች ማለትም ጋዳይማቱና ሳራኮማ እንዲሁም ዛሬ መጋቢት 28 ጠዋት በሀሩካ ፣ በታስኩቲ፣ በገላዕሉና፣ በገዋኔ፤ አራት የክልላችን ወረዳዎች በሚኖሩ ንፁሃን ነዋሪዎች ላይ በሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል በአልሸባብ ጥምር ጦር በተፈፀመው ግድያ፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን።

በአንድ በኩል የውስጥና የውጪ ፀረ ኢትዮጵያ ሀይሎች ተቀናጅተው የአገራችንን ህልውና እየፈተኑ ባሉበት ፤ በሌላ በኩል አገር ወዳድ ሀይሎች ሰላማዊና ፍትሀዊ ምርጫ በማድረግ አገር ለማሻገር ጥረት እያደረጉ ባለበት በዚህ ወሳኝ ወቅት የሶማሌ ክልል መንግስት በየእለቱ እያደረገ ያለው የጦርነት ነጋሪት ጉሰማና የማስፋፋት ወረራ አባዜ የክልሉ መንግስት አስተላለፍ ከየትኛው ወገን እንደሆነ እንዲንጠራጠርና እንድንጠይቅ የሚያስገድድ ሆኖ አግኝተነዋል።

የአፋር ክልል ልዑላዊ ግዛት እምብርት የሆነው በሰመራ እና በአዋሽ መካከል በህግ ወጥ መንገድ የሰፈረው የሶማሌ-ኢሳ ታጣቂዎች በውጭ ሀይሎች እጅ አዙር ሴራ እየተመሩ መንገደኞችና ነዋሪዎችን በመግደል፣ ንብረታቸውን በማውደምና በማፈናቀል ለአመታት አካባቢው ሀዘን የማይለየው የሰቆቃ ምድር እንዲሆን ሲያደርግ ቆይቷል።

ባለፈው አርብ መጋቢት 24/2013 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ እና በክልሉ መንግስት በሚደገፈው የአል-ሸባብ ክንፍ ኦብነግ በሚባለው አሸባሪ ቡድን የተቀናጀ ጥምረት በንፁሃን የአካባቢው ነዋሪ ዜጎች ላይ ጉዳት ቢደርስም የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰላምና ለአገር አንድነት ሲባል ጉዳዩ በትእግስትና በሰከነ መንገድ መያዝ እንዳለበት በማመን ስለተፈጠረው ሁኔታ መግለጫ ከማውጣትና ወደሚዲያ ከመውሰድ ተቆጥቦ ቆይቷል።

በኛ በኩል በአስተዋይነትና በአርቆ አሳቢነት ያለንበትን አገራዊ ሁኔታ ከግምት በማስገባት የተወሰደውን የዝምታ አማራጭ የሶማሌ ክልል መንግሥት እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ መግደልና ማፈናቀሉ ሳያንስ ስግብግብ ፍላጎቱን ለማሳካት የፈፀመውን አስነዋሪ ተግባር እኛ እንደፈፀምነው አድርጎ በሚዲያ በማቅረብና ቀድሞ በማልቀስ የማሳሳት ሙከራ አድርጓል።

ይሁን እንጂ የሶማሌ ክልል መንግስት ለአመታት ሲያደርግ እንደቆየው ሁሉ በተለይም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጣቢያዎችን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በእቅድ የተመራ አካባቢውን የማተራመስ የጥፋት ተግባሩን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በዚህም ባለፋው አርብ መጋቢት 24-2013 ዓም በሀሩካ እና በገዋኔና ገላዕሉ ወረዳዎች መንገደኞችና በኑፁሃን ዜጎች ላይ ጥቃት በመፍፀም ከ30 በላይ አርብቶ አደሮች ህፃናት፣ አዛወንቶችና፣ ሴቶች፣ ያለበት ሲገደሉ፤ ከ50 በላይ የሚሆኑት ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ ንብረትም ወድሟል ።

በተመሳሳይ ዛሬ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም ጠዋት በሺዎች የሚቆጠር የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስና የሶማሌ ጥምር የሽብር ክንፍ በጋራ በመቀናጀት በአራት የክልላችን ወረዳዎች ማለትም ሀሩካ፣ በገዋኔ ፣ በገላዕሉና በሚሌ አዳይቱ ላይ መጠን ስፊ ጥቃት በመፈፀም ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ ንፁሀንን ገድለዋል።

የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከውስጥና ከውጪ ሆነው የአገሪቱን ሰላምና መረጋጋት ለማወክ እንደሚሰሩ ሀይሎች ሁሉ የአካባቢው ነዋሪዎች አንድነትና ትብብር እንዳይጠናከር በየጊዜው ጥቃት በመፈጸም አካባቢው የሁከት ቀጠና እንዲሆን የማድረጉን ተግባር አጠናክሮ ቀጥሎበታል።

በመሆኑም የአፋር ክልላዊ መንግስት ለአገር ሰላም ዋጋ በመስጠትና ለህዝቦች አንድነት በማሰብ እስካሁን ህዝባችን እየሞተና እየተሰቃየም ቢሆን ጉዳዩን በትእግስትና በማስተዋል ሲከታተለው ቆይቷል።

ይሁን እንጂ ያንድ ወገን ጥረት ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጣ ስለማይችል በቀጣይ በክልላችን ነዋሪዎች ላይ የሚደርሰውን ሞት፣ መፈናቀልና የንብረት ውድመት ለመከላከል ማንኛውንም አስፈላጊ እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን እያሳወቅን ጉዳዩ ወደለየለት ግጭት ከማምራቱ በፊት የሶማሌ ክልል መንግስት የማስፋፋት ህልም ያነገበ ሽብር ወረራን ገታ በማድረግ ቆም ቢሎ ማሰብ እንዲጀምርና የፌደራል መንግስትም የመፍትሔው አካል ለመሆን እንዲሰራ በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን።

መጋቢት 28/2013 ዓ.ም
አፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ሠመራ

ሰበር ዜና በዚህ ሰአት የተባበሩት ጥምር የሶማሌ-አልሸባብ ወራሪ ጦር ከአፋር 4 ወረዳዎች ላይ ሙሉ አቅሙን አሟጦ በመጠቀም ክፍተኛ ውጊያ በማድረግ ላይ ይገኛሉ‼️አላማቸው የኢትዮ-ጂቡቲ ጥቁር...
06/04/2021

ሰበር ዜና
በዚህ ሰአት የተባበሩት ጥምር የሶማሌ-አልሸባብ ወራሪ ጦር ከአፋር 4 ወረዳዎች ላይ ሙሉ አቅሙን አሟጦ በመጠቀም ክፍተኛ ውጊያ በማድረግ ላይ ይገኛሉ‼️

አላማቸው የኢትዮ-ጂቡቲ ጥቁር አስፓልትና የአዋሽ ወንዝ መቆጣጠር ነው!

ይሄ ደሞ አንዲት አፋር ሴት በህይወት እስካለች ድረስ በፍፁም የማይሳካ የዚያድባሬና የእስማኤል ጌልዋ የህልም ቅዠት ነው።

ድል ለጀግኖቻችን ሞትና ውርደት ለወራሪዎች !
አላሁማ አንሱርና አላል ሙጅሪሚን 🙏🙏

ሰበር ዜና ‼️ ዛሬ ይለይለናል ሼር 💪🙏የተባበሩት የሶማሌ አሸባሪዎች በሺዎች የሚቆጠር ልዩ ሀይልና የአልሸባብ ታጣቂዎች በመኪኖች ጭኖ ወደ አፋር ክልል ወሰን ዘልቆ በማስገባት ለክፍተኛ እልቂ...
04/04/2021

ሰበር ዜና ‼️ ዛሬ ይለይለናል ሼር 💪🙏

የተባበሩት የሶማሌ አሸባሪዎች በሺዎች የሚቆጠር ልዩ ሀይልና የአልሸባብ ታጣቂዎች በመኪኖች ጭኖ ወደ አፋር ክልል ወሰን ዘልቆ በማስገባት ለክፍተኛ እልቂት ዝግጅት ጨርሾ ይገኛል ‼️

አሁን በዚህ ሰአት የአፋር አርበቶ አደርና የሶማሌ ጥምር የሽብር ጦር በሀይለኛ ተፋጠው ይገኛሉ !
አሁን የቀረው ካዕታ መሳብ ብቻ ነው‼️

ከዚህ ጀምሮ በቀጠናው ታሪካዊ የሰው ልጆች ፍጅት ልፈፀም እንደምችል በግልፅ አዝማሚያ እየታዬ ነው።

ድልና ድምቀት ለአፋር ጅግኖች ሞትና ውርደት ለሶማሌ አሸባሪዎች ‼️‼️

የዚያድባሬ ህልም በአፋር ምድር በፍፁም አይሳካም !
ዛሬ ይለይለናል 💪🙏

ለሶማሌ ህዝብ !! የሌሎችን መሬት ለመዝረፍ እና ሙስሊም ወንድም ለማግለል ሳይሆን ልጆቻችሁን የምታስታቅቁት ለራሳችሁ እና ለመሬታችሁን ጥበቃ ነው ፡፡ ልጆችዎ በሙስጠፋ የፖለቲካ ቁማር ህይወታ...
04/04/2021

ለሶማሌ ህዝብ !!

የሌሎችን መሬት ለመዝረፍ እና ሙስሊም ወንድም ለማግለል ሳይሆን ልጆቻችሁን የምታስታቅቁት ለራሳችሁ እና ለመሬታችሁን ጥበቃ ነው ፡፡ ልጆችዎ በሙስጠፋ የፖለቲካ ቁማር ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው ፡፡ በአፋር ክልል ሀሩሩካ ወረዳ ትናንት በተነሳ ግጭት ከ 80 በላይ የሶማሌ ልዩ ኃይል አባላት ተገድለዋል ፡፡ ዓላማ በሌለው እና ውጤታማ ባልሆነ ግጭት ገና በልጅነታቸው ራሳቸውን እያጠፉ ነው ፡፡

ኦ! የሶማሊያ ህዝብ! አፋር በግልፅ ጦርነት ተሸንፎ አያውቅም ፡፡ ከዚህም በላይ እውነትን ለማሸነፍ አመክንዮ የለም ፡፡ ይህ የማይካድ ሀቅ ነው ፡፡ ስለዚህ በከንቱ ግጭት ልጆቻችሁን አትለቋቸው ፡፡ ደጋግመህ አስብ ፡፡ አስከሬን ከማምጣትዎ በፊት ለልጆችዎ ምክር ይስጡ ፡፡ የዚያድ ባሪ ህልም ከቅ nightት ያለፈ ምንም አይደለም ፣ ይፈትሹዋቸው !!

Qarkakissa faxxem elle abita ayyuntaa kee baaxo baad bagul matan Qafar baaxo kee baakistaan akke awaytek!!!
12/03/2021

Qarkakissa faxxem elle abita ayyuntaa kee baaxo baad bagul matan Qafar baaxo kee baakistaan akke awaytek!!!

10/03/2021
06/03/2021

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን ክብሯም አርክሰዋል ።

አሁን ከመላ የአለም ሀገራት ከብይ አህመድ ጎን የቀሩት ኢሱና ሳልቫኪር ናቸው።😏

ያውም ሳልቫኪር በለመና ነው አሉ እያስጠጋ ያለው !😜

APP መርሁ እውቀት የሆነ የህልውና መስመር ነው።ከAPP ጋር ወደፊት 🌴🧡🌴🌴💪
21/02/2021

APP መርሁ እውቀት የሆነ የህልውና መስመር ነው።
ከAPP ጋር ወደፊት 🌴🧡🌴🌴💪

APP (QUM) part'i Qafar ayyuntak, agat muddaqiinooy, ayyyuntiinô kee kunnabnay kalah aydaaduy, siyaasâ maslacatittee kee ...
19/02/2021

APP (QUM) part'i Qafar ayyuntak, agat muddaqiinooy, ayyyuntiinô kee kunnabnay kalah aydaaduy, siyaasâ maslacatittee kee Ginok lon gar dudda luk dacrisu waa siyaasâ daarata.[ QUM Dooranam,Doorit sinni dooriti]
*********************************************
Qafar ayyuntih muddaqiinoo kee kunnabna. Affaara amok gaada naqboyti Suumut gaňaasaqoh admo kee kobor gaadih Xin kalitit xakak kah nee waysiisam qafar sinni gidmii kee agiiranni boola hinnay qafar ayyunti aalle waa dudda le miraaciinih booha xalte boolak nee geyta xakak sinna.

Akkeey xer wargih aydaadul qafar raabite wayteh Oggole wayte buri xale uma caalatay qafar ummatta taway edde geytimtak tassaqquh, taamate doorol Qafarim dudda luk abbinossu wayta Siyaasâ missoyna APP Dooranam doorit sinni aniinaa kee ane way wagitta aydaadi margaqa kinnim Numuk maqelitta.

Takkay ikkah, qafar ayyunti leh yan daddos kee muddaqiinu wagita essroora dudday, cogdal inkih gacisu duudah massoosu duudah, kaadu qasri essera dadal maqattooti beyu duuda siyaasâ miraaciinuy qafar ceela qafar doorittuh tah kee kalah tan mango essrooray qafar ayyunti 100 sanatitteh bagut luk gacsa akak wee gacissu xiqtam APP (QUM) parti kinnim laqoh innah qado. kaadu qafar ayyunti badit kak lem makkala.

APP (QUM) Parti Doorittaanam isinni kunnabna kee muddaqiinooy edde nan xakak wayak sahha le mano, kee inkih tan qafar xaylo inki bisluk edde taffoofe dadal faage dooritteenim kinnim aaxaaguk, doortanam mahabbaalina.

INKIH YAN QAFAR AYYUNTAW APP DOORTANAM MASSAKXXAL SIN ESSERNA.

ዳሎል ታላቁ ስመ፣ ገናናው፤ የአለማችን፣ ስምጥ ሸለቆ፣ መቀነት፤ እምብርት ላይ የሚገኝ ከዳናኪል በረሃ እስከ ሞዛምቢክ፥ ሀይቅ ድረስ የተዘረጋው ሰንሰለቱ ዋና አዙሪት ላይ የፕላንቷ ስስ ብልት...
16/02/2021

ዳሎል ታላቁ ስመ፣ ገናናው፤ የአለማችን፣ ስምጥ ሸለቆ፣ መቀነት፤ እምብርት ላይ የሚገኝ ከዳናኪል በረሃ እስከ ሞዛምቢክ፥ ሀይቅ ድረስ የተዘረጋው ሰንሰለቱ ዋና አዙሪት ላይ የፕላንቷ ስስ ብልት እንድሁም የምድር ወገብ ትንሹ Mars፣ የተባለለት በቃላት የማይገለፅ የቀለማት፣ ጥግ ላይ የነገሰ የፕላንቷ ነጉስ፤ የአለም ህልውና ሚዛን፥ የቆመበት፡ አከርካሪ፣ ሚስጢር፣ የሰው ልጆች ታሪክና፡ ክስተት ውስጥ ከመተንተን ገደብ የመጠቀ ስነፍጥረት ላይ የተዋቀረ የትሪያንግሉ ልዩ ማህደር፣ እንድሁም ብቸኛው የፕላንቷ ሚስጢራዊ ክፍል የት ነው ከተባለ አሁንም ዳሎል ነው።
አፋር፡

ዘመድ ከዘመዱ... አህያ ከአመዱ..... አይደል የሚባለው
14/02/2021

ዘመድ ከዘመዱ...
አህያ ከአመዱ..... አይደል የሚባለው

የአፋር ልዑላዊነት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና የሶማሌ ክልል ሸባሪ ቡድን እንደልቡ እየቆረሱ ሚያከፋፍሉት ደረቅ ደቦ አይደለም። ሼር አድርጉ የዚያድ ባሬ ሴራ እናክሽፍ.***********...
11/02/2021

የአፋር ልዑላዊነት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና የሶማሌ ክልል ሸባሪ ቡድን እንደልቡ እየቆረሱ ሚያከፋፍሉት ደረቅ ደቦ አይደለም። ሼር አድርጉ የዚያድ ባሬ ሴራ እናክሽፍ.
********************************************
የአፋር ክልል መንግስት ገዥ ቡድን ሆይ ሌላ እንኳን ባትችሉ የኢትዮጲያ ምርጫ ቦርድና የሶማሌ ክልል ባለስልጣን ተጣምረው በአፋር ህዝብ ህልውና እና በክልሉ ልዑላዊነት ላይ እያደረጉ ያሉት አሻጥርና መዋቀራዊ ሴራ፤ በአስቸኳይ በማስቆም በዚህ ሴራ መዋቀራዊ ሴራ መሠረት ልፈጠር የምችለው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ታሳቢ ያደረገ ማስጠንቀቂያ የሀገር ሚዲያዎች አስጠርታችሁ ለኢትዮጲያ ህዝብ እና ለአለም ማህበረሰብ በግልፅ አቋም ቁርጥ ውሳኔ ማሳወቅ አለባችሁ።

ወይም ካልቻላችሁ የአፋር ህዝብ እንዲደራጅ በግልፅ አሳውቁን !

ይህ ታሪካዊ ሀላፊነት የማትወጡ ከሆነ ግን እናንተ የህዝቡን ህልውና የምትሸጡ ሀገር ሻጭ የባንዳ ባንዳ ተላላኪ ቡድን መሆናችሁና የአፋር ህዝብ ዘላላምና ታሪካዊ ጠላቶች መሆናችሁ የአፋር ህዝብ በናንተ ላይ በግልፅ ያውጃል ።

ደሞ በታሪክም ፊትም ወራዳ ባንዳ ተብላችሁ ለዘላለም ስማችሁ ይታወሳል ።

ከዚህ ታሪካዊ ውድቀትና ህዝባዊ ንቀት ክልሉን መጠበቅ የእናንተ ሀላፊነት ነው። ካልቻላችሁ በግልፅ ለህዝቡ በመናገር የአፋር ህዝብ እንዲደራጅና የራሱን ክብር እንዲያስጠብቅ አቅጣጫና ሁኔታ መመቻቸት አለባችሁ።

ካልሆነ ግን የመጀመሪያ የአፋር ህዝብ ጠላት ብቻ ሳይትሆኑ የቅርብ ገዳይም ጭምር መሆናችሁን ይታወቃል።

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአፋር ህብ ያለው ንቀት ገደብ ያጣ መሆኑን በግልፅ እያሳየን ይገኛል።
በዚህ መሠረት ይሄ ቦርድ የአሸባሪዎች ምሽግ መሆኑን ገልፀዋል ።

ቦርዱ በአፋር ህዝብ ልዑላዊነት ላይ እየፈፀመ ያለው ቆሻሻ ሴራ በዘገይም ኢትዮጲያ እንደ ሀገር ዘላለማዊ ዋጋ ያስከፍላታል ።

የአፋር ልዑላዊነት ምርጫ ቦርድ እየቆረሰ የሚያከፋፍል እንጀራ አይደለም እንዳልሆነ በግልፅ ይረዳል።

By: Ada'l press

Logiyal takkem qadaaga innaa radooy?Qafar ummatta qadaagat digaalanam macah faxximteeh?🍆muuz 1kiilo 60 birri.🍉Cabcabak 1...
10/02/2021

Logiyal takkem qadaaga innaa radooy?
Qafar ummatta qadaagat digaalanam macah faxximteeh?
🍆muuz 1kiilo 60 birri.
🍉Cabcabak 1cabbat 350.
🍊Burtukaah 1 kiilo 90 birri.
🍐Mandariin kiilo 120 birri.
Itiyoppiyak iroh nannoo?
Jabuutil ahak addah tanih qadaaga!!!

ዛሬ በአፋር ክልል ሚሌ ወረዳ አዳይቱ ቀበሌ ላይ የኢሳ ሶማሌና የአልሸባብ ታጣቂዎች ጥምር ጦር በፌድራል ፖሊስ አባላት ላይ  ድንገት በከፈቱት ጦርነት ከ70 በላይ አባላት የተገደሉ ስሆን ከ6...
23/01/2021

ዛሬ በአፋር ክልል ሚሌ ወረዳ አዳይቱ ቀበሌ ላይ የኢሳ ሶማሌና የአልሸባብ ታጣቂዎች ጥምር ጦር በፌድራል ፖሊስ አባላት ላይ ድንገት በከፈቱት ጦርነት ከ70 በላይ አባላት የተገደሉ ስሆን ከ60 በላይ ቁስለኞች ሚሌ ክሊኒክ ገብተዋል ከነሱ ክፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው 11 ቁስለኛ ወደ ዱብቲ ሆስፒታል ሪፈር ተሰጧቸዋል።
ጦርነቱ አሁንም እንደ ቀጠለ ነው።
የኢሳ ኡጋስ የጦርነቱ ሀላፊነት ወስደዋል ።

 #የመስቀላዊው ማክሮን ተማፅኖ ሺሺት ወይንስ ማፈግፈግ ?የፈረንሳዩ ትንሹ ናፖሊዮን በትላንትናው እለት በቱርክ ቋንቋ ባስተላለፈው የትዊተር መልእክቲ ከቱርክ ጋር እርቅ እንደሚፈልግ አስታውቋል...
22/09/2020

#የመስቀላዊው ማክሮን ተማፅኖ ሺሺት ወይንስ ማፈግፈግ ?

የፈረንሳዩ ትንሹ ናፖሊዮን በትላንትናው እለት በቱርክ ቋንቋ ባስተላለፈው የትዊተር መልእክቲ ከቱርክ ጋር እርቅ እንደሚፈልግ አስታውቋል። ለዚህም ማባበያ እና ትኩረት ለማግኘትም ይረዳው ዘንድ መልእክቱን ያስተላለፈው በቱርኪሽ ቋንቋ ነበር።

ማክሮን በመልእክቱ " በመልካም ልቦና እና በቅን መንፈስ ሀላፊነት የተሞላበት ውይይት እናደርግ ዘንድ እጠይቃለሁ ። ይህ ጥሪ የአውሮፓ ፓርላማም ጥሪ ነው ። እናንተም መልእክቴን እንደምትቀበሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። እባካችሁ ውይይቱን እንቀጥል" በማለት በቱርክኛ ለቱርክ ተማፅኖውን አቅርቧል።

የቱርኩ ገዥ ፓርቲ AKP ምክትል ሊቀመንበር ቡሌንት ቱራን ኤርዶጋንን ማክሮንን በቱርክኛ እንዲናገር ያደረጉ መራያችን በማለት አሞካሽተዋቸዋል።
ቱራን " ማክሮን በቱርክኛ ለመፃፍ ተገዷል ለውይይትም ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። ማክሮንን በቱርኪሽ ቋንቋ እንዲፅፍ ያደረገው ሰው ስሙ ቱርካዊው ረጀብ ጦይብ ኤርዶጋን ይባላል " በማለት ኤርዶጋንን አሞካሽተዋል።

ከሳምንት በፊት በቱርክ ላይ ዘመቻ እንክፈት እያለ ሲደነፋ የነበረውን በትእቢት ያበጠውን ማክሮንን አሁን ምን አስተነፈሰው??

ምናለ ሁሉም ሙስሊም ሀገሮች እንደ ቱርክ ቢሆኑ!!!



👉https://m.facebook.com/Seid-Social-ሰኢድ-ሶሻል-106507637595312/?ref=opera_speed_dial

marabe yallay qafar sultan canfare qali miraca rabash*teh Adonyak tayse akheera koh yacay amoytaw 😪inalillaah wainailey ...
20/09/2020

marabe yallay qafar sultan canfare qali miraca rabash*teh Adonyak tayse akheera koh yacay amoytaw 😪
inalillaah wainailey rajiiquun !

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar state media network /adal/danakil posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share