Gede'o Media Network Break News

  • Home
  • Gede'o Media Network Break News

Gede'o Media Network Break News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gede'o Media Network Break News, Media/News Company, .

የፈለጉትን ይምረጡ! !
17/06/2021

የፈለጉትን ይምረጡ! !

30/04/2021

የጌዴኦ መልክዓ ምድርን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የቀረበው ሰነድ ተቀባይነት አገኘ
****************

የጌዴኦን መልክዓ ምድርን በዓለም ቅርስነት ለማስመዘግብ የቀረበው ሰነድ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ተቀባይነትን ማግኝቱን የደቡብ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው ከዞኑ አመራሮችና የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራትና በቅርስ አስተዳደር ኮሚቴ አወቃቀር ዙሪያ የውይይት መድረክ በዲላ ከተማ አካሂዷል።

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ባህልና ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይለማሪያም ተስፋዬ የጌዴኦ መልክዓ ምድር በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የቀረበው ሰነድ ተቀባይነት ማግኘቱን ዩኔስኮ በላከው ደብዳቤ ተረጋግጧል።

የጌዴኦ መልከዓ ምድር የተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ መስህቦችን ከመያዙ ባለፈ የአካባቢው ስነ ምህዳር ተጠብቆ ሰውና ተፈጥሮ ተስማምቶ የመኖርን ጥበብ የሚያሳይ መሆኑን ገልጸዋል።

በወረቀት ላይ ይሁንታን ያገኘው የጥናት ሰነድ በመሬት ላይ መኖሩን ለማረጋገጥ በመጪው ሰኔ ወር ዩኒስኮ "ኢኮሞስ" የተሰኘ ገምጋሚ ቡድን እንደሚልክ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሽፈራው ቦጋለ ተናግረዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
የቋንቋ ቻናላችን የቪዲዮ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ የቋንቋ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCFvNNw1p6CKQRGQF7nQr7Gw
የመዝናኛ ቻናላችን የቪዲዮ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ የመዝናኛ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UC7aLDDnhjjMS9_1UjgpMZ3Q

ምርጫችን ጌሕዴድ ነው!!Iffini Melecca Bekumakeni!
23/04/2021

ምርጫችን ጌሕዴድ ነው!!
Iffini Melecca Bekumakeni!

ገደብ ለውጥ ላይ ነች የድሮ ቆሸ  መቃብር ሰፈር ለማድያና ለንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሞቅ ባለ መልኩ ስራው ቀጥሎአል.
12/03/2021

ገደብ ለውጥ ላይ ነች የድሮ ቆሸ መቃብር ሰፈር ለማድያና ለንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሞቅ ባለ መልኩ ስራው ቀጥሎአል.

እኔ ብቻ ነኝ ግን? አንፓሉ በጀናቴር የምበራ ወይም የማብራት መሆኑ ወይ የቻይና ስረት መሆኑ ግራ የገባኝ? አቦ ን.......ይምረጡ!
09/03/2021

እኔ ብቻ ነኝ ግን? አንፓሉ በጀናቴር የምበራ ወይም የማብራት መሆኑ ወይ የቻይና ስረት መሆኑ ግራ የገባኝ? አቦ ን.......ይምረጡ!

የገደብ ከተማ የ10 ክሎ ሜትር ውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ የስራ ጅማሮ.
03/03/2021

የገደብ ከተማ የ10 ክሎ ሜትር ውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ የስራ ጅማሮ.

ዳራሮ
21/02/2021

ዳራሮ

ጀግኒት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው በጌዴኦ ዞን በገደብ ወረዳ በባንቆ ጣጣቱ ቀበሌ.
16/02/2021

ጀግኒት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው በጌዴኦ ዞን በገደብ ወረዳ በባንቆ ጣጣቱ ቀበሌ.

Gadoo Yooyya!Gadoo Yooyya!Gadoo Yooyya!Baga 2013 G.W Dararinke Ayania Nageik Gelitineni!  Geneneni!እንኳን ለ2013 ዓ.ም ዳራሮ በዓ...
14/02/2021

Gadoo Yooyya!
Gadoo Yooyya!
Gadoo Yooyya!
Baga 2013 G.W Dararinke Ayania Nageik Gelitineni! Geneneni!
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ዳራሮ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Baga Ayyana Dararoofi Nageani Gessani!
የካቲት 11 በዲላ ሁለገብ ስታድየም በድምቀት ይከበራል ሁላችሁም እትዮጵያውያን ተጋብዛችሁል!!

13/02/2021

ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው በቀን 9/06/2013 በጌደኦ ዞን በገደብ ወረዳ በባንቆ ጣጣቱ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠው ያስገነቡትን የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ያስመርቃሉ በተጨማሪም አዳድስ ፕሮጀክቶችን ቀርጻ ትሄዳለች ተብለው ይጠበቃል!!

Send a message to learn more

በቀን 29/05/2013 በገደብ ወረዳ ከደቡብ ክልል አቶ ሀ/ማሪያም ደሳለኝ እና ለሎች የክብር እንግዶች ,ከገደኦ ዞን አባ ገዳ  ዳንቦብ ማሮ እና የሀገር ሽማግለዎች እንዲሁም የዞኑ ዋና አስ...
06/02/2021

በቀን 29/05/2013 በገደብ ወረዳ ከደቡብ ክልል አቶ ሀ/ማሪያም ደሳለኝ እና ለሎች የክብር እንግዶች ,ከገደኦ ዞን አባ ገዳ ዳንቦብ ማሮ እና የሀገር ሽማግለዎች እንዲሁም የዞኑ ዋና አስተዳደር አቶ ሽፈራ ቦጋለ እንዲሁም አርትስት ሙላለም እና ከምዕራብ ጉጂ ከመጡ እንግዶች በደማቅ ሁኔታ የዳራሮ በዓል ተከብሮ ውሎአል!!
ዳራሮ ሰላም ነው!
ዳራሮ ፍቅር ነው!
ዳራሮ አንድነት ነው!
Darari Nageaken!
Darari jalalateni!
Darari mitumateni!
የካትቲ 11/05/2013 በውብቷ ዲላ በደማቅ ይከበራል!!

Bagga 2013 G.W Dararinike Ayani'a Gelitineneni.
30/01/2021

Bagga 2013 G.W Dararinike Ayani'a Gelitineneni.

ከጁንታው ከገደብ ወረዳ አስተዳደር  አቶ አየለ ማሮ እና ከከትማው ከንትባው አቶ  ከተማ ሞገስ ስልጣን ወደ አቶ ፍቃዱ እና ወደ ምህረቱ ዞሮዋል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ!!
06/01/2021

ከጁንታው ከገደብ ወረዳ አስተዳደር አቶ አየለ ማሮ እና ከከትማው ከንትባው አቶ ከተማ ሞገስ ስልጣን ወደ አቶ ፍቃዱ እና ወደ ምህረቱ ዞሮዋል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ!!

ይገርማል ከወረዳ ወዴ ዞንከለብነት ወደ ሹመት ስራውን እንግዲ እንደምታዩት በፀጥታ ጀምሮታል!
04/01/2021

ይገርማል ከወረዳ ወዴ ዞን
ከለብነት ወደ ሹመት ስራውን እንግዲ እንደምታዩት በፀጥታ ጀምሮታል!

እንዴት ናችሁ የGMNBN ቤተሰቦች ??ሰሞኑን በዓልን ምክንያት በማድረግ በፓልሶች ከምደረጉ ዝርፊያዎች ወደ አንድ ወረዳ ልውሰዳችሁ ይህም ገደብ ወረዳ ይባላል በዝህ ወረዳ ብቻ የቆመው ከላ ከ...
03/01/2021

እንዴት ናችሁ የGMNBN ቤተሰቦች ??
ሰሞኑን በዓልን ምክንያት በማድረግ በፓልሶች ከምደረጉ ዝርፊያዎች ወደ አንድ ወረዳ ልውሰዳችሁ ይህም ገደብ ወረዳ ይባላል በዝህ ወረዳ ብቻ የቆመው ከላ ከ5 በላይ ስሆን የቆመበት አላማ ለላ ስሆን እሱም የቡናው ዝውውር እንዳይካሄድ እና የተለያዩ ህገ ወጥ የሆኑ የጦር መሳሪያዎች,አደንዛዥ ዕጾች እና መድሃንቶች እንዳይዘዋወሩ ነው።
♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♣
በዝህን ሰዓት ግን ካሉ ከላዎች የኤደራ ገልቻ ከላ ህዝቡን እያሰቃየ እንደ ጉምርክ እየፈተሸ አንድ መለያ ፈስታል ከእጃቸው ፓልሶች እየነጠቁ ደሃው እንዳያድግ ብር ካልሰጠህ አታልፊም እያለ እያስፈራራ ይህ የማይባል የለብነት ስራ እየሰሩ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው ስለዝህ ይህን ነገር የምመለከተው አካል ብመለከት እና መፊትሄ ብያበጅለት ጥሩ ነው።
እንላለን!

እውነት እውነት ነች!!!ይህ ከዶ/ር አብይ አይህመድ አንደበት የወጣ ቃል ነበረ.እንዴት አያችሁት ታድያ እውነት/ሀሰት??
17/12/2020

እውነት እውነት ነች!!!
ይህ ከዶ/ር አብይ አይህመድ አንደበት የወጣ ቃል ነበረ.
እንዴት አያችሁት ታድያ እውነት/ሀሰት??

13/12/2020

ሰላም ሰላም ሳምንቱን እንዴት አሳለፋችው?
አድስ ነገር ባይኖረንም በጌደኦ ዞን የተሰራውን መንገድ ከሀዋሳ - ሞያለ ያለው መንገድ ተብሎ ሪባን ተቆርጦ ስመርቁ አይተናል ሰውየው ጠነኛነው ያስብላል ነገር ግን ከትናንት ወዲያ ከዞኑ አስተዳዳር ከአቶ ሽፈራው ቦጋለ ጋር የአረብ ኮንስትራክሽን ስራ አስክያጅ ከይርጋጨፈ - ገዴብ ያለውን የመንገድ ችግር ጎብኝተዋል!

02/12/2020

የGMNBN ተከታታዮች ቅድም በሰበር በሰጠነው መረጃ መሠረት ከገደብ ወረዳ ከስልጣናቸው የወረዱ አመራሮች ሰም ዝርዝር እና ከየትኛው ሰክተር እንደተነሱ በዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል!!
1.አቶ አየለ=ማሮ /ከወረዳ አስተዳዳርነት/
2.አቶ አድሱ = ማሞ/ከድርጅት/
3.ወ/ሮ ዝናሽ =....../ ከባህል እና ቱሪዝም/
4.አቶ ወረራ=በርሶ / ከፋይናንስ/
5.አቶ መብራቴ=ታደሰ /ከገቢዎች/
6.አቶ መንገሽ=ወቴ /ከፕብልክ ሰርቪስ/
7.አቶ ዳዊት=ሸካ / ከከተማ ልማት /
8..........ገና እየተጣራ ሰለሆነ እንደዴረሰ እናቀርባለን.
ከወረዱት አመራሮች ውስጥ የህዝብን ደም ስጠጡ የኖሩ ጁንታዎች ስላሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው እንላለን!!!! አዳድስ ትኩስ ትኩስ መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን! !! መረጃ አይናቅም!

02/12/2020

ሰበር ሰበር ከጌደኦ ዞን ከገደብ ወረዳ 8 የምሆኑ አመራሮች ከወረዳ አስተዳዳር ከአቶ አየለ ማሮ ጀምሮ ከተለያዩ ሰክተሮች ከስልጣናቸው ተነስተዋል!! ዝርዝር መረጃ እንደዴረሰን እናቀርባለን!

29/11/2020

ትናንት ማለትም በቀን 19/03/2013 ዓ.ም በጌዴኦ ዞን በጌደብ ወረዳ በነበረው የስራ አፈጻፄም ብዙ ውዥንብሮች እንደነበሩ መረጃዎች ደርሰውልናል የዞን አስተዳዴር በተገኙቤት የተከፈተው መድረክ በፊታዊነት ተሰሪተው በገደብ ወረዳም ይሁን ከተማ አስተዳዴር ያለውን ጁንታ እንዴምያጋልጥ ተስፋ እናደርጋለን አድስ መረጃ ቤዚህ ዙሪያ ካገኘን ቶሎ ቶሎ እናሳውቃለን!!

15/11/2020

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ሆነ ሌሎች የግል ባንኮች ማንኛውም ጽሁፍ ያለበትን አድሱን የብር ኖት እየተቀበሉ አይደለም ስለዚህ ማንኛውንም ግብይት ሆነ ጥሬ ገንዘብ ስለዋወጡ ምንም አይነት ጽሁፍ አለመኖሩን በማረጋገጥ እንድገበያዩ እና መረጃ ላልደረሳቸው በማካፈል የበኩሎን አስተዋጽኦ እንድወጡ ለመግለጽ እንወዳለን።
yours..

False information!
13/11/2020

False information!

13/11/2020

የጌዴኦ ዞን 50 ሺህ ሊትር ቤንዚል ነዳጅ እንደተሰወረበት አስታወቀ።

የኢትዮጵያን የነዳጅ ፍላጎት በኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት አማካኝነት ከመካከለኛው ምስራቅ እና ሌሎች አገራት ነዳጅን ወደ ወደብ ያጓጉዛል።

በንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስተባባሪነት የግል ነዳጅ አቅራቢ ድርጅቶች ደግሞ በአገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች ወዳሉ የነዳጅ ማደያዎች ያደርሳሉ።

በደቡብ ክልል ለጌዴኦ ዞን ነዳጅ የሚያቀርበው ዋስ የተባለ የግል ተቋም ሲሆን ይህ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት 50 ሺህ ሊትር ቤንዚል አልደረሰኝም ሲል ገልጿል።

ዋስ የተሰኘው ነዳጅ አቅራቢ ተቋም ከጅቡቲ ወደብ 50 ሺህ ሊትር ነዳጅ በጌዴኦ ዞን ስም ያነሳ ቢሆንም ነዳጁ አልደረሰኝም ብሏል።

የጌዴኦ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አቶ ወርቅነህ ጋሹ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ክልሉ የትኛው ነዳጅ ማደያ ጥያቄ አቀረበ የሚሉና የትኛውስ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ከጅቡቲ ወደብ አነሳ የሚለውን በየ ቀኑ ይከታተላል፡፡

መረጃዎቹንም በየቀኑ ለዞኑ እንደሚልክ ያመለከቱት ሀላፊው በደረሰን መረጃ መሰረት የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት ክትትል እንደሚያርግ ጠቁመዋል፡፡

በዚህም መሰረት በዲላ ከተማ ዋስ የሚባል ነዳጅ አቅራቢ ተቋም ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ከጅቡቲ ወደብ 50 ሺህ ሊትር ቤንዚል ነዳጅ ያነሳ መሆኑን የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ለዞኑ መረጃ አድርሷል ብለዋል፡፡

ይሁን እንጂ በወቅቱ ነዳጁ ወደ ዲላ ከተማ ያልገባ ሲሆን እስካሁን የት እንደደረሰ አይታወቅም፡፡

አቶ ወርቅነህ እንደሚሉት ምናልባትም ቤንዚሉ በጥቁር ገበያ ሳይሸጥ እንዳልቀረ ጥርጣሬያቸውን አስቀምጠዋል፡፡

በዚህም ክልሉ ነዳጁ ከጅቡቲ ወደብ መነሳቱን ማረጋገጫ ልኮልናል ያሉት ሀላፊው በህጉ መሰረት በክልሉም በዞኑም ደረጃ በተቋሙ ላይ እርምጃ ይወስዳል በማለት ተናግረዋል፡፡

የተላኩት ሌሎች ማደያዎች የተፈቀደላቸውን መጠን ማምጣታቸውን ገልፀው ዋስ የተባለው ማደያ ባለማምጣቱ አቅራቢው ላይ ክስ መመስረታቸውን ነግረውናል፡፡

አሁን አሁን በኢትዮጵያ የቤንዚል ነዳጅ ግብይት ወደ ጥቁር ገበያነት እየተቀየረ ነው የሚሉት አቶ ወርቅነህ መንግስት ከፍተኛ ድጎማ በማድረግ ወደ ሀገር ቤት የሚገባ በመሆኑ ከፍተኛ ቁጥጥር ያሸዋል በማለት ገልፀዋል፡፡

በኢትዮጵያ ጎሮቤት ሀገራት ቤንዚል በከፍተኛ መጠን ውድ በመሆኑ አቅራቢዎች ወደ ጎሮቤት ሀገራትም የሚያሸሹበት ሁኔታም እንዳለ ተገንዝበናል ብለዋል፡፡

ችግሩ ያለው ቤንዚል በሚያቀርቡት ላይ ሲሆን ናፍጣን ጨምሮ ሌሎች የነዳጅ አይነቶች ላይ ምንም ችግር አልተፈጠረም፡፡

በከተማውም የቤንዚል እጥረቱ በከፍተኛ መጠን መጨመሩን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

ከዚህ ቀደም ግን እጥረቱን በተመለከተ ማህበረሰቡ መንግስትን ሲያማርር እንደነበር ገልፀው አሁን ግን እነዚህ ህገ-ወጥ አቅራቢዎች ላይ ቁጥጥር በማድረጋችን አቅርቦቱ እየተሻሻለ መምጣቱን አመልክተዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም ዋስ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትን አስተያየት ለማካተት ተደጋጋሚ ጥረት ብናደርግም አልተሳካል።
ኢትዮ ኤፍኤም
ሕዳር 3 ቀን 2013 ዓ.ም

ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታዎች ስያጋጥሙ ማህበረሰቡ ከታች በተዘረዘረው ስልክ ከዞን እስከ ወረዳ ጥቆማ ማድረስ ይችላል።
07/11/2020

ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታዎች ስያጋጥሙ ማህበረሰቡ ከታች በተዘረዘረው ስልክ ከዞን እስከ ወረዳ ጥቆማ ማድረስ ይችላል።

Congra to Biden
04/11/2020

Congra to Biden

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gede'o Media Network Break News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share