Azan Media-አዛን ሚዲያ

  • Home
  • Azan Media-አዛን ሚዲያ

Azan Media-አዛን ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Azan Media-አዛን ሚዲያ, Media/News Company, .

❤❤❤
25/07/2022

❤❤❤

እስከመቼ ..?😭😭😭😭
20/06/2022

እስከመቼ ..?😭😭😭😭

የወንድሞቻችን የእለት መረጃ እንዲደርሰን የተዘጋጀ ገፅ ነው ሁላችን ሼር እያደረግን ለሌሎች በማጋራት ኸይር እንስራ ጀዛከላህ
28/04/2022

የወንድሞቻችን የእለት መረጃ እንዲደርሰን የተዘጋጀ ገፅ ነው ሁላችን ሼር እያደረግን ለሌሎች በማጋራት ኸይር እንስራ ጀዛከላህ

የጎንደር የሙስሊም ኡማው መረጃ የፍትህ ሂደቱን እንዲሁም የጥፋት ሃይሉን ጥፋት በየጊዜው እንመዘግባለን ፔጃችንን Like Follow Share ያድርጉ ኢንሻአላህ ድሉ የኛ ነው።

22/04/2022

ቀጣይ እሁድ ጎንደር ከተማ ታላቅ የጎዳና ኢፍጣር ይዘጋጃል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል...ኢንሻአላህ

Butajira ❤️❤️❤️
16/04/2022

Butajira ❤️❤️❤️

16/04/2022

አሜሪካን ኤምባሲ የብሊንከንን ንግግር ጠቅሶ በዚህ ፅሑፉ ላይ 'Including' ማለቱ ምንድነው ?

የአምነስቲና የHRW የውሸት ሪፖርት ያልቀለት እውነት እንደሆነ ለማስጨበጥ በሚመስል አራዳነት በዚህ የተዛባ ሪፖርት ውስጥ 'ተፈፀመ' የተባለው ወንጀል አሁንም ድረስ እየቀጠለ እንደሆነ በገድምዳሜው እየነገረን ነው።ያ የቀደመው የቀጣፊዎች ሪፖርት በቃ ሙግት የማያስፈልገው 'Fact' ነው እያለን ነው።

ቆይ ግን ......ያን ያህል ማጋነንና መንግስታዊ ውሸት ለምን አስፈለገ ? ማለቴ ... እጅግ የቀለለ ውሸት ከመንዛት ይልቅ ፍላጎቱን በሌላ በረቀቀ ፕሮፓጋንዳ ለማሳካት ቢሞክር አይሻልም ?

የአሜሪካን መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ ያሳደረው የመረረ ጥላቻስ ምክንያቱ ምን ይሆን ?
ጥላቻው ከነምሬቱ በግልፅ የሚታይ ነው እኮ!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Azan Media-አዛን ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share