Horn African press

  • Home
  • Horn African press

Horn African press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Horn African press, Media/News Company, .

28/11/2023
28/02/2023
28/02/2023
29/01/2023

በብልጽግና እንጂ በወያኔ አንመራም
አቋማችን አቋም ነው።

29/01/2023
29/01/2023

በብልጽግና እንጂ ወያኔና መንግሥት አንመራም

26/01/2023

ከጭፍን መሪዎች ይልቅ ጭፍን ደጋፊዎቻቸው የጋራ እንቅፋቶቻችን ናቸው፤ከመሪዎች የሚፈልጉትን እስክያገኙ ድረስ ይደግፋሉም ይዘምራሉም!
እመነኝ በሆነ ቀን ሰው መውደቁ አይቀርምና በውድቀቱ ቀድሞ የሚደሰቱት እነዚያ ሆድ አደሮች ናቸው፤ይህንን ደግሞ ከዚህ በፊትም አይተናል...ለወደፊትም እናያለን።ህዝባችንን በጎሳና በአካባቢ ተቀረጫጭተው እሾህና አመክላ ያደረጉ የጎሳ ነፃ አውጪዎችን የተናገሩትን ቃል እስክፈፅም እንጠብቃለን!

ሌላው ከደሃ-አደጉ ጎሮሮ ነጥቀህ ያከማቸሄው ገንዘብ ህይወትሂን ያድንህ እንደሆነ፤ቭላው ነፍስህ ያፀድቅህ እንደሆነ እናያለን።ባለጊዜነትን አናመልከው፤ዕድሉን እስካገኘን ድርስ መልካም እንድሰራልን የተሰየመውን ሰውዬ በህዝብ ጭንቅላት ላይ ሲጨፍር ተመለስና ተገራ ማለት ተገቢነት አለው።ውቤቱን በርባር እና ከአለባበስ የሚጠበቀው ግለሰብ የለኝም፤የማንንም ስራ እንጂ የግል ማንኔቱ አይመለከተኝም!

25/01/2023

I am shocked to learn the sudden death of Mr Michael Moussa Adamo, Gabon's Minister of Foreign Affairs. I extend my condolences to the people and Government of Gabon on their loss. My prayers are with the bereaved families and colleagues of Mr. Michael Moussa Adamo. May His Soul Rest In Peace.

የምናወጣው ቃል !ዝም ማለት ያለማወቅ ምልክት አይደለም ወይም ስለተናገርን ጠንቅቀን አውቀናል ማለትም አይደለም ነገር ግን የምንናገራቸውን ነገሮች ጠንቅቀን መለየት መቻል አዋቂነት ነው !" እ...
24/01/2023

የምናወጣው ቃል !

ዝም ማለት ያለማወቅ ምልክት አይደለም ወይም ስለተናገርን ጠንቅቀን አውቀናል ማለትም አይደለም ነገር ግን የምንናገራቸውን ነገሮች ጠንቅቀን መለየት መቻል አዋቂነት ነው !

" እያንዳንዱ ከእኛ የሚወጣ ቃል ሌሎች ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም እና ልንጠነቀቅለት ይገባናል !"

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Horn African press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share