Adis ketema f c አዲስከተማ እግር ኳስ ክለብ

  • Home
  • Adis ketema f c አዲስከተማ እግር ኳስ ክለብ

Adis ketema f c አዲስከተማ እግር ኳስ ክለብ የአዲስ ከተማ ስፖርት መረጃ ማድረስ ⚽️⚽️

16/02/2024

የተከበራቹ የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች አሁን ላይ ክለባችን በተለያዩ ምክንያቶች ለደጋፊው የሚመጥን ደረጃ ላይ ባይገኝም
ክለባችን ለቀጣይ ችግሮችን አስተካክሎ እደቀድሞው ጥሩ ተፎካካሪ እንዲሆን በድካሙ ወቅትም ልናበረታታው ስለሚገባ ነገ ከአሸዋ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ከጎናችን እድትሆኑ እንጠይቃለን ::

ለክለባችን ተጨዋቾችም የመነቃቃት መንፈስ እንዲፈጥር አዲሱን ማሊያ ለሽያጭ ማቅረባችንን እየገለፅን እደተለመደው በአቢሲኒያ ባንክ መድሀኒአለም ቅርንጫፍ በ800ብር መግዛት የምትችሉ መሆኑን እነልፃለን

የሀሳብ ልዩነትን ለመፍታትም ከለባችን መኖር አለበት !

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ::

ራጁ ከድር ይባላል   በዚህ አመት ለአዲስ ከተማ እግር ኳስ  ክለብ  የ10 ቁጥር መለያ በመልበስ በአጥቂ ስፍራ በድንቅ ብቃት  እየተጫወተ የሚገኝ ሲሆን :ይህ ታዳጊ ወጣት  ኖሮውን ለማሸነፍ...
20/01/2024

ራጁ ከድር ይባላል

በዚህ አመት ለአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ10 ቁጥር መለያ በመልበስ በአጥቂ ስፍራ በድንቅ ብቃት እየተጫወተ የሚገኝ ሲሆን :

ይህ ታዳጊ ወጣት ኖሮውን ለማሸነፍ የእለት ጉርሱን በዚህ መልኩ ላቡን አፍሶ እየሰራና ተስፋ ባደረገው በሚወደው እና ፈጣሪ በለገሰው የእግር ኳስ ችሎታው ነገ የተሻለ ቦታ ላይ ለመድረስ በርትቶ እየሰራ የሚገኝ ብርቶ ወጣት ነው ::

ወጣት ራጁን ፈጣሪ ካሰበበት እንዲያደርሰው ከልብ እንመኝለን 🙏

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ መኖር ለብዞዎች የተስፋ መድረክ ነው !!

ይድረስ ለመላው የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በሙሉ ክለባችን ከምስረታው አስቦ የተነሳበት አላማ የታዳጊ ወጣቶችን ሂወት ባላቸው የእግር ኳስ ችሎታ ታይተው የተሻለ ቦታ ደርሰው እዲ...
20/01/2024

ይድረስ ለመላው የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በሙሉ

ክለባችን ከምስረታው አስቦ የተነሳበት አላማ የታዳጊ ወጣቶችን ሂወት ባላቸው የእግር ኳስ ችሎታ ታይተው የተሻለ ቦታ ደርሰው እዲቀየሩ ታስቦ የተመሰረተ ክለብ ነው ::

ይሁንና አንዳድ በአካባቢያችን ስም እና የክለባችንን ማሊያ የግል ፍላጎታቸውን እያራመዱበት ክለቡን በሎች ወንድሞቹ ዘንድ መጥፎ እይታና እሳቤ እዲታይ እና በፅንፈኝነት እያስፈረጀ ይገኛል ::

በመሆኑም ክለባችን የየትኛውም ፖለቲካ አላማ ማራመጃ እንዳልሆነ መላው የክለባችን ደጋፊዎች በመረዳት ለታዳጊዎቹና ለከተማችን ፀጥታ በማሰብ እግር ኳስን ከመደገፍ ውጪ የክለብን ማሊያ በመልበስ የክለቡን ስም የሚያጎድፍ ተግባር ላይ መሳተፍ እንደሌለበን እናሳስባለን ::

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ !

በክለባችን በእድሜ ትንሽ ከሚባሉት አንዱ ነው እግር ኳስ የሚፈልገውን ተፈጥሮ ለግሳዋለች በሜዳ ላይ  ተከለሰውነቱንና አጨዋወቱን አልከኛ መሆኑን ስተመለከት የ18 አመተ ታዳጊ አይመስልም :: ...
10/01/2024

በክለባችን በእድሜ ትንሽ ከሚባሉት አንዱ ነው እግር ኳስ የሚፈልገውን ተፈጥሮ ለግሳዋለች

በሜዳ ላይ ተከለሰውነቱንና አጨዋወቱን አልከኛ መሆኑን ስተመለከት የ18 አመተ ታዳጊ አይመስልም ::

በዚህ አመት በክለባችን ምርጥ ብቃት እያሳየ ያለው በከፍታ ላይ የምንጠብቀው 6 ቁጥር ለባሽ ታዳጊ ማክቤል [ ባባ ]

እግር ኳስን  ስታውቅ ብቻ የምታየውና አቅሙን የምታምንበት ተጨዋች : ለማያቀው  በእድሜ ትንሽ እንደመሆኑና ብዙም ልምድ ስሌለው  በድፍረት የተከላካይ ቦታ ላይ  በቋሚነት ማሰለፍ ልትፈራ ትች...
07/01/2024

እግር ኳስን ስታውቅ ብቻ የምታየውና አቅሙን የምታምንበት ተጨዋች : ለማያቀው በእድሜ ትንሽ እንደመሆኑና ብዙም ልምድ ስሌለው በድፍረት የተከላካይ ቦታ ላይ በቋሚነት ማሰለፍ ልትፈራ ትችል ይሆናል ግን ሀላፊነቱን በእጅጉ የሚወጣ ጠንቃቃ ከጎኑ ካሉ የሚናበብ ምርጥ ተከላካይ :: ድምፁ የማይሰማ ጨዋ :: ክለባችን በቅርብ ትልቅ ቦታ ደርሰው ማየት ከሚመኛቸውና ተስፋ ከሚጥልባቸው ተጨዋቾች አንዱ ነው ::
ልዑል 《ኢላላ》

ባለፉት ሁለት አመታት ከለቡን ከመመስረት ጀምሮ ትልቁን ድርሻ የነበረው ክለባችን  በጨዋታ ወቅት እና በልምምድ ሰአት ከኪሱ ውሃ በመግዛት እያገዘ እስካሁን ያገለገለን  :: የክለባችን ምክትል...
07/01/2024

ባለፉት ሁለት አመታት ከለቡን ከመመስረት ጀምሮ ትልቁን ድርሻ የነበረው ክለባችን በጨዋታ ወቅት እና በልምምድ ሰአት ከኪሱ ውሃ በመግዛት እያገዘ እስካሁን ያገለገለን :: የክለባችን ምክትል ፕሬዘዳት አቤል አለምሰገድ አሁን ማረፍ እንደሚፈልግ በምትኩ የሚሰራ ሰው እድናደርግ ለከለባችን ጥያቄ ያቀረበልንሲሆን እኛም ላለፉት ከባድ ግዜያት አብሮን በቅንነት ሰላገለገለን በክለባችን ስም ከልብ እናመሰግናለን ::

አቤላ ውለታክን ፈጣሪ ይክፈልክ 🙏

ከሳቢያ ህብረት  habtamu kiya
06/01/2024

ከሳቢያ ህብረት habtamu kiya

የክለባችን የቀድሞ ምክትል አስልጣኝ ያሬድ ዘውድነህ ወደክለብ መመለሱን ስንገልፅ ደስታ ይሰማናል :: በቀጣይም ለክለብ በተለያዩ ዘርፎች ማገዝ  የሚችሉ ባለሞያወችን እየጨመርን የክለቡን እድገ...
04/01/2024

የክለባችን የቀድሞ ምክትል አስልጣኝ ያሬድ ዘውድነህ ወደክለብ መመለሱን ስንገልፅ ደስታ ይሰማናል ::
በቀጣይም ለክለብ በተለያዩ ዘርፎች ማገዝ የሚችሉ ባለሞያወችን እየጨመርን የክለቡን እድገት ለማምጣት ጠንክረን እንሰራለን ::

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ !

ለተመልካች ብዚም የማይታይ አሰልጣኞች ቡድን የሚመሰርቱበት የድንቅ ችሎታ ባለቤት ወጣት ያሬድ ::ባለፉት ሁለት አመት ለክለባችን ትልቅ ግልጋሎትን የሰጠ ክለባችን ያገኛቸውን ድሎች ሁሉ እንዲሳ...
03/01/2024

ለተመልካች ብዚም የማይታይ አሰልጣኞች ቡድን የሚመሰርቱበት የድንቅ ችሎታ ባለቤት ወጣት ያሬድ ::
ባለፉት ሁለት አመት ለክለባችን ትልቅ ግልጋሎትን የሰጠ ክለባችን ያገኛቸውን ድሎች ሁሉ እንዲሳካ ከብድን አጋሮቹጋ በመሆን ዋጋ የከፈለ ወጣት የመሀል ሜዳ ተጨዋች ሲሆን ለቀጣይ የተሻለ ጥቅም ማግኝት የሚችልበት እድሉን እንዳገኝ ና ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ ስላሳወቀን እኛም አብሮን ለነበረው ቆይታ ከልብ እያመሰገንን ለቀጣይ በሄደበት ሁሉ መልካም እንዲሆንለት ተመኝተናል ::

ያሬዶ እናመሰግናለን 🙏

ስምን መላእክት ያወጣዋል !ከዳኝነት ችሌታ ጋር የመልካም ስብና ባለለቤት :: ቅንነትህ መልካም አስተሳሰብህ ለስራክ በእጅጉ እንዳገዘክ ጥርጥር የለውም :: አሁን ካለክበት የበለጠ ከፍታ ከፊት...
03/01/2024

ስምን መላእክት ያወጣዋል !
ከዳኝነት ችሌታ ጋር የመልካም ስብና ባለለቤት ::
ቅንነትህ መልካም አስተሳሰብህ ለስራክ በእጅጉ እንዳገዘክ ጥርጥር የለውም :: አሁን ካለክበት የበለጠ ከፍታ ከፊትህ አለ ::

ዳኛቸው ጉልማ 🙏

02/01/2024
02/01/2024

ዳኛ ሌባ ማለት 2500 ሁለት ሺ አምስመቶ ብር ያስቀጣል :: ከደቻቶ ጋር በነበረን ጨዋታ ደጋፊ ዳኛ በመሳደብ ቅጣት ተቀተናል ::

ይድረስ ለተከበራቹ እና ለተወደዳቹ   የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎቻች በሙሉ     የክለባችን ደጋፊዎች በጨዋታ ወቅት  በሚያደርጉት በተለይም በዳኞች ላይ የሚገልፁት ቅሬታ ክለቡን ...
01/01/2024

ይድረስ ለተከበራቹ እና ለተወደዳቹ የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎቻች በሙሉ

የክለባችን ደጋፊዎች በጨዋታ ወቅት በሚያደርጉት በተለይም በዳኞች ላይ የሚገልፁት ቅሬታ ክለቡን ላልተገባ የገንዘብ ቅጣት እየዳረገው ስለሆነ ይንንም ተከትሎ ክለቡ ከሰው ለምኖ የሚያመጣውን ገንዘብ ያለ አግባብ እየከፈለ ይገኛል ።

ክለባችን ከደቻቶ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ሳይጨምር እስካሁን በደጋፊና በተጨዋቾች በምክትል አሰልጣኝ እንዲሁም ቅጣትን በወቅቱ ባለመክፈል 12000 አስራሁለት ሺ ብር ለመክፈል ተገዷል በቅርብ አብረውን ያሉትን ከዚህ ድርጊት እንዲታቀብ መክረናል ::

ደጋፊን በተመለከተ

የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለክለባችን የሰጠው ምርጫ ከዚህ ቅጣት ለመዳን ክለቡ ደጋፊ የለኝም የሚል ደብዳቤ ማስገባት ሲሆን ያንን ካደረግን ደግሞ ክለቡን ለመደገፍ የመጣ ሰው በስሜት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ከእግር ኳስ ህግ ውጪ እንዲቀጣ ካለመፈለግ እስካሁን የተጣለብንን ቅጣት ለመክፈል ተገደናል።

ይሁን እና በቀጣይ በዚህ መልኩ ክለቡ መቀጠል ስለማይችል ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና ክለቡ የተሻለ ተፎካካሪ እንዲሁም ውጤታማ እንዲሆንልን ከተመሳሳይ ድርጊቶች እድንቆጠብ ስንል እናሳስባለን 🙏

29/12/2023
አዲስ ከተማ ከደቻቶ ባደረጉት ጨዋታ 0 _ 0 ሲለያዩ የጨዋታው ኮኮብ አክሊሉ ከአዲስ ከተማ በመሆን ተመርጧል ::
29/12/2023

አዲስ ከተማ ከደቻቶ ባደረጉት ጨዋታ 0 _ 0 ሲለያዩ
የጨዋታው ኮኮብ አክሊሉ ከአዲስ ከተማ በመሆን ተመርጧል ::

ደቻቶ ከአዲ ስከተማ በሳቢያን ሜዳ ነገ አርብ ከሰአት በ9 ሰአት የድሬ እግርኳስ ውበትን መጥተው ይመልከቱ ድሉን ለአዲስከተማ !
28/12/2023

ደቻቶ ከአዲ ስከተማ

በሳቢያን ሜዳ

ነገ አርብ ከሰአት በ9 ሰአት

የድሬ እግርኳስ ውበትን መጥተው ይመልከቱ

ድሉን ለአዲስከተማ !

👉 የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ባሳለፈው እና በቀጣይ ስላለው ስራዎች ሁሉ ሰፊ ውይይት ማድረግ ተገቢ መሆኑን ስለሚያምንበት አጠቃላይ ደጋፊውን አሳታፊ ያደረገ ውይይት በቀጣይ እሮብ  የሚደ...
25/12/2023

👉 የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ባሳለፈው እና በቀጣይ ስላለው ስራዎች ሁሉ ሰፊ ውይይት ማድረግ ተገቢ መሆኑን ስለሚያምንበት አጠቃላይ ደጋፊውን አሳታፊ ያደረገ ውይይት በቀጣይ እሮብ የሚደረግ መሆኑን እንገልፃለን ።

👉 የስብሰባ ቦታ ግንፍሌ ወጣት መአከል ጠዋት 2 :30 ላይ ስለሆነም አጠቃላይ ደጋፊው ክለቡ የተሻለ የሚሆንበትን ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት በእለቱ ተገኝቶ በጨዋነትና በነፃነት ሀሳብን እንዲሰጥ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን 🙏

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ 🙏🇪🇹⚽

የእለቱ ኮኮብ ተጫዋች ከአዲስ ከተማ ናትናኤል [ብጥሊ]
23/12/2023

የእለቱ ኮኮብ ተጫዋች ከአዲስ ከተማ ናትናኤል [ብጥሊ]

23/12/2023

አዲስ ከተማ 1 -1

23/12/2023

የመጀመርያ 45
አዲስ ከተማ 1__ 0 ሳቢያን

ነገ ቅዳሜ ጠዋት 4 ሰአት  በኮኔል ሜዳ አዲስ ከተማ ከሳቢያን ህብረት  ሁለቱ ቡድኖች አስቀድሞ በነበራቸው  ግንኙነት አዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ  ከሳቢያን ህብረት ሲገናኙ ለሁለተኛ ግዜ ...
22/12/2023

ነገ ቅዳሜ ጠዋት 4 ሰአት በኮኔል ሜዳ

አዲስ ከተማ ከሳቢያን ህብረት

ሁለቱ ቡድኖች አስቀድሞ በነበራቸው ግንኙነት

አዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከሳቢያን ህብረት ሲገናኙ ለሁለተኛ ግዜ ሲሆን በባለፈው አመት ቡድናችን ህብረቱን ከዋንጫ ግስጋሴ በአሸናፊነት ያስቆመው መሆኑ ይታወሳል :: ቡድናችን በነገውም ጨዋታ ያለፈውን ድል ለማስቀጠል ወደሜዳ የሚገባ ይሆናል ::

የተከበራቹ የክለባችን ደጋፊዎች እንደተለመደው ፍፁም ስፖርታዊ ጨዋነት ባለው መልኩ በቦታው በመገኝት ክለባችሁን እድታበረታቱ በአክብሮት እንጠይቃለን ::

መልካም ጨዋታ ለሁለቱም ቡድኖች 🙏

ድል ለኛ ቡድን !

የአዲስ ከተማእግር ኳስ ክለብ ✌

አንጋፋዎቹ ከአንጋፋው መንደር !የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሁለተኛ ማሊያ በቅርብ ቀን ::
21/12/2023

አንጋፋዎቹ ከአንጋፋው መንደር !

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሁለተኛ ማሊያ በቅርብ ቀን ::

በጠያቄያቹ መሰረት  የደጋፊ ማሌያ  ቅናሽ ያደረግን መሆኑን  ስንገልፅ በደስታ ነው :: ባለኮሌታው 700ኮሌታ የሌላው 600የህፃናት 500አቢሲኒያ ባንክ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ  ያገኛሉ ::በ...
21/12/2023

በጠያቄያቹ መሰረት የደጋፊ ማሌያ ቅናሽ ያደረግን መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው ::

ባለኮሌታው 700
ኮሌታ የሌላው 600
የህፃናት 500

አቢሲኒያ ባንክ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ያገኛሉ ::

በምትሰጡን አስተያየቶች ሁሉ የኔነት ስሜት ስለምናይ ኮራት ይሰማናል

አዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ !

ከ4ተኛ ሳምንት ጨዋታ ቦኀላ ያለው የደረጃ ሰንጠረዥከለባችን አዲስ ከተማ የመጀመሪያዎቹን 2 ጨዋታዎች ወጤት ሳይቀናው ቢያሳልፍም  ለችግሮቹ መፍትሄ ለማምጣት ከቡድኑ አባላት ጋር   አፋጣኝ ስ...
18/12/2023

ከ4ተኛ ሳምንት ጨዋታ ቦኀላ ያለው የደረጃ ሰንጠረዥ

ከለባችን አዲስ ከተማ የመጀመሪያዎቹን 2 ጨዋታዎች ወጤት ሳይቀናው ቢያሳልፍም ለችግሮቹ መፍትሄ ለማምጣት ከቡድኑ አባላት ጋር አፋጣኝ ስብሰባ በማድረግ በውይይትና በመመካከር በቀጣይ በነበሩት ጨዋታዎች ውድድሩን እየመሩ ካሉ 2 ቡድኖችጋ 1በማሸነፍና 1አቻ በመውጣት ከቀን ወደቀን መሻሻልን እያሳየ ይገኛል ::

ስለሆነም

የተከበራቹ ጨዋና ምርጥ የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች እስካሁን አብራችሁን ስለነበራቹ ከልብ እያመሰገንን ክለቡ አሁን ካሳየው ለውጥ በቀጣይም የተሻለ እንዲሆን በውድድር ስፍራ በመገኘት እንደተለመደው በጨዋነት ድጋፋችሁን እድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን 🙏

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ !

የቀድሞ የጨርቃጨርቁን ተከላካይ መንሱርን የሚያስታውሰን በተከላካይ ስፍራ እጅግ የምንኳራበት  ወይራው ባዬ ✌✌
18/12/2023

የቀድሞ የጨርቃጨርቁን ተከላካይ መንሱርን የሚያስታውሰን
በተከላካይ ስፍራ እጅግ የምንኳራበት ወይራው ባዬ ✌✌

የዛሬ 4ኛው ሳምንት የድሬደዋ ከፍተኛ ዲቪዚዯን ጨዋታ  ክለባችንን አዲስ ከተማ ከ አኳ ድሬ ያገናኘው  በአቻ ውጤት 1-1 ተጠናቋል..ስለጨዋታው  ቡድናችን ለቀጣይ ማስተካከል አለበት የሚሉትን...
17/12/2023

የዛሬ 4ኛው ሳምንት የድሬደዋ ከፍተኛ ዲቪዚዯን ጨዋታ
ክለባችንን አዲስ ከተማ ከ አኳ ድሬ ያገናኘው በአቻ ውጤት 1-1 ተጠናቋል..
ስለጨዋታው ቡድናችን ለቀጣይ ማስተካከል አለበት የሚሉትን በእርሶ እይታ አስተያየት ካለ እንወያይበት..🙏

ጨዋታው እንቅስቃሴ እንደ ቡድንም በግልም ጥሩ እንቅስቃሴ የነበረውንም እያበረታታን ለተሻለ ሀሳብ እድንሰጥ በአክብሮት እንጋበዛን 🙏

የእለቱ ኮኮብ ተጨዋች ቡሩኬ እንኳን ደስ አለክ ይገባካል ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን 👍👍

የአዲስ ከተማ እግር ኳስ ክለብ !

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adis ketema f c አዲስከተማ እግር ኳስ ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adis ketema f c አዲስከተማ እግር ኳስ ክለብ:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share