Gojjam Press

Gojjam Press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gojjam Press, Media/News Company, .

17/12/2023

Wow talented !!!

ስለ ጎጃም ይህን ያውቃሉ?ጎጃም የጤፍ፣ የማር፣ የወተትና የቅቤ ምድር ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ምሁራንና እልፍ የጥበብ ሰዎችን ያፈራ ምድር ነው፡፡ ጎጃም ካፈራቻቸው የኢትዮጵያ ፈርጦች ውስጥ ጥቂ...
12/03/2023

ስለ ጎጃም ይህን ያውቃሉ?
ጎጃም የጤፍ፣ የማር፣ የወተትና የቅቤ ምድር ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ምሁራንና እልፍ የጥበብ ሰዎችን ያፈራ ምድር ነው፡፡ ጎጃም ካፈራቻቸው የኢትዮጵያ ፈርጦች ውስጥ ጥቂቶችን እንሆ፡-
☞ 1ኛ. ሀዲስ አለማየሁ ፍቅር መቃብር
2ኛ. አቤ ጎበኛ አልወለድም
3ኛ. ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ (የመጀሪያውን የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር የፃፉ ታላቅ ደራሲ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ )
4ኛ. በውቀቱ ሰዩም ከአሜን ባሻገር
5ኛ. ጌትነት እንየው ገጣሚ ከያኒ
6ኛ. አፈወርቅ ገብረ እየሱስ ጦቢያ
የመጀመሪያው (የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ) ረጅም ልቦለድ ደራሲ
7ኛ. አበረ አዳሙ ፍቅር በሲዖል ውስጥ
8ኛ. ሊቀ ተዋናይ (የቅኔ ፈጣሪ)
9ኛ.አባ አብርሃም (በግዕዝና በአማርኛ የመጀመሪያው መፅሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ በአፍሪካ ምድር)
10ኛ. አለቃ አያሌው ታምሩ(ሊቀ ሊቃውንት)
11ኛ. እማሆይ ገላነሽ (የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የሴት የቅኔ መምህርት)
12ኛ. አቡነ ቴዎፍሎስ(ሁለተኛው የኢትዮጵያ ፓትሪያሪክ
13ኛ. ሰገነት ቀለሙ international center for insect physiology &Ecology አለም አቀፍ ድርጅት ጄኔራል ዳይሬክተር (Pathologist) እና Loreal-uniand award ተሸላሚ በተጨማሪም Forbes መፅሔት ከ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ የአለማችን ሴቶች ውስጥ አካቷቸዋል 14ኛ. መልዐከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ(ሊቀ ሊቃውንት እና ኢትዮጵያ የራሷ ጳጳስ እንዲኖራት ትልቅ ስራ የሰሩ)
15ኛ. ዶ/ር ኢሳይያስ አለሜ (ከመጀመሪያ የኢትዮጵያ የዶክትሬት ተመራቂወች በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀና በወቅቱ በምስራቅ አፍሪካ ታዋቂ ሌክቸረር የነበረ...)
16ኛ. ተመስገን ገብሬ የጉለሌው ሰካራም (በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ ፀሐፊ )
17ኛ. አምሳለ ጓአሉ(በኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያዋ ሴት ካፒቴን ) 18ኛ. አያልነህ ሙላቱ(ባለቅኔ ፀሐፌ ተውኔት)
19ኛ. አለቃ ተክለ እየሱስ ዋቅጅራ፦ የጎጃም ታሪክ፣የጎጃምን ትውልድ እና ካርታ በማዘጋጀት የደከሙ ጥበበኛ እና ታላቅ ባለቅኔ ደራሲ እና ሰዓሊ(አለቃ ተክለ እየሱስ ወለጋ ተወልደው ጎጃም ያደጉ፣የኖሩ፣ ያስተማሩ፣ለጎጃም ታላቅ ፍቅር የነበራቸው እና ከጎጃም ታላላቅ ሰዎች ውስጥ የሚመደቡ ናቸው፡፡)
20ኛ. መላኩ በጎሰው ነይ ነይ በደመና፣ታላቁ ዳኛ እና ብዙ ተውኔቶችን የፃፉ) 21,ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ሽፈራው(ታላቁ የቅኔ መምህር)
22. ዶ/ር ስዩም አየሁኔ(የ Harvard ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ሳይንቲስት(Vice President of Immunological Systems at MatTek corporation )
23ኛ. ዶ/ር እንዳወቀ ይዘንጋው(የአሜሪካ የጂኦፊዚካል ማህበር አባል እና በቦስተን ኮሌጅ ስር ባለው የሳይንሳዊ ምርምር ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ)
24ኛ. አውግቸው ተረፈ ወይ አዲስ አበባ፣ዕብዱ፣የፕሮፌሰሩ ልጆች እና ታላቅ ደራሲ እና ተርጓሚ 25,ባሴ ሀብቴ ደራጎን፣ድንገት፣ሀበሻ፣ወ ንድም ጌታ እና ከትርጉም ስራዎች ሮሚዮና ዡልየት፣ሲራኖ ደብረዠራክ እና ሌሎችም ፥ታላቅ ደራሲና ተርጓሚ
26ኛ. ይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ፣ራማቶሐራ፣ ዣንቶዣራ፣ ዮራቶራድ፣ ዮቶድ እና ሌሎችም( ዴርቶጋዳ የኢትዮጵያን ስነ ፁህፍ ወደ ፊት አንድ እርምጃ ያስኬደ የዘመናችን ልዩ ክስተት ነው)..
27ኛ. አያቴ ሊቀ ሊቃውንት መምህር ውብሸት እንግዳ ዘብቸና ጊዮርጊስ የቅኔ መምህር። ለአብነት ያህል እንጅ ለቁጥር የሚያታክቱ ደራሲያን፣አለም አቀፍ ሳይንቲስቶች፣ታላላቅ የሙዚቃ ግጥም ደራሲዎች፣እንቁ ድምፃውያን እና የአገር ባለውለታዎች እንዲሁም ለጠላት እሬት የሆኑ ጀግኖች እንደ ፦ በላይ ዘለቀ(

ጎጃም  ፕረስ
14/01/2023

ጎጃም ፕረስ

14/01/2023

Gojjam press news !!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gojjam Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share