Oromoo Media

Oromoo Media Oromoo medis Is private media based in Oromiyaa. Like and Follow our Page

የጃውሳ ሀይሎችን የማፅዳቱ ስራ ቀጥሏል !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;አሁን አማራ ክልል ያለው ሁ...
15/11/2023

የጃውሳ ሀይሎችን የማፅዳቱ ስራ ቀጥሏል !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
አሁን አማራ ክልል ያለው ሁኔታ የመከላከያ ሰራዊት በየጥሻው ተደብቆ ሴቶችን እየደፈሩ እና ህዝብ እየዘረፉ ያሉትን የጃውሳው ሀይሎችን የማፅዳት ስራ እየሰራ ነው። በጀግናው መከላከያ ጥርስ ውስጥ አትግባ የሚባለው ለዚህ ነው። የሃገር መከላከያ ሰራዊት እንዳልነበርህ አርጎ እንዴት ማጥፋት እንዳለበት ያውቃል።

አሁን ጃውሳው ተራ የሰፈር ዱርዬ ሆኗል !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;"አይጥ ለሞቷ የድመትን አፍን...
15/11/2023

አሁን ጃውሳው ተራ የሰፈር ዱርዬ ሆኗል !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
"አይጥ ለሞቷ የድመትን አፍንጫ ታሸታለች እንዲሉ ይሄ የጃውሳ ቡድን ጀግናውን የሀገር መከላከያ ለመውጋት እና አሸንፎ በ24 ሰዓት ውስጥ ቤተመንግሥት እቆጣጠራለሁ በሚል በዘመኑ ታይቶ በማይታወቅ ቅዠት ጦርነት መጀመሩ ይታወሳል።ታዲያ በእብሪት ወደ ጦርነት ውስጥ የገባው የጃውሳው ሀይል አሁን ላይ ለነጋሪ በማይመች ሁኔታ በመከላከያ ሰራዊት ተመቶ ተበታትኗል። በቃ አሁን ጃውሳው ተራ የሰፈር ዱርዬ እና በያዘው ጠመንጃ አስፈራርቶ ከህዝብ የሚዘርፍ_ሽፍታ ሆኗል።

ለዶላር ብሎ ወገኑን የሚያሰቃየው ጃዉሳ !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ከወገኑ ሲቃይ በላይ ዶላር...
15/11/2023

ለዶላር ብሎ ወገኑን የሚያሰቃየው ጃዉሳ !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ከወገኑ ሲቃይ በላይ ዶላር የበለጠበት ጃውሳ
የገዛ ወገኑን ነፍስ እና ስቃይ በልቅምቃሚ ዶላር የቀየረው የባንዳዎች ስብስብ ጃውሳ አሁንም በውጪ ያሉትን ዲያስፖራ ፈረሶችን ለመጋለብ እና ዶላር ለመቀማት ይመቸው ዘንድ መከላከያ ሰራዊትን እንደማረከ በማስመሰል የራሱን ሰዎች የመከላከያ ዩኒፎርም በማልበስ የተለያዩ ድራማዎችን እየሰራ በየሚዲያው እየለቀቀ ይገኛል።በእርግጥ በሰሜኑም ጦርነት ጊዜ ከጃውሳው ድራማ የበለጠ እና አለምአቀፋዊ ሽፋን የተሰጠው ድራማዎች በመከላከያ ዩኒፎርም ሲሰሩ ነበር ።ነገር ግን መሬት ላይ ባለው እውነት ማሸነፍ አልቻሉም። ዛሬም ወደ ተራ የመንደር ሽፍታነት የተለወጠው ጃውሳ ከፈረሶቹ ዶላር ለመልቀም የተለያዩ ቪዲዮዎችን በመከላከያ ዩኒፎርም ሰርተው ቢለቁም መሬት ላይ ያለውን ሽንፈት ግን በምንም መሸፈን እንደማይይችሉ ጠንቅቆ ያውቁታል።

ከሰሜኑ ጦርነት መማር ያልቻለው ጃውሳ !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ትናንት ወያኔ ሲሸነፍ ይጠቀምበ...
15/11/2023

ከሰሜኑ ጦርነት መማር ያልቻለው ጃውሳ !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ትናንት ወያኔ ሲሸነፍ ይጠቀምበት የነበረውን የውሸት ፕሮፖጋንዳ ጃውሳው ምንም ሳይቀይር በአማራ ክልል ዉግያ ላይ ለመጠቀም እየሞከረ ነው።የመከላከያን ልብስ የራሱን ሰዎች በማልበስ መከላከያን ማረኩ እያለ የህልም እንጀራን ይበላል።ትናንትናም ጠላት መከላከያ ሰራዊታችንን መቋቋም አቅቶት በየጥሻው ተበትኖ እንደቀረው ጃውሳውም መጨረሻው ይሄው ነው።መከላከያ ሰራዊታችን እንኳን በመንደር ሽፍታ ይቅርና የተደራጀ አለማቀፍ ኋይል የማይነቀንቀው ሰራዊት ነው።

ለሃገሩ ከፍታ ሁሌ የሚተጋ መሪ !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ደከመኝን የማያውቀው ታታሪው መሪያችን አብይ አህመድ ኢትዮጵ...
15/11/2023

ለሃገሩ ከፍታ ሁሌ የሚተጋ መሪ !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ደከመኝን የማያውቀው ታታሪው መሪያችን አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ ያለ እረፍት እየሰራ ነው።ኢትዮጵያን ለመለወጥ ሁሌ የሚተጋ ፤ ከፍታዋን ለማየት መለመን ካለበት እንኳ ክብሩን ዝቅ አድርጎ በየ ፈረንጅ ሃገሩ የሚዞር ጀግና የኢትዮጵያ መሪ ሎሬት አቢይ አህመድ ነው።

14/11/2023
“ኢትዮጵያ ያልተገባ ጥያቄ ከህግ ውጪ አልጠየቀችም፤ ወደ ጎረቤት ሀገራት አንድ ጥይት የመተኮስ ፍላጎትም የላትም ፤ ነገር ግን በህግና በቢዝነስ ማዕቀፍ እንወያይ” ነው ያልነው።ወንድም ሀገራት...
14/11/2023

“ኢትዮጵያ ያልተገባ ጥያቄ ከህግ ውጪ አልጠየቀችም፤ ወደ ጎረቤት ሀገራት አንድ ጥይት የመተኮስ ፍላጎትም የላትም ፤ ነገር ግን በህግና በቢዝነስ ማዕቀፍ እንወያይ” ነው ያልነው።ወንድም ሀገራት ለኢትዮጵያ ብቻ ብለው ሣይሆን ችግሩ ከመጣ ወደሀገራቸው ይዞ የሚመጣውን መዘዝ በመገንዘብ የኢትዮጵያን ጥያቄ ማድመጥና መፍትሄ ማበጀት እንደሚገባቸው አመላክተዋል፡፡
ኢትዮጵያ ይሕን ለማድረግ ግጭት እንደማትፈልግ በማውሳትም ግጭት እንዳይመጣ በመነጋገር ችግሮቻችንን አብረን በመፍታት በጋራ እንደግ ነው''
ጠ/ሚ/ዶ/ር አቢይ አህመድ

ህዝብን የሚያሸብሩ የዘመናችን አልሸባቦች !!የኢትዮጵያ ዜጎችን ዋጋ እያስከፈለ ያለው የፅንፈኞች ሴራና ተንኮል ነው። በተለይ ደግሞ በአማራ ስም የሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛው የፋኖ ክንፍ  እና በኦ...
14/11/2023

ህዝብን የሚያሸብሩ የዘመናችን አልሸባቦች !!
የኢትዮጵያ ዜጎችን ዋጋ እያስከፈለ ያለው የፅንፈኞች ሴራና ተንኮል ነው። በተለይ ደግሞ በአማራ ስም የሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛው የፋኖ ክንፍ እና በኦሮሞ ህዝብ ስም የሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛው ሸኔ ናቸው። የኢትዮጵያን ሰላም የሚፈልግ ዜጋ ሁሉ እነዚህን ፅንፈኞች ከመንግሥት ጎን በመቆም ሊታገላቸው ይገባል።

ኢትዮጵያን ከመበታተን ያዳናትመሪ !!ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁንላይ እንደ ዶክተር አብይ አህመድ ያለ ሙሉ ጊዜውን እና ህይወቱን ለሃገሩእና ለዜጎቹ የሚሰጥ መሪ ብትፈልግ ከየትም አታገኝም።ትንሽ ...
14/11/2023

ኢትዮጵያን ከመበታተን ያዳናትመሪ !!
ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁንላይ እንደ ዶክተር አብይ አህመድ ያለ ሙሉ ጊዜውን እና ህይወቱን ለሃገሩእና ለዜጎቹ የሚሰጥ መሪ ብትፈልግ ከየትም አታገኝም።ትንሽ ተማሩ የምንላቸው ሰዎች በስሜት ተገፍተው ወደ ጽንፈኝነት ጎራቸው ሲሰገሰጉ ክፉ ቀን መጣ ብሉ ያልሸሸ እስከ ጦርሜዳ ለሃገሩ የዘመተ መሪ አብይ አህመድ ብቻ ነው።ይህንን ለሃገሩ ዋጋ እየከፈለ ያለዉን ድንቅ መሪ በሁሉ ነገር ማገዝ ሃገርን መውደድ ነው።

ኢትዮጵያ ትለማለች ትበለፅጋለች !!ጠንክረን ከሰራን የማይለማ የሃገራችን ክፍል የለም።መንግስት ፣በለፉት ጊዜያት፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን፣ ፈተናዎች፣ ተቋቁሞ፣ ሀገሪቱን፣ ከልመና እ...
14/11/2023

ኢትዮጵያ ትለማለች ትበለፅጋለች !!
ጠንክረን ከሰራን የማይለማ የሃገራችን ክፍል የለም።መንግስት ፣በለፉት ጊዜያት፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን፣ ፈተናዎች፣ ተቋቁሞ፣ ሀገሪቱን፣ ከልመና እና ችግር ለማውጣት፣ የማይደፈሩ፣ የልማት ስራዎችን ስትሰራ ቆይታለች።ፕለዘመናት በረሃማ ናቸው፣ በማለት ሰርተን፣ ሳንሞክርባቸው፣ ያለሥራ ያስቀመጥናቸው፣ እጅግ ሰፋፊ ለም መሬቶች እያሉን ህዝባችንን፣ በድህነት ቆፈን አስይዘን፣ የልመና ስንዴ ለመቀበል፣ ስንማስን በመኖራችን፤ ያተረፍነው ነገር ቢኖር ብሄራዊ ውርደት ብቻ ነበር።ድህነታችንን ተገን አድርገው፣ የሀገር ሉላዊነታችንን አደጋ ለይ፣ ለመጣል ብዙ ተሞክሮም ነበር።ነገር ግን አሁን በመንግስት ቁርተኝነት፣ ድሮ በደፈናው በረሃ ናቸው ብለን፣ ችላ ያልናቸው የሀገራችን ክፍሎች ላይ እንደ ስንዴ እና ሌሎች ምርቶችን ማፈስ ጀምረናል።ይሄ የብልፅግናችን መንገዶች ትልቅ ማሳያዎች ናቸዉ።

ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ወዳጅነትን ያጠናክራል !!ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ማንነታችን እርስ በርሱ የተጋመደ፣ የተሠናሰለ እና የተዋሐደ መሆኑን አመላካች ነው። ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ዕጣ ፈ...
14/11/2023

ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ወዳጅነትን ያጠናክራል !!
ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ማንነታችን እርስ በርሱ የተጋመደ፣ የተሠናሰለ እና የተዋሐደ መሆኑን አመላካች ነው። ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ዕጣ ፈንታችን እጅጉን የተቆራኘ መሆኑን በመገንዘብ ለጋራ ዓላማና ግብ አብረን መቆም፣ አብረን መሥራት፣ መደጋገፍ እና መተጋገዝ እንደሚገባን የሚያስገነዝብ አመለካከት ነው።ኅብረ ብሔራዊ፣ አንድነት ታሪካዊና ነባራዊ በደሎች ከማድበስበስ ይልቅ ታርመው እንዲሄዱ፣ ይህም ለቁርሾ ሳይሆን ወዳጅነትን ለማጠናከር እንዲውል ያደርጋል።

ፅንፈኝነትን ልንታገለውና ልናወግዘው የሚገባው ጊዜው  አሁን ነው!!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;...
13/11/2023

ፅንፈኝነትን ልንታገለውና ልናወግዘው የሚገባው ጊዜው አሁን ነው!!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ፅንፈኝነት አንዱ የጉዟችን ፈታኝ እና የእድገትና የብልፅግና እንቅፋት በመሆኑ የዜጎችን ትግል ይጠይቃል። የፅንፈኞች ዋና ተግባር መሬት ላይ ያለውን እውነት መካድ ፣ህብረ ብሄራዊነትን ከመገንባት ይልቅ ማፍረስ ፣ መከፋፈልና ማጋጨት ፣ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን መስበክ እና የዜጎችን አብሮ የመኖር ባህል ማዳከም እና አንድነትን ማጥፋት ነው። ከፅንፈኞች እንቅስቃሴ መረዳት እንደሚቻለው ይህ በሽታ ወሰን የለሽ እና ሁሉንም ነገር የሚመስል፣ አንዳንዴ ሀይማኖትን እንደ ጥላ እየተጠቀመ፣ በሌላው ጊዜ ደግሞ ብሄርን ተገን የሚያደርግ እና በህዝብ ስም እየነገዱ የጥፋት ፍላጎቶች ለማሳካት ያለመ ነው። እዚህም እዚያም በፅንፈኝነት አጀንዳ የሚናወጡ ኃይሎች ለአንድ ጉዳይ በፅናት የሚቆሙ ወይም የሚቃወሙ ሳይሆኑ መልካቸውን የሚቀያይሩ ሁሉንም ነገር የሚመስሉ ናቸው። ህዝቡ የነዚህን ፅንፈኛ ሃይሎች ስልቶች አስቀድሞ በመረዳት ምኞታቸውንና አላማቸውን በማክሸፍ ሁሉም ዜጋ ምኞታቸውንና አላማቸውን በመረዳት ያለምንም ርህራሄ ልንታገል ይገባል።

በጎ ከሰራ ተከታዮችን እልፍ ናቸው!!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የዛሬ አምስት አመት በፊት ...
13/11/2023

በጎ ከሰራ ተከታዮችን እልፍ ናቸው!!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የዛሬ አምስት አመት በፊት የአረንጓዴ አሻራ መረሃ ገበር ባስጀመረት ወቅት ኢትዮጵያን እናልማ በረሃን እንከላከል በሚል ሀሳብ የተነሳሱ ሲሆን ዛሬ የኢትዮጵያ ምድር በአረንጓዴ አሸብርቋል። ታዲያህን መልካም ተግባር የተቀበሉ አያላን መንግስታት ሳይቀሩ የክብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይን ሌጋሲ ለማስቀጠል በሀገራቸው አካፋ እና ችግኝ ይዘው ዘመቻ ስጠሩ አይተናል ሰምተናል። በተመሳሳይ ጎሮቤት ሀገር ኬኒያ የዶ/ር አብይ አህመድ ሌጋሲ ተከትለው ቀኑን ሙሉ ችግኝ በመትከል በረሃን ለመከላከል ተጠምደዋል። በጎ ከሰራህ ህልም ይሳካል እልፎች የአንተ ተከታይ ይሆናሉ!

በሄደበት ሁሉ ነጥብ አስቆጥረው የሚመለሰው ዘመኑን የዋጀ መሪ!!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;...
13/11/2023

በሄደበት ሁሉ ነጥብ አስቆጥረው የሚመለሰው ዘመኑን የዋጀ መሪ!!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ኢትዮጵያ የውጭ ግንኝነቷ ተበላሽቶ የአለም ወዳጅ ሀገራት ሳይቀሩ ፊታቸውን አዙሮባት ቆይታለች። ይሁን እንጂ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ወደስልጣን በመጡ ማግስት የውጭ ፖሊስን በመቃኘት በአዲስ መልክ ሪፎርም ካደረጉ በኋላ በአለም አደባባይ እጅ የሚያስጨበጭብ የዲፕሎማሲያዊ ንግግሮችን አድርገው የተጠላትን አንገት የሚያስደፋ ኢትዮጵያን ግን ገናናነቷን ያደሰ አድርገዋል። በተሳተፉባቸው መድረኮች ሁሉ ኑጉሳዊ አቀባበል የሚደረግላቸው ጠ/ሚ አብይ በሳውድ አረቢያ በነበራቸው ቆይታ ከፍተኛ ነጥብ አስመዝግበው ተመልሰዋል። ቆራጡ ሀገር ወዳድ መሪ መሆናቸውን በተጓዙበት ሁሉ ከአንደበታቸው ስለኢትዮጵያ ብልጽግና በማውራት የኢትዮጵያን የነገዋ ተስፋ ብርሁ መሆኑን እየተናገሩ ይገኛሉ። ዶ/ር አብይ በሚፈጥሩት ተጽኖ ኢትዮጵያዊያን በሚኖሩባት ሀገር ኩራት እማ መከታ እየሆነላቸው ነው።

አራት ኪሎ ለመግባት የተነሳው ጃውሳ መንገድ ጠፍቶት ኤርትራ በረሃ ላይ እየቋለለ ይገኛል። በ3 ቀን የአያቶቻችን ቤተመንግስት እንቆጣጠራለን ብለው ዝተው ጫካ የገቡ ጃውሳዎች የአዲስ አበባ መን...
13/11/2023

አራት ኪሎ ለመግባት የተነሳው ጃውሳ መንገድ ጠፍቶት ኤርትራ በረሃ ላይ እየቋለለ ይገኛል። በ3 ቀን የአያቶቻችን ቤተመንግስት እንቆጣጠራለን ብለው ዝተው ጫካ የገቡ ጃውሳዎች የአዲስ አበባ መንገድ ጠፍቷቸው ኤርትራ በረሃ ውስጥ ቀልጠው እየቀሩ ይገኛሉ የሚል ዜና እየተናፈሰ ይገኛል። መጀመሪያም ጃውሳ ለዘረፋ እንጂ ለሀገር ግንባታ መች ታደለ ብለው ይሁን?

መርከቧ ኢትዮጵያሁላችንንም ትችላለች በመደመር ውስጥ ሁላችንም አቅፋለች!!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;...
13/11/2023

መርከቧ ኢትዮጵያሁላችንንም ትችላለች በመደመር ውስጥ ሁላችንም አቅፋለች!!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
መደመር አብሮነት ነው ፤ መደመር ኃይል ነው ፤ መደመር ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር በር ከፋች እሳቤ ነው ፤ መደመር ትልቅ ማሰብ ነው ፤ በአጠቃላይ የመደመር እሳቤ ታላቋን ኢትዮጵያ ወደ ማማዋ ለማውጣት ኃይል ሆኖ የሚያገለግል የብልፅግና ጉዞ ስንቃችን ነው።

የዕድገት ተስፋ የተጣለባት ኢትዮጵያ!!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;የህዝባችንን ሰላም አስተማማኝ በማድረግ ለብልፅግና ጉዟችን ምቹ መደ...
13/11/2023

የዕድገት ተስፋ የተጣለባት ኢትዮጵያ!!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
የህዝባችንን ሰላም አስተማማኝ በማድረግ ለብልፅግና ጉዟችን ምቹ መደላድል ለመፍጠር እንደ መጨረሻ አማራጭ ሀይልን የመጠቀም ብቸኛ ሀላፊነት ያለበት መንግስት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ህዝቡን ከጎኑ አሰልፎ ስለሚንቀሳቀስ "ልትፈርስ ነው " እስከ መባል የደረሰችውን አገራችንን በማሻገር ብሪክስን የመሳሰሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዓለም አቀፍ ስብስቦች ጭምር የሚመርጧትና ተስፋ የሚጥሉባት ሆናለች።
ልማት ቁጭ ብሎ እንደማይመጣው ሁሉ ሰላምም እስከ ህይወት መስዋዕትነት የሚጠይቅ ስራ ይጠይቃል። በቅርብ ያልመለሰ እረኛ ሲሮጥ ይውላል እንዲሉ አበው ከጃችን ያመለጠችን ሰላም ሰዶ ከማሳደድ ሁላችንም የሚገባትን ክብር ሰጥተናት እንደ አይነ ብሌን ልንከባከባትና ሰላምን ከሚነጥቁ የግጭት ነጋዴዎች እንደ እንቁ ልንጠብቃት ይገባል።
በላባችን የማይበገር ኢኮኖሚ ገንብተን ድህነታችንን ነቅለን በመጣል የታፈረችና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን ለማውረስ በመስከንና በመሰልጠን ሰላምን ማፅናት ከሁላችንም ይጠበቃል!

የመስዋዕትነታችንን ፍሬያት በታላቁ ህጻሴ ግድባችን አምድ ላይ በጉልህ ተጽፎ ይታየናልና ይህ ተጨማሪ ሃይልና ጉልበት የሚሆነን እርካታ አጎናጻፊ ስንቃችን ነው።
13/11/2023

የመስዋዕትነታችንን ፍሬያት በታላቁ ህጻሴ ግድባችን አምድ ላይ በጉልህ ተጽፎ ይታየናልና ይህ ተጨማሪ ሃይልና ጉልበት የሚሆነን እርካታ አጎናጻፊ ስንቃችን ነው።

ለሰላምና ለልማት መተባበር ወሳኝ ነው !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ሰላም የሁሉ ነገር መሰረት ነው። ያለ ሰላም ወልዶ መሳም፡ሰር...
13/11/2023

ለሰላምና ለልማት መተባበር ወሳኝ ነው !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ሰላም የሁሉ ነገር መሰረት ነው። ያለ ሰላም ወልዶ መሳም፡ሰርቶ መለወጥ እና በነጻነት መኖር አይቻልም። በተለይ ሰላም ካሌለ እድገትና ብልጽግና አይታሰብም። ለሰላምና ለልማት ደግሞ መተባበር ወሳኝ ነው።ለሀገር ሰላምና ልማት የተዘረጉ እጆች ኢትዮጵያን ከችግርና ከመከራ ያድኗታል።

ኢትዮጵያ ማምረት እንደምትችል በተጨባጭ አስመስክራለች !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;...
13/11/2023

ኢትዮጵያ ማምረት እንደምትችል በተጨባጭ አስመስክራለች !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ባሳለፍናቸው የለውጥ አመታት ዉስጥ ሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ዘርፈ ብዙ ውጤቶችን አስመዝግባለች። ከነዚህ ዉጤቶች መካከል አንዱ የኢትዮጵያን የማምረት አቅም ለአለም ማህበረሰብ ማሳወቅ ነበር።ሁሉ ነገር እያላት በተለይ መሬት፡ ውኋ፡ለግብርና ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረትና ማምረት የሚችል የሰው ኋይል እያላት ነገር ግን በሳል መሪ በማጣቷ ብቻ በድህነት ዉስጥ መቆየቷን አለም የሚያውቀው እውነታ ነው።አሁን ግን በለውጡ መንግስት ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ሃብትና የሰው ኋይልን አቀናጅታ በሳል የሆነ አመራር በመስጠት ማምረት እንደምትችል ለአለም ከማሳወቅ አልፋ ተርፋ አለም የተጨነቀበትን የምግብ ዋስትናን አረጋግጣለች።

ላሊበላን ምሽግ አድርጎ የነበረው ጃውሳ የቅርሱ መፍረስ ከተጠያቅነት አያመልጥም!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;...
13/11/2023

ላሊበላን ምሽግ አድርጎ የነበረው ጃውሳ የቅርሱ መፍረስ ከተጠያቅነት አያመልጥም!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
አባቶቹ ሰርተው አስተካክለው የተሰውለትን ታሪክ እያበላሸ ሀገር በማፍረስ ላይ የተጠመደው ጃውሳ አማራ በማንነቱ ከማፍረሱ በላይ የኢትዮጵያዊያን እጅ ጥበብ የሆነውን ላሊበላን ምሽግ አድርጎ የመሰንጠቅ አደጋ እንዲገጥመው አድርጎታል። ማፍረስ እንጂ መስራት የማያውቀው ጃውሳ አማራን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት መስራቱን ተያይዞታል። ላሊበላ ውስጥ ምሽግ አድርጎ የነበረው ለማፍረስ ካልሆነ ለመገንባት እንዳልሆነ ይታወቃል።

ሀብታሙ አያሌው እውቀት የሌለው መሃይም ሰው !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;በሚዲያ ላይ መጮህና የሚሰራን...
13/11/2023

ሀብታሙ አያሌው እውቀት የሌለው መሃይም ሰው !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
በሚዲያ ላይ መጮህና የሚሰራን ሰው ማንቋሸሽ እውቀት የሚመስለው መሃይም ሰው ቢኖር ሀብታሙ አያሌው ነው።ሀብታሙ አያሌው እንዴት ያለ መሃይም ሰው ቢሆን ነው እንዲህ ግማሽ እብድ የሆነው ። አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሰዉ ለራሱ ክብር ከሌለው ሌላውን አያከብርም ።ቅሌታሙ ሃብታሙ አሳዳጊ ስለበደለው ለማንም ሰው ክብር የለዉም።

በወንበዴዎች ጩሀት የምትፈርስ ሀገር የለንም !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ማንም የሰፈር ወንበዴ ለስልጣን ብሎ...
13/11/2023

በወንበዴዎች ጩሀት የምትፈርስ ሀገር የለንም !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ማንም የሰፈር ወንበዴ ለስልጣን ብሎ ስለጮህ ኢትዮጵያ አትፈርስም ።ህብረ ብሔራዊ ውንድማማችነታችንን አጠንክረን የወል እውነትን መሰረት አድርገን ለመጪው ትውልድ ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ከወዲሁ እየገነባን የጀመርነዉን የብልጽግና ጉዞ ከግብ እናደርሳለን።

በፈተና ዉስጥ ያለፈ ድንቅ መሪ !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ በፈተና ተፈትኖ ያለፈውና ቃልን በተግባር ያሳየ...
13/11/2023

በፈተና ዉስጥ ያለፈ ድንቅ መሪ !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ በፈተና ተፈትኖ ያለፈውና ቃልን በተግባር ያሳየው እንዲሁም የዜጎቹን ተስፋ ያለመለመውና ትልቅ ለውጥ እያመጣ ያለው ጀግና መሪ አብይ አህመድ አሊ ።

ኢትዮጵያን በጥበብ እየመራ ያለ ጀግና !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ዶክተር አብይ አህመድ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሰጣትን በረከት እና ሀ...
13/11/2023

ኢትዮጵያን በጥበብ እየመራ ያለ ጀግና !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ዶክተር አብይ አህመድ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሰጣትን በረከት እና ሀብት ተጠቅሞ ህዝቧን አስተባብሮ ወደ ብልጽግና እንድታመራ እያደረጋት ያለ ድንቅ መሪ ነው።

ፅንፈኞች የተማሩ መሃይሞች ናቸው !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ተምረው ሃገርን ከሚያፈርሱ ጽንፈኞች ይልቅ ሳይማሩ ሃገር የሚገነቡ ዜ...
13/11/2023

ፅንፈኞች የተማሩ መሃይሞች ናቸው !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ተምረው ሃገርን ከሚያፈርሱ ጽንፈኞች ይልቅ ሳይማሩ ሃገር የሚገነቡ ዜጎች ይሻላሉ።እኛ ኢትዮጵያዉያን ሳይማሩ ዲግሪ የጫኑ ፅንፈኞች ለሚነዙት የዉሸት ፕሮፖጋንዳ ጊዜም ሆነ ቦታ የለንም።

ኢትዮጵያን ከልመና ያዳናት መሪ !!;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;በሁሉም የምርት ዓይነቶች ምርትና ምርታማነታችንን በማረጋ...
11/11/2023

ኢትዮጵያን ከልመና ያዳናት መሪ !!
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
በሁሉም የምርት ዓይነቶች ምርትና ምርታማነታችንን በማረጋገጥ ሀገራችን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የግብርና መር ኢኮኖሚና አጋር ቱሩፋቶችን ዕውን ማድረግ የቻለ ድንቅ መሪ ነው አብይ አህመድ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromoo Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share