Millkonic Records

  • Home
  • Millkonic Records

Millkonic Records Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Millkonic Records, Record Label, .

Michael Belayneh - Tizita ( Music Video )
14/06/2023

Michael Belayneh - Tizita ( Music Video )

Michael Belayneh - Tizita - Ethiopian Music ( Music Video ) ...

Dereje Dubale - Ged Yelem Lebe Yichilal ( Music Video )
01/06/2023

Dereje Dubale - Ged Yelem Lebe Yichilal ( Music Video )

Dereje Dubale - Ged Yelem Lebe Yichilal - Ethiopian Music ( Music Video ) ...

ሂሩት በቀለ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
12/05/2023

ሂሩት በቀለ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ

09/05/2023
በታዋቂው የክላርኔት የሙዚቃ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ድንገተኛ ህልፈት የተሠማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልፃለን።
05/05/2023

በታዋቂው የክላርኔት የሙዚቃ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ድንገተኛ ህልፈት የተሠማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልፃለን።

Abinet Agonafir Sewasew Multimedia ተለቆል
05/05/2023

Abinet Agonafir Sewasew Multimedia ተለቆል

Hewan Gebrewold new music
01/05/2023

Hewan Gebrewold new music

Rophnan ....
01/05/2023

Rophnan ....

Musician & Cinematographer M I C S O L O R.I.P
29/04/2023

Musician & Cinematographer M I C S O L O R.I.P

የአሀዱዎች እየመጡ ነው Ahadu ፩
12/04/2023

የአሀዱዎች እየመጡ ነው Ahadu ፩

❗️BY POPULAR DEMAND ❗️በልዩ ጥያቄ የቱጋር ነህ አልበም ምርቃት በድጋሜ በ ሚዩዚክ ሪቮሉሽን ክለብ የፊታችን አርብ ለማቅረብ ትዘጋጅተናል ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት ጋበዝኩ !...
10/04/2023

❗️BY POPULAR DEMAND ❗️
በልዩ ጥያቄ የቱጋር ነህ አልበም ምርቃት በድጋሜ በ ሚዩዚክ ሪቮሉሽን ክለብ የፊታችን አርብ ለማቅረብ ትዘጋጅተናል ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት ጋበዝኩ !!!
Dibekulu Tafesse Music Revolution Addis

አብነት አጎናፍር በአዲስ አልበም እየመጣ ነው
05/04/2023

አብነት አጎናፍር በአዲስ አልበም እየመጣ ነው

ደቦል ተለቆል  Sewasew Multimedia
01/04/2023

ደቦል ተለቆል
Sewasew Multimedia

LASTA ROCK - Zion ( Official Music Video)
31/03/2023

LASTA ROCK - Zion ( Official Music Video)

Lastarock | ላሥታሮክ - ZION | ጽዮን (Official Music Video 2023) New Ethiopian MusicPresented by LASTAROCKFollow LastarockInstagram : https://instagram.com/lastaro...

እማሆይ ፅጌ ማርያም (የውብዳር) በ99 አመታቸው ከዚሀ አለም በሞት ተለዩ (አረፉ)ስለ እማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ በጥቂቱ !  እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ቀዳሚ ኢትዮጲያዊ የቫዬሊን እና ፒያኖ ...
27/03/2023

እማሆይ ፅጌ ማርያም (የውብዳር) በ99 አመታቸው ከዚሀ አለም በሞት ተለዩ (አረፉ)

ስለ እማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ በጥቂቱ !
እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ቀዳሚ ኢትዮጲያዊ የቫዬሊን እና ፒያኖ አቀናባሪ ሲሆኑ የቀድሞ ስማቸው ወይም ወላጆቻቸው ያወጡላቸው ስም የወብዳር ገብሩ ነበር :: የተወለዱተም ከባለሃብት ቤተሠቦቻቸው ከሆኑት ከንቲባ ገብሩ ደስታ እና ወ/ሮ ካሣዬ የለምቱ በ1916 ዓ.ም እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው ።

አባታቸው በኢትዮጵያ የከንቲባነት ታሪክ የመጀመርያው የአዲስ አበባ ከን;ቲባ ነበሩ ። ከንቲባ ገብሩ በአፄ ሃይለስላሴ የንግስና ዘመን የፓርላማ አፈ ጉባዔም ነበሩ። የውብዳር ገብሩ 6 አመት ሲሆናቸው ከታላቅ እህታቸው ዶ/ር ስንዱ ገብሩ ጋር በመሆን ለትምህርት ወደ አውሮፓዊቷ ሃገር ስዊዝላንድ አመሩ ። ታላቃቸው ዶ/ር ስንዱ ገብሩ ሌላ ትምህርት ሲያጠኑ እሳቸው ግን ፒያኖም መማር ጀመሩ ። የውብዳር በ ስዊትዝላንድ ታላላቅ የሙዚቃ ሰዎችን የማግኘትም እድል ነበራቸው ። ባንዴ ስኬታማም ሆኑ ፤ ጥሩ የሚባል ጊዜንም አሳለፉ ።

መልከ መልካሟ የውብዳር ለመንፈሳዊ ህይወት በጣም ቅርብ ነበሩ ። ምንም እንኳን በወቅቱ በቤተሰቦቿ ሆነ በሌላውም ማህበረሰብ የብዙ ሰው አይን ማረፍያ ስለሆኑ ከታላላቅ ልዑላን ዝምድና ታመጣለች ተብላ ተስፋ ቢጣልባትም የውብ ዳር ግን ያልተጠበቀ ውሳኔን በ 19 አመቷ አስተናገደች። ወሎ ግሸን ማርያም ገዳም የምናኔን ህይወት ልትመራ ገባች።

ወጣቷ ፣ ቆንጆዋ ፣ ደመ ግቡዋ የውብዳር ገብሩ ገና ሃያዎቹን የእድሜ ክልሏን በጀመረችበት ማግስት በ21 አመቷ ይህ ዓለም በቃኝ አልፈልግም ብላ መነኮሰች። ከዛ በኋላ እማሆይ ፅጌማርያም ተባሉ ። እማሆይ ፅጌማርያም ገዳም ውስጥ ለፒያኖ ስራቸው ብዙ ለፍተዋል ፣ ከባድ መስዋዕት ከፍለዋል።

እማሆይ ፅጌማርያም በሙዚቃ መሳርያ ብቻ የተቀናበሩ ረቂቅ ሙዚቃ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያዋ እንቁ ሴት ቢሆኑም መሰጠት የነበረበትን እውቅና እና ክብር ሳያገኙ ብዙ ዘመናትን ኖረዋል። በዚህ የተነሳ ስለ እሳቸው የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ጥቂት ነው ሊባል ይቻላል። የእማሆይ ፅጌማርያም ረቂቅ የፒያኖ ሙዚቃዎች እንደ ተዐምር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ነው መደመጥ የጀመሩት።

እውነትም ረቂቅ ሙዚቃዎቹ ልዩ ጣዕም ያላቸው ናቸው አስካሁንም አምስት አልበሞች ያሏቸው ሲሆን የመጨረሻው አልበማቸው በ"ኢትዮፒክስ" አማካኝነት ከቀድሞ ቅንብራቸው የተመረጡ ስራዎች የተካተቱበት እንደሆነ ታውቋል ። እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ እየሩሳሌም በሚገኝ ገዳም ውስጥ እየኖሩ ይገኝ ነበር።
https://youtube.com/

Sami-Dan
26/03/2023

Sami-Dan

ደቦል Roba JR on Da way
25/03/2023

ደቦል Roba JR on Da way

Ferhanovich X Roba Junior
23/03/2023

Ferhanovich X Roba Junior

እዮብ መኮንን
22/03/2023

እዮብ መኮንን

Jesse Royal Nina Girma on da way
21/03/2023

Jesse Royal Nina Girma on da way

Lagend Fikeraddis Nekatibeb
13/03/2023

Lagend Fikeraddis Nekatibeb

Milkonic On Youtube
06/03/2023

Milkonic On Youtube

Del dine videoer med venner, familie og verden

Telegram
06/03/2023

Telegram

You can view and join right away.

14/02/2023

Dibakulu × Papawewa

Roba Junior On way
04/02/2023

Roba Junior On way

Nhatty Man
03/02/2023

Nhatty Man

ቡዜ ማን - አይ ማምዬ Buze Man - Ay Mamaye
02/02/2023

ቡዜ ማን - አይ ማምዬ Buze Man - Ay Mamaye

Buze Man - Ay Mamaye - ቡዜ ማን - አይ ማምዬ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) Ethiopian Music: New Ethiopian Music From Buze Man.........Ay Mamaye: ...

ኢትዮጵያዊን እና ጃማይካዊያን አርቲስቶች የተጣመሩበት የሙዚቃ ፌስቲቫል በጃማይካ ሊካሄድ ነው   | ሮያል የሙዚቃ ፌስቲቫል የተሰኘ ፤ ኪነ ጥበብን በመጠቀም እና በሙዚቃ በማዝናናት ሀገራችን ...
25/01/2023

ኢትዮጵያዊን እና ጃማይካዊያን አርቲስቶች የተጣመሩበት የሙዚቃ ፌስቲቫል በጃማይካ ሊካሄድ ነው

| ሮያል የሙዚቃ ፌስቲቫል የተሰኘ ፤ ኪነ ጥበብን በመጠቀም እና በሙዚቃ በማዝናናት ሀገራችን ኢትዮጵያን በበጎ ገፅታ ለዓለም ለማስተዋወቅ በተለያዩ ዓለማት በሚከናወኑ ልዩ ልዩ ደማቅ በዓላት ላይ በመገኘት በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳምያንን በማዝናናት እንዲሁም ስለሀገራችን እንዲያውቁ ብሎም ሀገራችንን እንዲጎበኙ ለማነሳሳት ዓላውማው ያደረገ ዓለማቀፍ የሙዚቃ ፌስቲቫል ሊካሄድ መሆኑን አዘጋጆቹ እና አርቲስቶች ዛሬ በማሪዮት ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።

ዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት ከ አስራ አምስት ዓመታት በላይ ጥሩ ልምድ እና ጥሩ ችሎታ ባላቸው አንጋፋና ወጣት ተወዳጅ ባለሙያዎች እንደተመሰረቱ የተነገረላቸው አቢሲንያ ኢንተርቴመንት እና ንጉስ ኢንትርቴመንት በመተባበር የሚያዘጋጁት ይህ ግዙፍ ፌስቲቫል ፤ ከግንቦት 18 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ/ም ፤ በጃማይካ ሞንቲጎ ቤይ ይካሄዳል።

በዚህ ፌስቲቫል ላይ ከጃማይካ ተወዳጅ የሆኑት የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኞች ፤ ጄሲ ሮያል ፣ ሲዝላ ኮሎንጂ ፣ጅሶን ፓንቶን ፣ ሚኪ ግንራል እንዲሁም ከኢትዮጵያ ተወዳጆቹ ወጣት ድምፃዊያን ፤ ዳዊት ጽጌ ፣ ሳሚ ዳን ፣ ልጅ ሚካኤል ፣ ካስማሰ፣ ዩሐና ፣ ኒና ግርማ እና ያሬድ ነጉ ስራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡ የተገለፀ ሲሆን ፌስቲቫሉ ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን አዘጋጆቹን በማነጋገር መሳተፍ ይችላሉ ተብሏል። ..
ማናዬ እውነቱ
ጥር 17 ቀን 2015 ዓ/ም
አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ

Hawassa Skat Nati , Kassmasse  ካሥማሠ , Yohana
23/01/2023

Hawassa
Skat Nati , Kassmasse ካሥማሠ , Yohana

በስምንተኛው የአፍሪማ ሽልማት 👉ካሥማሰ 'ሰዋሰው' በተሰኘ ሥራው በምርጥ የምሥራቅ አፍሪካ አርቲስት (Best East African Male Artist) አሸንፏል👉ጉቱ አበራ ‘ዴሚ’ በተሰኘው ዘ...
17/01/2023

በስምንተኛው የአፍሪማ ሽልማት
👉ካሥማሰ 'ሰዋሰው' በተሰኘ ሥራው በምርጥ የምሥራቅ አፍሪካ አርቲስት (Best East African Male Artist) አሸንፏል
👉ጉቱ አበራ ‘ዴሚ’ በተሰኘው ዘፈኑ በምርጥ የአፍሪካ ጃዝ አርቲስት ዘርፍ (Best African jazz group of the year) አሸንፏል
ደስ ይላል 🎉🎉🎉🥳🥳🥳

Rophnan Concert
16/01/2023

Rophnan Concert

Jordan & Bek Geez X Tinsu - Ante Lij
14/01/2023

Jordan & Bek Geez X Tinsu - Ante Lij

New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Amharic Music Produced by ela tv - Jordan & Bek Ge'ez X Tinsu - Ante Lij - New Ethiopian Music 2023 - ( Of...

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Millkonic Records posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share