Witness GFX

Witness GFX አሃዱ ፨

09/10/2021
Remember also your Creator in the days of your youth, Before the evil days come, and the years draw near, When you will ...
07/10/2021

Remember also your Creator in the days of your youth, Before the evil days come, and the years draw near, When you will say, "I have no pleasure in them;"
Eccl.12:1

የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤
መክብብ 12:1





There shall not any man be able to stand before you all the days of your life. As I was with Moses, so I will be with yo...
06/10/2021

There shall not any man be able to stand before you all the days of your life. As I was with Moses, so I will be with you; I will not fail you, nor forsake you.
Joshua1:5 WEB

But whoever listens to me will dwell securely, And will be at ease, without fear of harm.Prov.1:33 WEBምሳሌ 1 (Proverbs)33...
03/10/2021

But whoever listens to me will dwell securely, And will be at ease, without fear of harm.
Prov.1:33 WEB

ምሳሌ 1 (Proverbs)
33፤ የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።





#ምሳሌ

The eternal God is your dwelling-place, And underneath are the everlasting arms. Deut33:27 ASV ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥...
02/10/2021

The eternal God is your dwelling-place, And underneath are the everlasting arms. Deut33:27 ASV

ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።
መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፡— አጥፋው፡ ይላል።
እስራኤልም ተማምኖ፥ የያዕቆብም ምንጭ ብቻውን፥ እህልና የወይን ጠጅ ባለባት ምድር ይኖራል፤ ሰማያቱም ጠልን ያንጠባጥባሉ።
እስራኤል ሆይ፥ ምስጉን ነህ፤ በእግዚአብሔር የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው? እርሱ የረድኤትህ ጋሻ፥ የከፍተኛነትህም ሰይፍ ነው። ጠላቶችህም ይገዙልሃል፤ አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ።
ዘዳግም 33:26—29



🇪🇹



እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ...
01/10/2021

እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።
መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።
ማቴ5:13—16

"You are the salt of the earth, but if the salt has lost its flavor, with what will it be salted? It is then good for nothing, but to be cast out and trodden under the feet of men. You are the light of the world. A city located on a hill can't be hidden.
Neither do you light a lamp, and put it under a measuring basket, but on a stand; and it shines to all who are in the house.
Even so, let your light shine before men; that they may see your good works, and glorify your Father who is in heaven.
Matthew 5:13—16




Address


Website

fx

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Witness GFX posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share