Meksud Jemal

Meksud Jemal Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Meksud Jemal, Digital creator, .

01/02/2024
01/11/2023

The only thing we can truly control is ourselves.

When we change ourselves, we change the world around us.

ዘመን: በጎ ምግባራትን ለማከናወን የተሰጠን ፀጋ ነው!እኛ የሰው ልጆች በዘመን ውስጥ በምንሰራው በጎ ስራ አትራፊዎች፤በመጥፎ ስራዎቻችን ምክንያት ደሞ  ከሳሪዎችም ልንሆን እንችላለን።የምንኖር...
11/09/2023

ዘመን: በጎ ምግባራትን ለማከናወን የተሰጠን ፀጋ ነው!

እኛ የሰው ልጆች በዘመን ውስጥ በምንሰራው በጎ ስራ አትራፊዎች፤በመጥፎ ስራዎቻችን ምክንያት ደሞ ከሳሪዎችም ልንሆን እንችላለን።የምንኖርበትም አካባቢም በኛ በሠው ልጆች ሁኔታ ላይ የተመሠረተ ሚሆንበትም አጋጣሚው ሠፊ ነው።

ዘመን: ያሳለፍነው የእድሜ ዘመናችን የምናሰላስልበት፤የቀሪ ዘመናችንም ያማረና ረጅም እንዲሆን ተስፋ የምንሠንቅበትም ጭምር ነው!

ባሳለፍነው 2015 ዓመተ ምህረትም እናት ሀገራችን ደስታና ሀዘን መከራውም ሲፈራረቁባት፤እኛም ህዝቦቿ የደስታውም የሀዘኑም ተቋዳሽ ሆነን አልፈን ይኸው ለአዲሱ 2016 ዓ.ም ደርሠናል።

🔑ለዚህም ቀን ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና ይገባው🙏

አዲሱ ዓመት፦ ፍቅራችን፣ደስታችን፣ ሰላማችን፣አብሮነታችን፣ መተሳሰባችን፣በጎ ነገራችን ሁሉ ከፍፍ የሚልበት፣የመልካም ስራና የዉጤትዘመን እንዲሆንልን!!

ሀገራችን ላይ የነበሩ፦ አለመግባባቶቻችን፣ሀዘኖቻችን፣ቅራኔዎቻችን፣ጉድለቶቻችን የሚወገዱበት ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁኝ!!!

 Another Great win for BurkiNafaso and Africa by Fabrice Zango who claimed the men's Triple Jump Gold medal with a 17.64...
22/08/2023



Another Great win for BurkiNafaso and Africa by Fabrice Zango who claimed the men's Triple Jump Gold medal with a 17.64m jump.

Its the first ever Gold medal for BurkiNafaso at the World Athletics championships.

Congratulations brother.

Inspire your nation more.


stand together,we stand for Africanism!

ከሆቴሎችና ከተቋማት ዝግጅቱ ባሻገር የማህበረሰቡ የመንፈስ ዝግጅቱ ደስስ የሚል ነው ከዚህም በላይ መጠንከር ያስፈልጋል!!በርቱ!!
16/08/2023

ከሆቴሎችና ከተቋማት ዝግጅቱ ባሻገር የማህበረሰቡ የመንፈስ ዝግጅቱ ደስስ የሚል ነው ከዚህም በላይ መጠንከር ያስፈልጋል!!
በርቱ!!

09/08/2023

የምናተርፈው ከዘላቂ ሠላም እንጂ ከጥላቻና ቁርሾ አይደለም!!

ሠላም በጥላቻ፣በግጭትና በጦርነት ሲተካ ሀገራት በቀላሉ እንደሚፈርሱ ፣ ዜጎችም አገር አልባ ተሰዳጅ እንደሚሆኑ እነ ሊቢያና ሶሪያ የዛሬዎቹ አብነቶቻችን አይደሉምን?

ስለሠላም ሲባል ሁሉንም አማራጮች ማጤን ብልህነት ነዉ። ዘላቂ ሠላምን ማስፈን በራሱ የአንድ ሀገር ግንባታ ትልቁ አካል ነዉ ቢባል ትክክል ሊሆን ይችላል ።

ምክንያቱም የሠላም ግንባታዉ አስተማማኝ መሠረት ላይ ያልቆመ ሀገር አገራዊ ፍላጎቶችን ማሟላት ይቸገራልና።

ስለዘላቂ ሠላም ሲታሰብ ስለዘላቂ ሀገረ መንግስት ግንባታ፣ ልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ማሰብ ነዉና ሠላምን ለማረጋገጥ ሁሉም የበኩሉን ማበርከት ይጠበቅበታል ።

የሠላም መደፍረስ የሥነ ልቦና ቀዉስን ሲያስከትል፣ ቁሳዊ ፣ ሰብአዊና ማህበራዊ ቀዉሶችን ሲያፈራርቅ ኖሯል።

የዛሬዉም ሆነ የነገዉ ትዉልድ የሚያተርፈው ከዘላቂ ሠላም ነዉ። ቅምና ጥላቻ ግጭትን ሲወልዱና ሲያዋልዱ እንጂ ለዘላቂ ሠላም መደላድል ሲፈጥሩ አልታዩም።

ዘላቂ ሠላም ኢትዮጵያ ለጀመረችዉ የብልጽግና ጉዞ መሠረት ነዉ። በዚህም መነሻ በብልጽግና ፓርቲ የሚመራዉ መንግስት ከታጠቁ ኃይሎች ጋር ጭምር በሀሳብና በንግግር ችግሮችን በመፍታት ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን ተነሳሽነት ወስዶ እየሠራ ይገኛል።

ይህን ዘላቂ ሠላምን የማረጋገጥ ጥረቱን አጠናክሮ ይቀጥላል ።ልዩነቶችን በሀሳብና በንግግር በማረቅ ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን ሁሉም ኃይሎች የየበኩላቸውን ኃላፊነት መወጣት አለባቸው ።

በተዛባ ትርክት ወደ ተዛባ አቅጣጫ የሚነጉዱ ኃይሎች በዜሮ ድምር ፖለቲካ ዉስጥ ከመዳከር የተለየ ዉጤት ሊያመጡ አይችሉም።

ማናቸዉንም ጥያቄዎች ማንሳት፣ መጠየቅ የሚያስችል ግልጽ የዴሞክራሲ ስርዓት ባለበት አዉድ ኃይልና ነፍጥ መፍተሔ መሆን አይችሉም።

ወደስክነት፣ ወደ ሚዛናዊነት፣ ወደ ህገ መንግታዊነትና ወደ ህጋዊነት መርህ መመለስ ያሻል።

06/08/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meksud Jemal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share