muktar_wako

muktar_wako Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from muktar_wako, News & Media Website, .

17/08/2023
Juma Mubarak
28/07/2023

Juma Mubarak

❤️
22/04/2023

❤️

Ramadan Mubarak from my family to yours! 🥳
02/04/2022

Ramadan Mubarak from my family to yours! 🥳

" ከሳኡዲ መልካም ዜና እየሰማን ነው " - ኡስታዝ አቡበከር አህመድበሳኡዲ እስር ቤቶች በሚገኙ ዜጎቻችን ዙሪያ ለመነጋገር ወደ ሳኡዲ አረቢያ ከተጓዙት ልዑክ መልካም የሆነ ዜና እየሰማን እን...
30/01/2022

" ከሳኡዲ መልካም ዜና እየሰማን ነው " - ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

በሳኡዲ እስር ቤቶች በሚገኙ ዜጎቻችን ዙሪያ ለመነጋገር ወደ ሳኡዲ አረቢያ ከተጓዙት ልዑክ መልካም የሆነ ዜና እየሰማን እንገኛለን ሲል ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በተረጋገጠው የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ፅፈዋል።

በደማም ከሳዑዲ አረቢያ የሃገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ወደ ሳዑዲ ያቀናው ልዑክ ያደረገው ውይይት #ፍሬያማ እንደነበር ገልፀዋል።

ኡስታዝ አቡበከር ፤ በቅርቡ በእስር ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን ጉዳይ እልባት እንደሚያገኝ መልካም ነገር ሰምተናል ብለዋል።

" ይህ ትልቅ እፎይታ የሚሰጥ መልካም ዜና ወደ ተግባር ወርዶ የወገኖቻችን ጭንቀት እና ስቃይ ያበቃ ዘንድ የሁላችንም እገዛ እና ዱዓ ያስፈልገዋል። ሁላችንም በዱዓ ልናግዛቸው እና ልናስታውሳቸው ይገባል " ሲሉም ገልፀዋል።

27/01/2022

ዩኤኢ ጥላው የነበረው እገዳ ከቅዳሜ ጀምሮ ይነሳል።

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከ " ኦሚክሮን " ልውጥ የኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከተወሰኑ የአፍሪካ አገራት የሚመጡ መንገደኞች ላይ እገዳ ጥላ እንደነበር ይታወሳል።

እገዳው ከኢትዮጵያ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከኬንያ፣ ከናይጄሪያ እና ከሌሎች ስምንት የአፍሪካ አገራት ወደ ግዛቷ የሚጓዙ ተጓዦችን ያካትት እንደነበር አይዘነጋም።

ይህንን እገዳ ከተጠቀሱት አገራት የሚነሱትን ብቻ ሳይሆን ከጉዟቸው ቀደም ብለው ባሉት 14 ቀናት ውስጥ እዚያ የቆዩትንም ያካትት ነበረ።

አሁን ግን ለሳምንታት ተጥሎ የነበረው እገዳ ከሚቀጥለው #ቅዳሜ አንስቶ እንደሚነሳ በአገሪቱ የብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ቀውሶችንና አደጋዎችን የሚከታተለው ተቋም አስታውቋል።

ነገር ግን ከተለያዩ አፍሪካ አገራት ወደሀገሪቱ የሚጓዙ ሰዎች ከጉዟቸው 48 ሰዓታት በፊት ከበሽታው ነጻ መሆናቸውን የሚያመለክት የኮቪድ-19 ምርመራ ውጤት እና ከሚነሱበት አየር ማረፊያ ፈጣን ምርመራ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

ከዚህ በተጨማሪ መንገደኞች የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ እንደደረሱ ሌላ የኮቪድ-19 ምርመራ ማድረግ ይገባቸዋል

 ተቋርጦ የቆየው የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭ ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውልን ከሰኞ ጥር 23/ 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል።የማይንቀ...
27/01/2022



ተቋርጦ የቆየው የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭ ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውልን ከሰኞ ጥር 23/ 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል።

የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭም ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ እንደነበር ይታወሳል፡፡

አገልግሎቱ ከሰኞ ጥር 23/2014 ዓ.ም ጀምሮ መስጠት እንደሚጀምር የተገለፀ ሲሆን አገልግሎቱ ተገልጋዮች በትዕግስት ስለጠበቁት ምስጋና አቅርቧል፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት እና የተቋሙን ድረ-ገጽ www.dars.gov.et በመጠቀም ተቋሙ ባዘጋጀው የonline አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም በመሙላትና ሲስተሙ የሚሰጠውን የጉዳይ መከታተያ ቁጥር በመያዝ በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻል መሆኑን ተናግሯል፡፡

ምንጭ፦ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት / ሸገር ኤፍ ኤም

በሰዎችና በድርጅቶች መካከል የሚደረጉ ውሎችንና መሰል ህጋዊ ግንኙነቶችን የሚወስኑ ሰነዶችን በህግ አግባብ በማጣራትና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በመታገዝ ማረጋገጥና መመዝገብ፡ ሲፈል...

Loko
22/09/2021

Loko

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when muktar_wako posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share