Africa news Outlet

  • Home
  • Africa news Outlet

Africa news Outlet Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Africa news Outlet, Media/News Company, .

Sawiro:Waftiga Masuuliyiinta Heer Federaal ee Magaalada Meqele tagay iyo Xubnaha Ururka TPLF Masuuliyiinta dawlada Feder...
26/12/2022

Sawiro:Waftiga Masuuliyiinta Heer Federaal ee Magaalada Meqele tagay iyo Xubnaha Ururka TPLF Masuuliyiinta dawlada Federaalka Qaabilay

ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ሙሁመድ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩየሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ሙሁመድ በክልሉ ዞኖች ለሚካሄደው የብልፅግና ፓርቲ መካከለኛ እና ታችኛው እርከን አመራሮች ስል...
22/12/2022

ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ሙሁመድ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ሙሁመድ በክልሉ ዞኖች ለሚካሄደው የብልፅግና ፓርቲ መካከለኛ እና ታችኛው እርከን አመራሮች ስልጠና ለሚሰጡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተው አቅጣጫና መመሪያ ሰጡ።

በውይይቱ ላይ ፕሬዝዳንት ሙስጠፋን ጨምሮ የብልፅግና ፓርቲ ሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ እንዲሁም የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

በሀገር አቀፍ እና በክልል ደረጃ " አቅምን በውጤት ፈተናን በስኬት" በሚል መሪ ቃል ለከፍተኛ አመራሮች ባለፈው ሳምንት የተሰጠው ስልጠናን ተከትሎ ይህንን ስልጠና ወደ ዞንና ወረዳ በማውረድ ለክልሉ መካከለኛ እና ዝቅተኛ አመራሮች እንደሚሰጥ የብልፅግና ፓርቲ ሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ ገለፁ።

በመድረኩ ላይ ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ በሰጡት የስራ መመሪያ እንደገለፁት ከስልጠናው ጎን ለጎን አመራሩ ከህዝቡ ጋር በቅርበት ውይይት በማድረግ የህዝቡን ጥያቄዎች በማዳመጥ ችግሮችን ለመፍታት ግብአቶች ከአመራሩ ይጠበቃል ብለዋል።

አክለውም ወደ ዞኞች የሚጓዙ አመራሮች በመንግሥት እየተሰሩ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች ሂደትና አጠቃላይ ሁኔታን እንዲመለከቱና ልማትን ለማቀላጠፍ አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት አቅጣጫና መመሪያ ሰጥተዋል።

በመጨረሻም የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በሶስት ተከፍለው ወደ ጀረር፣ ዶሎና አፍዴር ዞኖች የሚጓዙ ይሆናል ሲል የዘገበው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።

የሶማሊያ ወታደሮች ከኤርትራ ሊመለሱ ነዉኤርትራ ዉስጥ ይሰለጥናሉ የተባሉት የሶማሊያ ወታደሮች ባጋመስነዉ የግሪጎሪያኑ ታሕሳስ ወር ወደ ሐገራቸዉ እንደሚመለሱ የሶማሊያዉ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ...
20/12/2022

የሶማሊያ ወታደሮች ከኤርትራ ሊመለሱ ነዉ

ኤርትራ ዉስጥ ይሰለጥናሉ የተባሉት የሶማሊያ ወታደሮች ባጋመስነዉ የግሪጎሪያኑ ታሕሳስ ወር ወደ ሐገራቸዉ እንደሚመለሱ የሶማሊያዉ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ማሕሙድ አስታወቁ።

ከሁለት ዓመት ግድም በፊት ለሥልጠና ወደ ኤርትራ የተላኩት የሶማሊያ ወታደሮች በሰሜኑ ኢትዮጵያ ጦርነት በተለይም ትግራይ ዉስጥ ለመዋጋት ዘምተዋል የሚል ያልተረጋገጠ ዘገባ ሲሰራጭ ነበር።

የኤርትራን የሰብአዊ መብት ይዞታ የሚያጠኑት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልዩ አጥኚ መሐመድ አብዱሰላም ባቢከር የሶማሊያ ወታደሮች ከኤርትራ ማሰልጠኛ ጣቢያ ወደ ትግራይ ጦር ግንባር ዘምተዋል የሚል ዘገባ እንደደረሳቸዉ ሐቻምና ሰኔ አስታዉቀዉ ነበር።

ወታደሮቹ ወደ ኢትዮጵያ ዘመቱም አልዘመቱ ወደ ኤርትራ መላካቸዉ ራሱ በቀድሞዉ የሶማሊያ ፕሬዝደንት መሐመድ አብዱላሒ መሐመድ (ፎርማጆ)ላይ ከፍተኛ ተቃዉሞ ከቀሰቀሰባቸዉ ጉዳይ አንዱ ነበር።

አዲሱ ፕሬዝደንት በምርጫ ዘመቻቸዉ ወቅት ወታደሮቹን ወደ ሐገራቸዉ ለመመለስ ቃል ገብተዉ ነበር።

ሥልጣን በያዙ በሳምንታት ዉስጥም ወደ ኤርትራ ተጉዘዉ ወታደሮቹን ጎብኝተዋል።

ፕሬዝደንት ሐሰን ሰሞኑን ዩናይትድ ስቴትስን በጎበኙበት ወቅት እዚያዉ ዩናይትድ ስቴትስ ከሚኖሩ ሶማሊያዉያንና ትዉልደ ሶማሊያዉያን ጋር ባደረጉት ዉይይት ወታደሮቹ እንደ ግሪጎሪያኑ አቆጣጠር እስከ ጥር ድረስ ሙሉ በሙሉ ወደ ሶማሊያ እንዲመለሱ «ሁሉንም ነገር አመቻችተናል» ብለዋል።

የቀድሞዉ ፕሬዝደንት መሐመድ አብዱላሒ መሐመድ ወደ ኤርትራ የላኳቸዉ ወታደሮች ቁጥር 5000 እንደሆነ ባለፈዉ ግንቦት ማብቂያ ስልጣናቸዉን ሲያስረክቡ አስታዉቀዉ ነበር።

Argentina oo kuguulaysatay horyaalka koobka 22aad ee aduunka ee Qatar Argentina ayaa ku guuleysatay koobka adduunka ee 2...
18/12/2022

Argentina oo kuguulaysatay horyaalka koobka 22aad ee aduunka ee Qatar

Argentina ayaa ku guuleysatay koobka adduunka ee 2022 ee Qatar, kaddib markii ay rigoorayaal ku garaacday Faransiiska.

Ciyaarta k**a dambaysta/Finalka Koobka 22-aad ee Adduunka ee dalka Qatar Martigeliyey ayaa lagu qabtay garoonka Lusail Iconic ee Magaalada Doha.

Hadaba, xulalka France iyo Argentina ayay 90kii daqiiqo ee Ciyaarta caadiga ahi ku idlaaday barbaro 2-2 ah, Halka 30-kii daqiiqo ee dheeriga ahaa sidookale lagu kala nastay barbaro 3-3 ah.

ugu dambayntiina, Xulka qaranka Argentina ayaa 36 sano kadib ku guulaystay koobka adduunka kadib markii ay rigoorayaal kaga adkaadeen xulka qaranka France oo ay ku kala baxeen goolka guusha.

ከተማችን…!                                               የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር ...፤"ከ...
17/12/2022

ከተማችን…!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር ...፤"ከተማችን የሁላችንም ናት...!" ….. አዎ ከተማችን የሁላችንም ናት….! ይህንን ወሳኝ ጉዳይ አውቆ መሪ ለመሆን ደግሞ እጅግ ሰፊ ውጣ ውረድን ማለፍና በትዕግስት ቁርጠኛ ውሳኔን እያሳለፉ መሄድን የግድ የሚል ነው።

ለዘመናት የተከማቹና የከተማውን ነዋሪ በውስብስብ ችግሮች ሲያማርሩና ተስፋ ሲያስቆርጡ የነበሩ ማነቆዎችን መፍታት የሚያስችል ቁመና ለመላበስ ደግሞ ቃል ኪዳን ያስፈልጋል ፤ ለዚህም ነው ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አገራዊ ለውጡን በሚያስቀጥል የስልጣን ሽግግር የከተማው አመራርነት ኃላፊነትን ሲቀበሉ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ ስራ እንደሚሰሩ ቃል የገቡት፡፡ በቃላቸው መሰረትም ውሳኔ መስጠት ብቻ ሳይሆን የውሳኔውን አፈፃፀም በቅርበት የሚከታተል ጠንካራ ካቢኔ በመፍጠር ከተማዋ በሁለንተናዊ መልኩ ነቃ የሚያደርጋትን የለውጥ ምዕራፍ በደማቁ የጀመሩት ፤ በደማቁ ጅማሬም ተስፋ ሰጪ ውጤቶች መመዝገባቸው ቀጥሏል፡፡

በፈጣን ሂደት ውስጥ የለውጡ ውጤቶች ጎልተው መውጣት ሲጀምሩና የአመራሩ ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥ እየጎለበተና የነዋሪውን መሰረታዊ ጥያቄ እስከ ታች በመውረድ መፍታት ሲጀመር ከለውጡ በፊት በተደራጀ መልኩ ሲሰራበት የነበረውና የከተማዋ የዕድገት ማነቆ የሆነው ህገ- ወጥነት፣ ያለ አግባብ የመበልፀግ ብልሹ አሰራር ፣ስር በሰደደ የጥቅም ግንኙነት የተጀመረውን ለውጥ ለማደናቀፍ የሚችሉትን ሁሉ በተናጠልም ሆነ በተደራጀ መልኩ ሰፊ እንቅስቃሴ የማድረግ ሙከራ ተደርጓል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የለውጥ ሀይልም ህግና ስርዓትን የማያከብሩ ማናቸውንም እንቅስቃሴዎች በመግታትና ወደ ህጋዊ መስመር በማምጣት የወሰዳቸው እርምጃዎች የቁርጠኝነት ውሳኔው ማሳያዎች ናቸው ማለትም ይቻላል፡፡

በተለይም የህዝብና የመንግስት ሀብት አጠቃቀም ላይ ስርዓት አልበኝነትና ህገ- ወጥነት ከሚንፀባረቅባቸው ዘርፎች ዋነኛ በሆነው በከተማ መሬት ዙሪያ የከተማው አስተዳደር ያሳለፈው ውሳኔ ከተማዋ ባለፉት ዓመታት ታሪኳ ያልተደፈረ አጀንዳ ለመሆኑ ከውሳኔው በኃላ በከተማው ውስጥ በአንዳንድ አካባቢዎች ጥቅማቸው በተነካባቸው ቡድኖች የተከሰቱ ውዥንብሮች ማሳያዎች ናቸው፡፡ ቀድሞውኑ ቢሮ ተቀምጦ ብቻ ህብረተሰቡን ማገልገል እንደ ማይቻልና ታች ወርዶ ሁሉን በማወያየትና በማዳመጥ ወደ መፍትሄ መሄድ እንደሚቻል የተረዳው የከተማው አስተዳደር ህጋዊነትን ለማስፈንንና ትክክለኛ ያልሆነ አካሄድን ዳግም እንዳያንሰራፋ ለማድረግ የሄደበት ርቀትና የውሳኔው ውጤት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው፡፡ በነዚህና በሌሎች ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የታየው አመርቂ ለውጥና የለውጥ ጅማሮ የከተማው ነዋሪን ተስፋ ያለመለመ ከመሆኑም በላይ የህግ የበላይነትን እንዲሁም በቀጣይ በከተማዋ ዕድገት ላይ አብሮ የመስራት መንፈስን በፅኑ ከማዳበሩም ባሻገር የመወሰን አቅምን በማሳደግና ወደ ታች ወርዶ በመስራት የከተማዋን ውስስብ ችግሮች በሁለንተናዊ አሳታፊ እንቅስቃሴ መፍታት እንደሚቻል የእስካሁኑ የአስተዳደሩ ክንውኖች ማሳያዎች ናቸው፡፡

አዲስ አበባችን በመለወጥ ዕሳቤ ውስጥ ሆና ቀናትን ስትሻገር በጅምሯ ከታየው በላይ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች በአራቱም አቅጣጫዎች በልዩ ትኩረት እየተከወኑ ለመሆኑ ማረጋገጫዎች ብዙ ናቸው፡፡

በከተማዋ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ የመልካም አስተዳደር ችግር ውስጥ ተዘፍቀው ከኖሩበትና ሀብት ካፈሩበት ቀዬ ሆን ተብሎ በተደረገ የጥቅመኞች ትስስር በልማት ስም ተገፍተው እንደነበር የአደባባይ ሚስጥር ነው፤ ያውም ተጠቃሚነትንና የወደፊት ተስፋን ያላገናዘበ መገፋት፡፡
ይህንን መሰረታዊ ችግር በቅርበት በማጤንና ተገቢ የሆነ የካሳና የምትክ ቦታ አቅርቦት እንዲሁም የይዞታ ማረጋገጫ ባለቤትነትን በመስጠት የብዙ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸውን እንባ ማበስ ተችሏል፡፡ ይህ ውሳኔ ከዚህ በፊት የነበረን የተዛባ አመለካከት የሻረና አብሮ የማደግና የመለወጥ አቅምን የፈጠረም ነው፡፡

መሬትን በአግባቡ የመጠቀምና ህጋዊ አካሄድን ተከትሎ አብሮ የመልማት ዕሳቤ በመፈጠሩ በከተማዋ ዙሪያ የማምረት አቅም ከመጨመር ባሻገር ለወጣቱም ሰፊ የስራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ በአመራር ቁርጠኝነቱ ህገ- ወጥነትን ከመከላከል አንፃር የደላሎችና በአቋራጭ ለመክበር ያሰቡ ጥቂት ባለሀብቶችንም ቅስም የሰበረ ውሳኔ ተላልፏል፤በውሳኔውም አልሚዎች ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲገቡ ማድረግ ተችሏል፡፡
የለውጡ አመራር ጥንካሬና በማህበረሰቡ ዘንድ ትልቅ አመኔታን የፈጠረው የፕሮጀክቶች አሰራርና የመፈፀም አቅም ከዚህ በፊት እንደነበረው በጅምር የሚቀሩ ሳይሆን በቅርበት በሚደረግ የክትትልና የግምገማ ሂደት ተጠናቀው ለሚፈለገው ማህበረሰባዊ አገልግሎት የሚውሉበት ሁኔታ በሰፊው ታይቷል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የታየው ወሳኝ ጥንካሬ በተጠያቂነት ስርዓቱ በግንባታና በሌሎች ጉዳዮች ላይ የሚፈጠሩ ሰው ሰራሽ ምክንያቶችን በቅርበት በመገምገም አልሚው አካል የማስተካከያ ስራዎችን እንዲያከናውን ድጋፍ ከማድረግ ባሻገር እስከ ፕሮጀክት ውል ማቋረጥ የሚደርስ ውሳኔ ማሳለፍ በመቻሉ በሀላፊነት የመስራት የሞራል ልዕልና በፊት ከነበረው የመለወጡ ማሳያዎች ናቸው፡፡ ለምሳሌ በጋራ የመኖሪያ ቤቶች ፣ በመንገድ ማስፈፋፊያ ፣ በሰው ተኮር የልማት ስራዎች ፣ በትምህርት ተቋማት ግንባታና በአዳዲስ ፕሮጀክቶች ልማት ላይ የታዩ ተጨባጭ ውጤቶችን ማንሳት ይቻላል፡፡

የተጀመረው ትክክለኛ የስኬታማነት የለውጥ ጉዞ በተለያዩ የውስጥም የውጭም ሀይሎች ተፅዕኖ ለመቀልበስ የሚደረግን ጥረት በመከላከልና እውነተኛ ማሳያዎችን በማጉላት አዋራውን እያፀዳን ለትውልድ የሚተርፍ አሻራ ማስቀመጥ ላይ ልናተኩር ይገባል ፡፡
ሀገራችን የዘመናት ጠላቶቿን ተቋቁማ ፣ ሉዓላዊነቷን አስከብራ የኖረች መሆኗን ለማንም የተደበቀ ሃቅ ባይሆንም ዛሬም የዜጎቿ የኑሮ ሁኔታ ታክኮ የኖረውን ድህንትን ለማሸነፍ የጀመረችው ፈጣን የልማት ጉዞ በቡድንተኝነት እንዲሁም ፖለቲካዊ ጥቅም ለማግኘት በሚሯሯጡ ሀይሎች እንደማይደናቀፍ ማረጋገጫዎች ታይተዋል፡፡ እየታየ ያለው የአንድነት ፣የእኩልነት፣ የመከባበር፣ የነፃነት፣ የአብሮነትና የመደጋገፍ ማሳያዎች ምን አይነት ሰላምና ልማት ወዳዶች መሆናችንን ነው፡፡
የከተማችን ነዋሪዎች የናፈቃቸው የሀገራቸው ብልፅግና እንጂ የሽብር እና የትርምስ ነጋሪትን እየጎሰመ አንድነታቸውንና ተቻችሎ የመኖር ባህላቸውን የሚያደፈርስ እንዲሁም የሰላማቸው ፀር የሆነውን ፅንፈኝነትና አክራሪነትን በማስፋፋት ከልማት ቀጠናነት ወደ ሽብርና ትርምስ የሚወስዳቸውን ኃይል ባለመሆኑ የዚህ አፍራሽ አስተሳሰብና ድርጊት ጠንሳሾችና አስተባበሪዎች ሁሉ ወደ ተያያዝነው የልማትና የዕድገት ጎዳና ፊታቸውን ቢያዞሩና ታሪክ የማይሽረው አሻራቸውን ቢያሳርፉ መልካም ነው እላለሁ፡፡ አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ!!
ገና እናለማለን …… ገና እንገነባለን!!
( ኑፍታናን ውልዴ)

የኬንያ ልዑክ የሰላም አባት ለሆኑት የሶማሌ ደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለማበርከት ጅግጅጋ ገባየመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ነጋዴዎችና ሀገር ሽማግሌዎችን የተካተተ የኬንያ ...
16/12/2022

የኬንያ ልዑክ የሰላም አባት ለሆኑት የሶማሌ ደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለማበርከት ጅግጅጋ ገባ

የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ነጋዴዎችና ሀገር ሽማግሌዎችን የተካተተ የኬንያ ልዑክ ከሶማሌ ብሔረሰብ መካከል የሰላም አባት ለሆኑት የ"ደጎዲያ" ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለመስጠት ጅግጅጋ ገብቷል።

ልዑኩ የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለወበር አብዲሌ ወበር አብዲ የተበረከተውን የሰላም መሪ ሜዳሊያ ሽልማት ለማበርከት ነው የሶማሌ ክልል ርዕሰ ከተማ
ጅግጅጋ የገባው።

ልዑኩ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድን ጨምሮ በክልሉ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ልዑኩ በቆይታው በሶማሌ ክልል ከፍተኛ ክብር ከሚሰጣቸው ባህላዊ የጎሳ መሪዎች መካከል አንዱ ለሆኑት የደጎዲያ ጎሳ መሪ ወበር አብዱላሂ ወበር አብዲ የሰላም አባትነት የእውቅና እና የሜዳሊያ ሽልማት ያበረክታል ተብሎ ይጠበቃል።

ወበር አብዲሌ ወበር አብዲ በሶማሌ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶችን በማርገብ ዜጎች ሰላማዊ ህይወት እንዲመሩ ላበረከቱት አስተዋፅኦ ነው የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ሽልማቱን ያበረከቱላቸው።

የሊባን ዞን አካባቢ የዲጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የሆኑት ወበር አብዱላሂ ወበር አብዲ በግጭቶች ምክንያት በአካባቢው የሚኖሩ ዜጎች ቤትና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ከተለያዩ የሀገር ሽማግሌዎችና ወጣቶች ጋር በጋራ የሚሰሩ የሰላም አባት ሲሆኑ በምስራቅ አፍሪካ ላሉ የጎሳው አባላት በሙሉ ብቸኛው መሪም ናቸው።

Cadayn Musuq Mise Ceebayn Marag La,aan ah?Waxaan arkaynaa in baraha bulshada lagu faafiyay warqadan hoos ku lifaaqan oo ...
15/12/2022

Cadayn Musuq Mise Ceebayn Marag La,aan ah?

Waxaan arkaynaa in baraha bulshada lagu faafiyay warqadan hoos ku lifaaqan oo laga dhigayo mid cadayn u ah musuq iyo b**b ka jira Komishinka cabashooyinka DDS.

Hadaba Warqadani Maxay Ahayd, Maxaase Ku Qoran?
"""""""::::
Si lamida dhamaan xafiisyada iyo haayadaha dawlada ee heer degmo, magaalo, gobol, deegaan iyo dalba, komishinka cabashooyinka deegaanku wuxuu bangiga ganacsiga Itoobiya (CBE) ku leeyahay xisaab u furan inay kusoo dhacdo maaliyada uu Komishinku ku shaqeeyo, sida mushaharka, hawl fulinta, mashaariicda iwm.

Hadaba warqadan yaa qoray, maxaa loo qoray, yaase loo qoray, mase jiraa musuq ka muuqdaa?

Marka ay miisaaniyada bilaha ah ee xafiisyadu soo gasho xisaabtooda bangiga ganacsiga oo ah mid ay dawladu leedahay, waxay u diraan dalab toos ah oo ka kooban.

1. Jeeg (Cash Check)
2. Warqad Cadayn u ah Jeega (Confirmation Letter).

Waxaana Jeega Iyo Warqada Cadaynta ah ku cad in cadadka maaliyadeed ee dalabka ku cad uu bangigu ku wareejiyo Lacag hayaha (Cashier) xafiiska, sidaas ayayna lacagtu kaga soo baxdaa xisaabta bangiga kuna timaadaa Qasnada xafiiska, waxaana maamula xisaabaadka iyo Lacag hayaha xafiiska, haday million tahay iyo haday 10 million tahayba.

Hadaba warqadani waxay kamid tahay kumanaanka waraaqood ee bilwalba ay xafiisyada iyo haayadaha dawladu u qoraan bangiga ganacsiga Itoobiya, waxa kaliya ee ay muujinaysaana waa dalab rasmi ah (Official) oo ku saabsan lacag ku jirta xisaabta (Acc) Komishinku ku leeyahay bangiga ganacsiga Itoobiya, taasoo uu Komishinku u wakiishay lacag hayaha Komishinka( Cashier) Mana ahan wax cusub.

Sidaas daraadeed warqadani waa dokumanti shaqo oo caadi ah una dhaxaysa Komishinka cabashooyinka DDS iyo bangiga ganacsiga Itoobiya, mana jiro musuq iyo b**b halkan sinaba looga dheehan karo.

Marka bulshada yaan lagu mashquulin waxaan mashquul u baahnayn.

Shacabka yan la jahwareerin musuq sidan laguma heelo

Ethiopia Airlines oo dhisaysa Magaalo cusub oo "Airport City" loogu magacdarayShirkada duulimaadka Itoobiya ayaa sheegta...
12/12/2022

Ethiopia Airlines oo dhisaysa Magaalo cusub oo "Airport City" loogu magacdaray

Shirkada duulimaadka Itoobiya ayaa sheegtay inay sanad miisaaniyadeedkan bilaabisayso dhismaha Magaalo cusub oo ay ugu magac dartay "Airport City" islamarkaana ay ku baxaysi aduun lacageed oo Korbu dhaafay 5 bilyan dollar. Halka dhismaha Mashruucan lagu Fulin doono, laguna dhamaystiri doono muddo 5 sano gudaheed ah, Sida uu cadeeyey
Agaasimaha guud ee Shirkada duulimaadka Itoobiya Mesfin Tasew.

Masuulkan oo u waramay Wakaalada Wararka Itoobiya ee "ENA" ayaa tilmaamay in Xaafaddan
Airport City laga dhisi doono duleedka Magaalada Bishoftu ee deeganka Oromiya, Halkaasi oo Caasimada Itoobiya ee Addis ababa u jirta Masafo aan 50 KM kabadnayn.Wuxuuna Intaasi Raaciyey in Mashrucan uu yeelan doono hoteelo casri ah, xarun ganacsi oo cashuur dhaaf ah iyo xarumaha loojistikada xamuulka.

Mudane Mesfin ayaa sheegay in daraasadka dhismaha Tuuladan duulimaadka ay bilowday
Shirkad dalka Faransiiska laga leeyahay, si dhakhso ahna lagu gebagebeynayo.

mashruucan oo loo qeybin doono 2 weji, Ayaa lasheegay, in Shirkada duulimaadka Itoobiya ay xukuumada deegaanka Oromiya si dhow ugala shaqaynaysosidii loo bilaabi lahaa dhismaha mashruucan.

Mesfin Tasew Agaasimaha guud ee Shirkada duulimaadka Itoobiya ayaa sheegay in la bilaabay Tartansiinta shirkadihii qandaraas mashruucan Airport City Fulin lahaa,Shaqadana la bilaabi doono,sanadkan 2015T.I ama Bilowga 2023 marka ay dhamaato hawsha diyaarintu.

30/11/2022

communication Wareysiga Madaxweynaha DDS Mudane Mustafe Cumar.Q1

በሶማሊያ ወታደራዊ ጥቃት ቢያንስ 100 የአል-ሻባብ ታጣቂዎች ተገደሉየሶማሊያ ጦር እና አጋር የጎሳ ሚሊሺያዎች በማዕከላዊ ሸበሌ ክልል ባካሄዱት ወታደራዊ ጥቃት ቢያንስ 100 የአል-ሻባብ ታዋ...
26/11/2022

በሶማሊያ ወታደራዊ ጥቃት ቢያንስ 100 የአል-ሻባብ ታጣቂዎች ተገደሉ

የሶማሊያ ጦር እና አጋር የጎሳ ሚሊሺያዎች በማዕከላዊ ሸበሌ ክልል ባካሄዱት ወታደራዊ ጥቃት ቢያንስ 100 የአል-ሻባብ ታዋጊዎች መግደላቸውን የሀገሪቱ የመረጃ ሚኒስቴር ዛሬ አስታወቁ። ከቀናት በፊት በደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል፣ በታችኛው ሸበሌ ሌሎች 49 የአልሻባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታውቀው ነበር።

የመረጃ ምክትል ሚኒስቴር የሆኑት አብድራህማን ዩሱፍ አብደላ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ወታደራዊ ጥቃቱ የተካሄደው ታጣቂው ሀይል በክልሉ የመንግስት ኃይሎች ላይ ጥቃት ለመሰንዘር እያካሄዱት የነበረውን ለመጨረሻውን ዝግጅት ለማደናቀፍ ነው ብለዋል። አክለውም "ታጣቂዎቹ ሰራዊታችን ላይ ሙሉ ጥቃት ለማድረስ እየተዘጋጁ መሆኑን በድረሰን የደህንነት መረጃ መሰረት እቅዳቸውን ለማደናቀፍ እና ለመከላከል የተወሰደ ርምጃ ነው" ብለዋል።
የብሄራዊ ጦር ሰራዊቱ የቴሌግራም መገኛ እንደሆነ በተገለፀ ድህረገፅ በዓየር ላይ የተነሱ እና የሞቱ ሰዎች ሬሳ ክምችት የሚያሳይ ፎቶዎች ታይተዋል። የአሜሪካ ድምፅ ግን ፎቶዎቹን በገለልተኛ መንገድ ማጣራት አልቻለም።

የሶማሌ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ከነሀሴ ወር ጀምሮ በዩናይትድ ስቴትስ እና የጎሳ ሚሊሺያዎች ድጋፍ የተቀናጀ ጥቃት መክፈታቸውታቸውን ተከትሎ አል-ሻባብ ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት መሆኑ ተገልጿል።

News Credite:VOA

Saraakiil sare oo Ciidamada Itoobiya iyo Wakiilada dagaalyahanada Kooxda TPLF oo Shire ku wada hadli doonSaraakiil sare ...
25/11/2022

Saraakiil sare oo Ciidamada Itoobiya iyo Wakiilada dagaalyahanada Kooxda TPLF oo Shire ku wada hadli doon

Saraakiil sare oo Ciidamada difaaca Itoobiya ka tirsan iyo Hogaaminta dagaalyahanada Kooxda TPLF ayaa la sheegay,in ay labada maalmood ee soo socota ku kulmi doonaan Magaalada Shere-indeselasse ee Gobalka Tigraay ee dalkaasi Itoobiya, si ay uga wada hadlaan arrimaha farsamada ee Hirgelinta Heshiiska Xabad Joojinta ee Dhinac dhawaan gaadheen.

Xubnaha Gudiga Wada halada heshiiska Nabadeed Ee Xoogaga Itoobiya oo Socdaal Ku gaaray Meqele,ayaa la kulmay madaxda deegaankas, si ay uga arrisadaan hanaanka Qodobada heshiiskii Xabad joojinta ee Dawlada dhexe ee Itoobiya iyo Kooxda TPLF ku gaadheen Magaalada Pretoria ee Koonfur Afrika.

Dhinaca kale, Barnaamijka Qaramada Midoobay ee Cunada Adduunka ayaa boggeeda Warbaahinta kusheegtay, in kadib Markii lafuray dhammaan waddooyinka afar jiho ka soo gala deegaanka Tigraay, ay Gobalkaasi gaarsiisay in ka badan 2,400 oo metric ton oo cunto ah, qalabka daryeelka Caafimaad, iyo agabyada kale ee nafaqada.

Qaramada Midoobay ayaa sidoo kale sheegtay in ay Wadaan dadaalo ku qotama Sidii bulshada deegaanka Tigray gargaarka Aadamnimo duulimaadka Cirka ah iyo gaadiidka Culus ee xamuulka Sivay VOA Amharic Tabisay.

በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ኳታርን 3 ለ 1 አሸነፈችበዓለም ዋንጫ የምድብ 2 የሁለተኛ ዙር ጨዋታ  አፍሪካዊቷ ሴኔጋል  አዘጋጇን ሀገር ኳታር  3 ለ 1 አሸንፋለች፡፡በኳታር አልቱማም ...
25/11/2022

በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ኳታርን 3 ለ 1 አሸነፈች

በዓለም ዋንጫ የምድብ 2 የሁለተኛ ዙር ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል አዘጋጇን ሀገር ኳታር 3 ለ 1 አሸንፋለች፡፡

በኳታር አልቱማም ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቡሊያን ዲያ፣ ፋሙራ ዴዴሁ እና ባባ ዲየንግ የሴነጋልን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ሞሃመድ ሞንታሪ የኳታርን ብቸኛ ጎል አስቆጥሯል፡፡

የቴራንጋ አንበሶቹ በኔዘርላንድስ ከደረሰባቸው ሽንፈት በማገገም ከምድቡ ለማለፍ እና በኳታር ለመቆየት የሚያስችላቸውን ድል አስመዘግበዋል፡፡

የአፍሪካ ሻምፒዮኖቹ በመጀመሪያው ዙር የአለም ዋንጫ ጨዋታ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠሩባቸው ጎሎች በኔዘርላንድስ 2 ለ 0 ተሸንፈው እንደነበር ይታወሳል፡፡

  President Hassan Sheikh Mohamud on Sunday inaugurated the newly constructed Presidential Palace in   town of  ’s   Sta...
20/11/2022

President Hassan Sheikh Mohamud on Sunday inaugurated the newly constructed Presidential Palace in town of ’s State.

Germany strengthens support to productive social safety nets and conflict recovery in view of progress and continued com...
18/11/2022

Germany strengthens support to productive social safety nets and conflict recovery in view of progress and continued commitment towards peace.

• Minister of Finance Ahmed Shide has met with the German delegation led by the Director General for Africa of Germany’s Ministry for Economic Cooperation and Development, Birigt Pickel, and had a productive discussion on the recent peace accord and the two countries' development partnership.


• Ms Pickel welcomed the agreement and expressed her hope that it opened a path towards durable peace. She also stressed the importance of a quick restoration of basic services, full humanitarian access and accountability so that a peace dividend can be felt. Finance Minister Ahmed emphasized the Ethiopian government’s full commitment to swiftly deliver implementation of the peace agreement and demonstrate tangible results on the ground.

• To support the Government of Ethiopia, which faces some economic problems Germany committed to increase its support to Ethiopia’s Productive Safety Net Programme for 30 million Euros and contribute an additional 15 million Euros to the World Bank’s Response, Recovery, Resilience for conflict-affected Communities Programme. Both programmes will be implemented together with the World Bank and other partners. The measures will be accompanied by technical cooperation to increase institutional capacity for local development, livelihood opportunities, and human rights for a total of 8 million Euros.

• Germany also informed about its support for transitional aid measures provided through WFP and UNICEF for 30 and 35 million Euros respectively as part of Germany’s response to the drought crisis and food price inflation in Ethiopia. The programmes aim at improving life standards and coping capacities of drought-affected communities by building, restoring, improving, and sustaining resilient systems and lifesaving services.

• Both sides discussed the participation of the international community in

ጦርነት በሚኖርበት ጊዜ ምንም ትርፍ ሊኖር አይችልም. . . ትግራይም ልታተርፍ አትችልም” - አቶ ጌታቸው ረዳየህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳበደቡብ አፍሪካ የፌደራል መንግሥቱ እና ህወ...
15/11/2022

ጦርነት በሚኖርበት ጊዜ ምንም ትርፍ ሊኖር አይችልም. . . ትግራይም ልታተርፍ አትችልም” - አቶ ጌታቸው ረዳ
የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ

በደቡብ አፍሪካ የፌደራል መንግሥቱ እና ህወሓት የተኩስ አቁም፣ ትጥቅ መፍታት እና ሌሎች ጉዳዮችን ያካተተ ባለ 12 ነጥብ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ በኬንያ የተደረገው ውይይት ባለፈው አርብ ተጠናቋል።

ሁለቱ ወገኖች በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ቅዳሜ ኅዳር 03/2015 ዓ.ም. በናይሮቢ ተፈራርመዋል።

ህወሓትን ወክለው የፕሪቶሪያን ስምምነት ከተፈራረሙት የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ባለፈው ዕሁድ ናይሮቢ ውስጥ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የልዑካን ቡድኑ “የትግራይን መንግሥት” እንጂ ህወሓት የሚወክል አይደለም ይላሉ።

ከአቶ ጌታቸው ጋር የተደረገው ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው ይቀርባል።

ቢቢሲ፡ በትግራይ አሁን ተኩስ ሙሉ በሙሉ ቆሟል?

አቶ ጌታቸው፡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ቆሟል። ትናንት (ቅዳሜ) በፀለምቲ አንዳንድ አካባቢዎች የአማራ ልዩ ኃይል እንቅስቃሴ እንደነበር አውቃለሁ። ማደናቀፍ ይሁን ወይስ ሌላ የምናየው ይሆናል። ቢያንስ ግን በማዕከላዊ መንግሥት እና በትግራይ መንግሥት መካከል ያለው ግጭት ቆሟል።

ቢቢሲ፡ በፕሪቶሪያ እና ናይሮቢ የተደረጉት ድርድሮች በተደጋጋሚ ሲራዘሙ ነበር። ስምምነት ላይ ለመድረስ እንቅፋቶች ነበሩ?
ስለዚህ ዋናው ቀይ መስመር የትግራይ ሕዝብ ህልውና ነው። የትግራይን ሕዝብ ህልውና ለማስጠበቅ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን። ከዚያ ውጪ ሰባት ነጥብ የሚባለው፣ ሰባት ነጥቦችን እንዳቀረብን አላስታውስም፣ እንደዚህ ያለ ነገር የለም። በዚህ ጊዜ የትኛውንም መሬት የመመለስ ወይም መላውን የትግራይ ሕዝብ መያዣ ለማድረግ ኃላፊነት የለንም። ዋናው ትኩረታችን የትግራይ ሕዝብ ህልውና በጠላቶች ጥይት፣ በከበባ እና በመድኃኒት እጦት፣ በተቀነባበረ ሴራ በቀለብ እጦት ጨርሶ የሚጠፋበት ሁኔታ መፍጠር የለበትም። ይህንን ለማስቆም ከተፈለገ፥ ትንሽ ተረጋግቶ ይህንን ለመታገል ሁኔታዎችን ለመፍጠር፣ ከሁሉም መፈክራችን በላይ ነው . . .

ቢቢሲ፡ የትግራይ ሕዝብ ህልውና ቀዳሚ ነው ብትሉም ጦርነቱን ሲከታተሉ የነበሩ ባለሙያዎች ግን ስምምነቱን መቀበላችሁ የሠራዊታችሁ መዳከም ያስገደደው እንደሆነ ይናገራሉ። አዲስ አበባ አካባቢ ደርሳችሁ ከተመለሳችሁ በኋላ የሎጂስቲክስ እጥረት እንዳጋጠማችሁ የሚናገሩም አሉ። በሌላ በኩል የትግራይ ኃይል አዛዦች ከ200 ሺህ በላይ አቅምእንዳለው በቅርቡ ተናግረው ነበር። አቅማችሁ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

አቶ ጌታቸው፡ ስንቅ የሌለው ሕዝብ ያለውን ለሠራዊቱ የሚያካፍል ጀግና ሕዝብ ያላት ትግራይ ናት ያለችን። የትግራይ ሠራዊት ደግሞ ጀግና ሠራዊት ነው፣ ከአፍሪካ ታላላቅ የሚባሉ ሁለት ሠራዊቶች ገጥሞ ሊያንበረክኩት ያልቻሉት ሠራዊት ነው።
ቢቢሲ፡ ከሙሉ አቅማችንን ይዘን ነው እየተደራደርን ያለነው እያሉ ነው?

አቶ ጌታቸው፡ ስለ አቅማችን ለምን ማውራት እንዳለብኝ አይገባኝም። አቅም ኖረ አልኖረ አንጻራዊ ነው። ሠራዊታችን ጀግና ነው፤ ለመዋጋት ለማጥቃት የሄደ ሠራዊት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የተፈናቀሉ ሕጻናትን ከነከብቶቻቸው የሚንከራተቱ ሰዎች አይቶ ምን ዓይነት ጦርነት ነው የሚዋጋው? እነሱን ሊጠብቅ ነው ወይስ ሌላ ነገር ሊያደርግ? ከነአቅማቸው ናቸው የሚል ንግግር ከውጪ ሆነህ ስታስበው ቀላል ነው። ሠራዊታችን ጀግና ሠራዊት ነው። . . ዘር ሲጠፋ እያየ ግን ሠራዊታችን ተኩስ እንዲቆም ፍላጎት አለው። ሠራዊቱ የሚተኩስበት ምክንያት የሕዝቡን መጥፋት ለመከላከል፣ የሕዝቡን መፈናቀልለመከላከል ነው። ሠራዊቱ በተኮሰ ቁጥር ሕዝብ የሚፈናቀል ከሆነ ምን ማለት ነው? ይህ ሠራዊት የትግራይን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ፣ የትግራይን ሕዝብ ደኅንነት ለማስጠበቅ የታገለ ሠራዊት ነው። የሕዝቡን ሰላም የሚሻ ሠራዊት ነው። ሽባ አይደለም፤ ነገር ግን ከነአቅሙ የሕዝቡን ደኅንነት ይፈልጋል።

ቢቢሲ፡- በናይሮቢ ያደረጋችሁት ስምምነት ተከትሎ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የሰላሙን ስምምነቱን ህወሓትን ወክሎ የሚፈርም ተወካይ እንዳልላኩና እና ምንም አይነት የህወሓት ሠራዊት እንደሌለ በመግለጽ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል።

አቶ ጌታቸው፡- በህወሓት የተወከለ ተደራዳሪ የለም። የትግራይን መንግሥት ወክለን ነው የሄድነው።

ቢቢሲ፡ ለዓለም እና ሕዝብ የሚያውቀው ሰነድ ግን ስምምነቱ የተደረገው በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል እንደተደረገ ነው።ሁለተኛ የትግራይ መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ የለም። ታዲያ ህወሓትን ወክለው ወደ ድርድሩ በሄዱት እና በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መካከል አለመግባባት መፈጠሩን ያሳያል የሚሉም አሉ?

አቶ ጌታቸው፡ ከመንግሥት ተወካዮች መካከል እኔ ብቻ የህወሓት አባል ነኝ። ፃድቃን የህወሓት አባል አይደለም። . . . መከፋፈል ሊኖር የሚችለው የተከፋፈለ ኃይል ካለ ብቻ ነው። ከህወሓት አመራር የመጣሁት እኔ ብቻ ነኝ። እኔም መንግሥትን ወክዬ ነው የመጣሁት። በመንግሥት ውክልና ተንቀሳቅሰናል። ህወሓት የሚል አለ፤ የህወሓት ሠራዊት የሚባል የለም። ለዚያ እዋጋለሁ፤ መቀየር አለባችሁ ብለናል። ነገር ግን በተኩስ አቁም ስምምነታችን እምቢ ስላሉ ግን በስም አናፈርስም ብለን ቀጥለናል።

ቢቢሲ፡ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ከምን የመነጨ ነው?

አቶ ጌታቸው፡ የማዕከላዊ ኮሚቴው መግለጫ ትክክለኛ መግለጫ ነው። ሠራዊት የለኝም ይላል፤ ሠራዊት ስለሌለው።

ቢቢሲ፡ ወኪሎችንም አልላኩም ይላል . . .

አቶ ጌታቸው፡ ህወሓት ተወካይ አልላከም፣ የትግራይ መንግሥት ነው ተወካይ የላከው . . .

ቢቢሲ፡ የትግራይ መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ ለምን መግለጫ አልሰጠም?

አቶ ጌታቸው፡ የትግራይ መንግሥት መግለጫ ይስጥ ብላችሁ ጠይቁ። የመጣሁት ለመደራደር ነው፣ እሱን ስጨርስ ለማኅበራዊ ሚዲያ ክርክሮች ምላሽ እየሰጠሁ ነው . . .

ቢቢሲ፡- በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰማው ቅሬታ ስላለ ነው፤ ዝምታ ስለበዛ ነው ብለው ያስባሉ?

አቶ ጌታቸው፡ ስጋቶቹ ይገባኛል።

የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ
ቢቢሲ፡- በመጨረሻ፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብና በግድያ ሞተዋል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችም የፆታዊ ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። የተለያዩ ጥሰቶችም ተፈጽመዋል። ትግራይ ከዚህ ሁሉ በኋላ ምን አተረፈች?

አቶ ጌታቸው፡- ትግራይ ጦርነት አልጀመረችም፤ በላይዋ ላይ ነው የተጀመረው። የትግራይ ሠራዊት የትግራይን ሕዝብ በላዩ ላይ የተከፈተውን ጦርነት ለመከላከል ተዋግቷል። ይህ ሁሉ ጥፋት ደርሷል። ጦርነት በሚኖርበት ጊዜ ምንም ትርፍ ሊኖር አይችልም። ትግራይን ማትረፍ አይቻልም። ማንም ሊያተርፍ አይችልም። የትግራይ ሕዝብ ተሰቃይቷል፤ የነበረው ልማትም ጠፍቷል። ህጻናት ትምህርት ቤት ሳይማሩ ከሦስት ዓመታት በላይ ተፈናቅለዋል። ከጦርነት ምን ጥቅም ሊኖር ይቻላል? ከጦርነት ምን አይነት ትርፍ ሊገኝ ይችላል? ከጦርነት የሚገኝ ትርፍ የለም። ህልውናችንን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቋም ይዘን ትርፍ ሳይሆን ቢያንስ እንካሳለን ብለን እናምናለን።

ቢቢሲ፡ የትግራይ ካሳ ምን ይሆናል? የትግራይ ሕዝብ ምን ይካሳል?

አቶ ጌታቸው፡ ሕዝቡ ምኞቱን እና ፍላጎቱን፣ ወይ አገር ይሁን ወይ የሆነው ይሁን እኔ መወሰን ስለማችል፥ ሙሉ በሙሉ የሚያረጋግጥበት ሁኔታ መፍጠር ነው ነው ካሳው። ይህንን ለማድረግ በሰላማዊ መንገድ ወይም በጦርነት የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን። የትግራይ ሕዝብ ይህንን ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም።

ቢቢሲ፡ የፌዴራል መንግሥት ያቀረባቸውን ነጥቦች በሙሉ ተቀብላችሁ ስታበቁ ይህንን እንዴት ማረጋገጥ ትችላላችሁ?

አቶ ጌታቸው፡ በደንብ ይቻላል። የተቀበልኩት የተኩስ አቁም ነው። ተኩስ ከቆም በኋላ የፖለቲካ ውይይት ይቀጥላል። በፖለቲካ ውይይት የትግራይን ሕዝብ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ካላረጋገጥኩኝ ተኩስ ለማቆም ስለወሰንኩ ብቻ የሚቀበለኝ ሰው ይኖራል? የትግራይ ሕዝብ እና የትግራይ ሠራዊት እኔ እንደፈለኩ የምነዳው አይደለም።

ፌዴራል መንግሥትም ይሁን ዓለም አቀፍ መንግሥታትም ይሁኑ ማንም ይሁን የትግራይን ሕዝብ ፍላጎት ከማሟላት ውጪ አማራጭ ያለው አይመስለኝም። . . . ዋናው ተኩሱ ይቁም፣ የትግራይ ሕዝብ እርዳታ ይቅረብለት፣ አገልግሎት ያግኝ፣ በፖለቲካዊ ውይይት በሰላማዊ መንገድ የሚፈታ ነገር ካለ እናያለን። መፍታት ካልተቻለ ትጥቅ ይፍታ ስላልኩት የሚፈታ ሠራዊት የለም።

ቢቢሲ፡ በስምምነት አብቅቷል፣ ይህ የሁለት ዓመት ጦርነት እና . . .

አቶ ጌታቸው፡ አላበቃም። ተኩስ አቁመናል እና . . .ጦርነቱ አለቀ ማለት አይደለም. . .

ቢቢሲ፡ እንደ የትግራይ መሪዎች ወደዚህ ጦርነት መግባታችሁ ይጸጽታችኋል?

አቶ ጌታቸው፡ ምንም የሚቆጨኝ ነገር የለም። ጦርነት በእኔ ላይ ታወጆ የትግራይን ሕዝብ ክብር ለማስጠበቅ ስለታገልኩ እኮራለሁ እንጂ ምንም የሚቆጨኝ ነገር የለም። ሊፈታ የሚችል ነገር ቢኖር ኖሮና ባደርገው ኖሮ የምለው ነገር ቢኖር፣ አንዴ ፈትሼ ልቆጭ እችላለሁ። በትግራይ ሕዝብ ላይ የታወጀውን ጦርነት በላዩ ላይ የተደረገው ከበባ ለመከላከል ከሕዝቤ ጋር ስለታገልኩ የሚቆጨኝ ነገር የለም።

Afhayeen u hadlay Ururka TPLF ee Itoobiya ayaa Sheegay in Heshiiska Nabadeed ay Faa'iido wayn kasoosocotoAfhayeenka Koox...
13/11/2022

Afhayeen u hadlay Ururka TPLF ee Itoobiya ayaa Sheegay in Heshiiska Nabadeed ay Faa'iido wayn kasoosocoto

Afhayeenka Kooxda TPLF Getaajew Reda, ayaa Axadii sheegay in waxa soo socda Heshiiska Nabadeed ee Dawlada Federaalka iyo iyaga dhex maray uu guud ahaan bulsho Waynta Itoobiya Ahmiyad Balaaran uleeyahay.

Getachew Reda oo Horay loogu Yaqaanay Fidinta Propoganda TPLF ee dagaal Hurinta, Haddana ahna Gudoomiyaha Kooxda Wada hadalka TPLF U qaabilsan,ayaa ka dib markii ay heshiis nabadeed kala saxeexdeen Hogaaminta Ciidamada labada Garab ee dawladda Federaalka Itoobiya iyo kooxda TPLF waxaa uu yiri “ Heshiiskani wuxuu noqon mid ka sii faa’iido badan kii h**e”.

A spokesman for the Tigray People's Liberation Front (TPLF) on Sunday said what lies ahead following the signing of a pe...
13/11/2022

A spokesman for the Tigray People's Liberation Front (TPLF) on Sunday said what lies ahead following the signing of a peace deal between the Ethiopian government and TPLF is "more consequential".

"ማንበብና መጻፍ የእውቀትና ማህበራዊ እድገት ቁልፍ ተግባራት ናቸው" -ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድፕሬዝዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከህዳር 3-6 ቀን 2015 ...
12/11/2022

"ማንበብና መጻፍ የእውቀትና ማህበራዊ እድገት ቁልፍ ተግባራት ናቸው" -ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ

ፕሬዝዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከህዳር 3-6 ቀን 2015 ዓ.ም የሚቆየውን የጅግጅጋ ዓለም አቀፍ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ በክልሉ ርዕሰ ከተማ በይፋ ማስጀመራቸው ገልጸዋል።

በተጨማሪም የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ዑመር በመልዕክታቸው "ማንበብና መጻፍ የእውቀትና አጠቃላይ ማህበራዊ ጉዳዮች እድገትን ቁልፍ ተግባራት ናቸው ብሏል ።

በሌላ በኩል አቶ ሙስጠፌ "ባለፉት አራት የለውጥ አመታት ወደ 50 የሚጠጉ አዳዲስ መጽሃፍቶች በክልሉ ተወላጅ ጸሃፊዎች መፃፋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል ይህም ከዚህ በፊት በክልላችን ያልነበረውን የመጻፍና የማንበብ ባህልን ለማሳደግ የተደረገው ጥረት ውጤት የሚያሳይ ነውም ብሏል።"

የመጻሕፍት ኤግዚቢሽንና አውደ ርዕይ ዳይሬክተር የሆኑት
ዶ/ር ሙባረክ ዩሱፍ አስተባባሪነት ይህንን ወሳኝና ለወጣቶች እንዲሁም ለቀጣዩ ትውልድ ጠቃሚ የሆነውን ፕሮግራም የፈለሰፉትን ወጣቶችና ስኬታማ ውጤት ላስመዘገቡት ወጣቶችን በጣም አመሰግናለሁ ሲሉም ተናግሯል።

በመጨረሻም አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የህዝብ ቤተመጻሕፍት ግንባታ ህደትም ተዘዋውረው መመልከታቸውን ጠቁመዋል።NET

Former Kenyan President Uhuru Kenyatta says he is encouraged that the Ethiopian government and   leaders recognize the n...
12/11/2022

Former Kenyan President Uhuru Kenyatta says he is encouraged that the Ethiopian government and leaders recognize the need for the people of Ethiopia to receive humanitarian assistance and a resumption of services.

While the Ethiopian military commanders and representatives of have signed an agreement for the cessation of hostilities, following week-long talks held in Nairobi, Kenya. The talks centred on drawing up a plan for the disarmament of the fighters and subsequent rehabilitation.

lastly The Talks between senior commanders of Ethiopian forces and the TPLF to draw a plan for the disarmament of fighters and subsequent rehabilitation reached a successful agreement after both sides signed an agreement in Nairobi on Saturday for the cessation of hostilities.

 -Updateአሁን በናይሮቢ እየተሰጠ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እና የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች ባለፈው በደ/አፍሪካ፣ ፕሪቶሪያ ለተፈረመው የሰላም ስምምነት ቁርጠኝነታቸውን ...
12/11/2022

-Update

አሁን በናይሮቢ እየተሰጠ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እና የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች ባለፈው በደ/አፍሪካ፣ ፕሪቶሪያ ለተፈረመው የሰላም ስምምነት ቁርጠኝነታቸውን ገልፀዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ይጠብቁን 👉

Top updates   military commanders and representatives of   have signed an agreement for the cessation of hostilities, fo...
12/11/2022

Top updates military commanders and representatives of have signed an agreement for the cessation of hostilities, following week-long talks held in Nairobi, Kenya. The talks centred on drawing up a plan for the disarmament of the fighters and subsequent rehabilitation.

Fanaankii waynaa ee Xigmada Xoriyada iyo Fanka Jecayka oo geeriyooday! Allaha u naxariistee Marxuum Dr. Fannaan Cali Bir...
06/11/2022

Fanaankii waynaa ee Xigmada Xoriyada iyo Fanka Jecayka oo geeriyooday!

Allaha u naxariistee Marxuum Dr. Fannaan Cali Birra ayaa u geeriyooday xanuun muddo hayay, isagoo Lagu baxnaaninayey Cusbitaalka Guud ee Magaalada Adama ee deegaanka Oromiya.

Fanaanku waxa uu fanka ku jiray in ka badan 50 sano waxa uuna sameeyay in ka badan 260 heesood oo Luuqado Kaladuwan ah.

Cali, oo dhashay bishii May 1940T.I, ayaa beer isaga loogu magac daray ku lahaa magaalada Diri dhaba oo uu ku dhashay.

Cali Bira, oo shahaado sharafeedka Doctorka fanka ka qaatay jaamacadaha Diredawa iyo Jimma; ayaa caan ku ahaa heesaha iyo muusigga baraarujinta xorriyadda iyo jacaylka.

Fanaankan Cali Birra waxa uu fanka bilaabay kadib markii uu ku biiray kooxdii ugu horaysay Fanka afka oromada ee Afren Qalo oo la aasaasay 1954T.I.

Dr Cali, marka laga soo tago Heesaha afka Oromada, waxa uu awood ulahaa inuu qaado heeso badan oo ku baxa afafka Soomaaliga, Cafarta, Hararida, Amxaariga iyo Suudaaniga(Caribiga).

Waxaan leenahay Naxariistii Jano Allah kawaraabiyo!!
(Oromia Communication Bureau )

R/Wasaaraha JDFI Dr Abiy Axmed ayaa abaal-marin guddoonsiiyay qoysaskii madaxdii h**e ee dalalka Afrika ee ka qeyb qaata...
01/11/2022

R/Wasaaraha JDFI Dr Abiy Axmed ayaa abaal-marin guddoonsiiyay qoysaskii madaxdii h**e ee dalalka Afrika ee ka qeyb qaatay midnimada Afrika iyo guud ahaan Afrikaannimada

Ra’iisul Wasaaraha JDF Abiy Axmed (Dr.) ayaa abaal-marinno guddoonsiiyey qoysaskii madaxdii h**e ee 17 waddan oo Afrikaan ah oo ka qayb qaatay midnimada Afrika iyo Hadafka iskaashiga Afrika ee Pan Africanism-ka oo uu ka mid yihiin Qoyska Boqor Haile Selassie I.

Barnaamijka Maamuska Qoysaska Madaxdii h**e ee Afrika oo lagu qabtay Madasha shirarka ee Koomishinka dhaqaalaha Afrika ee Qaramada Midoobay, Halkaas waxaana lagu soo gaba gabeeyay barnaamijka shirkii dhalinyarada hogaaminta Afrika.

Ugu dambayntiina Xaflada Xidhitaanka
barnaamijka Kulanka dhalinyarada hogaaminta Afrika iyo Abaalmarinta Qoysaska Halgamayaashii H**e ee Afrika ee Xoriyada Madawga iyo Madaxbanaanida Afrika kasoo qaybqaatay, Ayaa Waxaa Kaqaybgalay Madax wayne Kuxigeenka Xisbiga Barwaaqo Ahna Madaxa Xarunta dhexe Ee Xisbiga Mudane Aadan Faarax, R/Wasaare kuxigeenka JDF Ahna Wasiirka arrimaha dibada Itoobiya Mudane dhamaqe Makonim Xasan,Wasiiro, Masuuliyiin kale oo Heer federaal iyo Heer deegaan ah iyo Waliba Ergooyinka inkabadan 36 dal oo Afrikaan ah.

Xaflada abaal marinta ee sawir Ahaan uga bogo.
.Net

African youth are the ones who engineer what Africa could become by realizing the continent’s potential and looking beyo...
01/11/2022

African youth are the ones who engineer what Africa could become by realizing the continent’s potential and looking beyond where it is now. Pioneers from the past who exemplified Pan-Africanism in their leadership laid the groundwork for this. Our continent's potential to become conducive to all of its citizens will be enabled, particularly by young African leaders. As a result, I entrust you with bringing Africa's hope to fruition.PM Dr Abiy Ahmed Said!
.com

R/wasaare Abiy Axmed oo sheegay in Wada hadalada nabadeed lagu garab wado dadaalo kooxda TPLF looga dhaadhicinayo in ay ...
01/11/2022

R/wasaare Abiy Axmed oo sheegay in Wada hadalada nabadeed lagu garab wado dadaalo kooxda TPLF looga dhaadhicinayo in ay sharciga dalka Qadariyaan

"Wada hadallada nabadeed ee ka socda Koonfur Afrika, ayaa waxaa la socda dadaallo lagu doonayo in kooxda TPLF lagu qanciyo inay ixtiraamto dastuurka Itoobiya" ayuu yidhi Ra’iisul Wasaare Dr Abiy Axmed.

Sida uu Ra’iisul Wasaaruhu u sheegay Warbaahinta dalka Shiinaha laga leeyahay ee CGTN; “Waxaa dadaal loogu jiraa sidii kooxda TPLF looga dhaadhicin lahaa inay ixtiraamto dastuurka dalkani Itoobiya. Waxaa intaa dheer oo ay Ergooyinku isku dayayaan in ay ku qanciyaan in ay u dhaqmaan sidii dawlad deegaan Itoobiya Kamid ah.

Ra’iisul Wasaare Abiy Axmed ayaa yidhi “Haddii ay aqbali karaan sharciga ay dejiyeen oo ay u hoggaansamaan, waxaan qabaa in nabad la heli doono”.

Si kastaba ha ahaatee, qof kasta oo Itoobiyaan ah waa in uu rumaystaa in aan "xalin karno dhibaatooyinkayaga gudaha" ayuu yidhi Abiy Axmed.

Sidoo kale waxaa uu sheegay in dowladdu ay ku howlan tahay sidii gargaar bini’aadanimo loo gaarsiin lahaa deegaanada ay dowladda Federaalku laweegtay ee sida Shire,Axum iyo Adwa.

Nuxurka fariinta war-saxaafadeedka ay xukuumadu JDFI soo saartay1. Iskaashiga shacabka Tigraay iyo ciidanka difaaca Qara...
30/10/2022

Nuxurka fariinta war-saxaafadeedka ay xukuumadu JDFI soo saartay

1. Iskaashiga shacabka Tigraay iyo ciidanka difaaca Qaranka waxaa aad uga naxday kooxda TPLF.

2. Sidaas awgeedna, waxay Fidinayaan kutiri kuteen ay kuleeyihiin, "Magacangagiinti ayaa idinku soosocda sidii ay kuugu taliyaan".

3. Shacabka Itoobiya waxay kooxda TPLF ula dagaalamayeen si uu maamulka "Sanamyada Masiloonigu" meesha uga bixi lahaa.

4. Shacabka Tigraayga waa inayna cid kale oo aan caruurtooda ahayn aysan maamulin, waayo Kooxda TPLF mudadi ay Xilka haysay waxay deegaanada dib uga dhisteen maamulkii Cadaadiska ee Misaloniga.

5-Nidaamka federaalku arrintaas ma ogola, Kooxda TPLF-na tan way Garanayaan ee way qarinayaan.

6-Ciidanka difaaca Itoobiya waxay nafhurista usamaynayaan sidii ay shacabka Tigraay uga xorayn lahaayeen Culayska iyo hagardaamada ay TPLF Saartay.

7.Si yoolka la hiigsanayo loo gaadho waxaa
Naf hurida ciidanka difaaca Qaranka, kaalin laxaad leh ka qaadanaya shacabka Tigraay

8.Shacabka Tigraay oo ciidanka difaaca dalka la safan, ayaa Haddana wada daryeelka ciidanka difaaca, gaadhsiinta sahayda, bixinta xogta askarta iyo hubka qarsoon, ku hagida jidadka iyo ilaalinta deegaankooda.

9. Xukuumadu waxay shacabka Tigraay uga Mahad celinaysa Talaabaddan ay shacabku qaadeen.

10.xukuumada JDFI waxay Shacabka Tigraay ugu baaqaysa in Shacabku sii xoojiyo wada shaqaynta ay ciidanka difaaca la wadaan, islamarkaana xukuumada garab istaagaan, Kooxda Macangaga iyo Masraxa Misalooniga ah ee TPLF-na ay iska dul qaadaan.
.com

Gov’t of   calls up on the people of Tigray to scale up the cooperation with ENDF. FDRE Government Communication Service...
30/10/2022

Gov’t of calls up on the people of Tigray to scale up the cooperation with ENDF. FDRE Government Communication Service-በኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

29/10/2022
የሶማሌ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ የህዝብን ሰላምና አብሮነት ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እወስዳለሁ ሲል አስጠነቀቀ።*****የሶማሊ ብልፅግና ፓርቲ ማእከላዊ ኮ...
28/10/2022

የሶማሌ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ የህዝብን ሰላምና አብሮነት ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እወስዳለሁ ሲል አስጠነቀቀ።
*****
የሶማሊ ብልፅግና ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት ጁዌሪያ መሀመድ ከቀናት በፊት በጅግጅጋ አየር ማረፊያ በጥበቃ ላይ በነበረ የፌደራል ፖሊስ አባል ተተኩሶባቸው ህይወታቸው ማለፋቸው ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ የሶማሌ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ጠይብ መሀመድ ዛሬ በክልሉ ቴሌቭዥን በሰጡት መግለጫ በጁዌርያ ህልፈት ከባድና ልባዊ ሀዘን የተሰማቸው በህጋዊ መንገድ ፍትህ የሚጠይቁ ወገኖች እንዳሉ ገልፀው በሌላ ወገን ይህን ምክንያት በማድረግ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ከተማ ውስጥ ሁከትና ረብሻ በማስነሳት ባለፈው ስርአት ገጥሞ የነበረውን አይነት ዘረፋ እና እልቂት በከተማዋ ለመፈፀም የሚንቀሳቀሱ አካላት አሉ ብለዋል።

ህዝባችን ላይ ባለፈው ስርአት የገጠመው እልቂትና ዝርፊያ በድጋሚ እንዲፈጠር አንሻም፤በዚህ አይነት እኩይ ተግባር ላይ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ህዝቡ ተዉ ሊላቸው ይገባል ያሉት ሃላፊው አሁን ላይ ያለውን የህዝብ ሰላምና አብሮነት ለማደፍረስ የሚደረግ የትኛውንም እኩይ ሙከራ ግን የክልሉ መንግስት እንደማይታገስና በአጥፊዎች ላይም አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ ነው ያስጠነቀቁት።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Africa news Outlet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share