Donga Media network Tembaro

  • Home
  • Donga Media network Tembaro

Donga Media network Tembaro Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Donga Media network Tembaro, Media/News Company, .

23/04/2024

የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የክልሉ ልዩ ልዩ ሻሚፒዮና ዋንጫ ባለቤት የሆነውን የስፖርት ልዑክ በድንን በሙዱላ ከተማ ላይ የህዝብ በደማቅ ሁኔታ ወጥቶ አቀባበል ስያደርግ

 #በማዕካላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደረጃ ለይ ያላዉ ነባራዊ  ሁኔታ በጣም ጥሩ ነዉ :: #እንደ ከምባታ ዞን በምንማለከትበት ጊዜ የድሮ  #የደኢህደን አሠራር አልተላቀቀም::*👉አንድ ብሔር የበለይ...
14/04/2024

#በማዕካላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደረጃ ለይ ያላዉ ነባራዊ ሁኔታ በጣም ጥሩ ነዉ ::
#እንደ ከምባታ ዞን በምንማለከትበት ጊዜ የድሮ #የደኢህደን አሠራር አልተላቀቀም::
*👉አንድ ብሔር የበለይነትን መሰየት
*👉የዶንጋ ሕዝብ እና ወጣት ማሠር
*👉የዶንጋ ብሔር ተወላጆች እና ወዳጆች ምሁረን ወጣቶች ለልማት በምናገሩበት ጊዜ ማሠር መፋን፣ማስፈራራት፣
*👉በዞን መምሪያዎች ውስጥ የሁለቱም ብሔረሰቦችን እኩልነትን በማከላ መልኩ ስራዎችን አለማስኬድ
*👉በከምባታ ዞን ባሕል ቱርዝም መምሪያ የዶንጋን ቱባ ባሕል ከማሰዳግና ከማንከበከብ ይልቀ እንድጣፈና እንዳይተወቅ ማደረግ 👇👇👇
ለምሰሌ:- በዞኑ ዉስጥ የሙዝቃ ቲሪዕት በከምባታ ብቻ እንድዘገጅ ማድረግ
*👉የዶንጋ የበህል አልባሳትን ጭረሽ እንደይሳፋ መድረግ
*👉ከየአዳረሽ ዉስጥ የዶንጋን የባሕል አልባሰትንና የዶንጋን በባሕል አልባሳት የተዘጋጅ የሕንፃ መገራጃወችን ከተሰቀሉባት ማዉረድ👇👇
*👉በሕዝብ ስብሰባ አደራሾች የዶንጋ ባሕል ልብስ የተጌጠትን ወንበሮችን ጫርሶ ማስወጣት ለይ ተጣምደዋል::
#ይህ ብቻ አይደለም በከምባታ ዞን የዶንጋ ብሔረሰብ ተወከዮችን የአመረር ቁጥርን ማሣነስ እና የተሾሙትንም ማሻማቃቂ ለይ የተጣማዱት የከምባታ ብሔር ተወላጆች ከክልል እስካ ዞን ማዋቅር ዉስጥ ያሉ ናቻዉ::
ስለዚህ ዶንጋ ተነስና ታገል👊👊👊

ዶንጋ ልዩ ወረዳ ስወጣ ሌሎች ብሔረሰቦች ምን ይሆናሉ? ብሎ ፀረ ዶንጋ የሚሆኑ ጅሎች ህዝቡን ለማነሳሳት እያጃጃሉ እንሰማለን  በዓለም ደረጃ የሰዉን ህይዎት ከሚያጠፉት አብዘኛዉን ድርሻ የምይ...
13/04/2024

ዶንጋ ልዩ ወረዳ ስወጣ ሌሎች ብሔረሰቦች ምን ይሆናሉ? ብሎ ፀረ ዶንጋ የሚሆኑ ጅሎች ህዝቡን ለማነሳሳት እያጃጃሉ እንሰማለን በዓለም ደረጃ የሰዉን ህይዎት ከሚያጠፉት አብዘኛዉን ድርሻ የምይዘዉ በማንነት ተኮር አለመግባባቶች ስሆን እርሱም አንዱ የበላይ ሌለኛዉን ደግሞ የበታች አድርጎ በማያትና በመጨቆን ስሆን ያ የበታች ተደርጎ የተፈረጀዉና የተጨቆነዉ ብሔረሰብ ወይም ብዱን እኩልነቱን እስኪያረጋግጥ መታገል የግድ ስለሚሆን ነዉ ከልሆና ጭቆናዉ ከዘመን ዘመን እየበረታ ብሔረሰቡን ልያጠፋ ይችላል።
የዶንጋ ብሔረሰብ አሰፋፈርንና መቻቻልን ስንመለከት👇
የዶንጋ ብሔረሰብ ተወላጆች በከምባታ ዞን ዉስጥ በዶዮገና ወረዳ 3 ቀበሌ በአንገጫ ወረዳ 2 ቀበሌ በዱራሜ ከተማ 3 መንደር በቃጨ ቢራ ወረዳ 2 ቀበሌ እና በሌሎች ወረዳዎችም ሰፍሮና ተቻችሎ ይኖራሉ።
የዶንጋ ብሔረሰብ በሀዲያ ዞን በዱና ወረዳ ከወረዳ ሕዝብ ቁጥር 35% የዶንጋ ብሔር ነዉ፣በምዕራብ ሶሮ ወረዳ ከወረዳ ሕዝብ ብዛት 24%የምይዘዉ የዶንጋ ብሔር ተወላጆች ናቸዉ ፣በሶሮ ወረዳና ጊምቢቹ ከተማ፣በጎምቦራ ወረዳ በሆሳዕና ከተማ፣ በምሻ ወረዳ፣በሻሾጎ ወረዳ በአነሌሞና ሌሞ ወረዳ ፣በሆመቾ ወረዳና በሁለቱም በደዋቾ ወረዳዎች የዶንጋ ብሔረሰብ ተቻችሎ ይኖራሉ።
በሀላባ ዞንና በጠምባሮ ልዩ ወረዳ በሁሉም ወረዳ በሁሉም ቀበሌ ዶንጋዎች ይኖራሉ።
በጉራጌ ዞን ፣በስልጤ ዞን፣በጅማ ዞን፣በአርሲ ኔጌሌና በኔጌሌ ቦረና በብዛት ተቀላቅሎ የአባቢዉን ባህል፣ሀይማኖትንና ወግን ተቀብሎ በመቻቻል እየኖሩ ይገኛሉ።
በወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ፣በቦሎሶ ቦምቤና በአረካ ከተማ በሁሉም ወረዳዎች ከ20 በመቶ እስከ 45 በመቶ የምይዙትና ተቻችሎ የምኖሩት ዶንጋዎች ናቸዉ።
👉በሀደሮ ጡንጦ ወይም በዶንጋ ስንመጣ በሕዝብ ብዛት 75% ዶንጋ መሆኑን ከሕዝብና ቤት ቆጠራ መረጃዉን ማገኘት የሚቻል ስሆን ይህም ቁጥር 75% የሆነዉ በቆጠራ ጊዜ ዶንጋን ተፅዕኖ አድራጊዎች ብሔረሰቡን ቁጥር ለመቀነስ በሰሩት ሴራ ነዉ።
👉ስለሆናም ዶንጋም ይሁን ሌሎች ብሔረሰቦች የትም ከማንም ብሔር ጋር ተቻችሎ እንደምኖር ሁሉ በሀደሮ ጡንጦ የሚኖሩ የአማራ ብሔረሰብ ተወላች፣የከምባታ ብሔረሰብ ተወላጆች፣የሀዲያ ብሔረሰብ ተወላጆች፣የወላይታ ብሔረሰብ ተወላጆች፣የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጆች፣የስልጤ ብሔረብ ተወላጆች፣የጠምባሮ ብሔረሰብ ተወላጆች፣የዱበሞ ብሔረሰብ ተወላጆች ፣የሀላባ ብሔረሰብ ተወላጆችና ሌሎችም ተቻችሎ ከመኖር ዉጪ በዶንጋ ዘመን ሕገመንሥት ከሚለዉ majority rule እና minority right አስተዳደር ዘይቤ ዉጪ ሌላ ፍልስፍና በዶንጋ ብሔር ዘንድ ተቀባይነት የለዉም።
እኛ የዶንጋ ብሔር ተወላጆች የትም ልንወለድና ልንኖር እንችላለን ግን የብሔራዊ ማንነት ህልውና በአደጋ ላይ እንድወድቅ ስለማንፈቅድ ሌሎች ስለሁኔታዉ ሳታዉቁ የገባችሁት ቶሎ ብላችሁ ከልወጣችሁ እሳት ይበላችሁዋል ለእናንተ ያለዉ ማንነት፣ህልዉናና ስሜት ለእኛም እንደለ ማወቅ የግድ ይላችዋል።
ስለዚህ ዶንጋን ደግፉ እንከባበር፣በሠላምም እንኑር።

የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት(ድህዴፓ) #የዶንጋ ብሔረሰብ  #በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን እንዳይጠቀም እየተደረገ ነው ሲል ገለፀ።የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት...
12/04/2024

የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት(ድህዴፓ)
#የዶንጋ ብሔረሰብ #በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን እንዳይጠቀም እየተደረገ ነው ሲል ገለፀ።

የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት የዶንጋ ብሔረስብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት #ህገ-መንግስታዊ መብቱን እንደይጠቀም እየተደረገ ነው ስለሆነ #የማዕካለዊ ኢትዮጵያ ክልል እና #የፌደራል መንግስት ፈጣን ምላሽ ይስጠን ሲል በዛሬው #እለት በሰጠው #የአቋም መግለጫ አስታውቋል።

የዶንጋ ብሔረሰብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብት እንደይጠቀም ከህገ-መንግስቱ እና ከብልፅግና እሳቤ ውጭ የሆነዉን #ህገ-ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ፅንፈኛ አመራሮች #ከወረዳ እስከ ክልል ባለዉ መዋቅር ዉስጥ ብቅ ብቅ እያሉ ስለሆነ እና #ህገ-መንግስታዊ የመብት ጥያቄዎች ሳይመለሱ #ረጀም ግዜ ማስቆጠር #የተዛባ የፖለቲካ አጀንዳ እየፈጠረ የክልሉን ማህበራዊ፤ ፓለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ እሴቶቸን አደጋ ላይ የሚጥልና ለክልሉ ሆነ ለሀገሩ ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ እንቅፋት ስለሆነ #የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና #የፌደራል መንግስት ለህዝቦች ጥያቄ ፈጣን ምላሽ በመስጠት የበኩሉን #ኃላፊነት እንዲወጣ ሲል የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ተናግሯል፡፡

በመግለጫው እንደተገለጸው የዶንጋ ብሔረሰብ #በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ- መንግስታዊ ህገ-ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ፅንፈኛ አመራሮች መብት ተግባራዊ እንዲደረግ ፤ #የከምባታ ዞን አላስፈላጊ #ጣልቃ ገብነት እንዲቆምና #የወረዳ ምክር ቤት ሉዓላዊ ስልጣን በአግባቡ እንዲጠቀምና ሥራ እንዲጀምር እንዲደረግ ሲል የዶንጋ ህዝቦች #ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ጠይቋል።

እንዲሁም #የማያሻማ ህገ-መንግስታዊ የመደረጃት መብት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጥ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል #አንቀጸ 47 ተግባራዊ ቢደረግ ፣ #በክልሉ ያሉ መሪዎች አስሩንም #መስራች ብሔረሰቦች #ፍትሃዊ ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲሰሩና #የተወከሉበትን ብሔረሰብ #መወገን እንዲያቆሙ እንዲሁም #የተወከሉበትን ብሔረሰብ #ወሰን ለማስፋት ከመረባረብ እንዲታቀቡ አሳስቧል።

በተጨማሪም #ለመንግስት ሠራተኛ እና #ለመምህራን ደመወዝ በወቅቱ እንዲከፈል እንዲደረግልን ለትምህርት ሥራ ትኩረት ቢሰጥና ያለምንም #ወንጀል ተግባር ዜጎች #ባይታሰሩ ሲል የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት በመግለጫው አሳስቧል።

በነዚህ ችግሮች የተነሳ የዶንጋ ብሔረሰብ ህገ-መንግስታዊ የመደረጃት ጥያቄ እስከ ዘሬ ድረስ ምላሽ አላገኘም ያለው የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ለጥያቄያችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና የፌደራል መንግስት ለህዝቦች ጥያቄ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጠን ሲል ጠይቋል።
(በድሬቲዩብ ሪፖርተር)

“የዶንጋን ብሔረሰብ የባህል ልብስ ለመቀየር በግለሰቦች ደረጃ የሚደረግ ትግል ይቁም! ”        የዶንጋ ሕዝቦች ዲሞክራስያዊ ፓርቲበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በከንባታ ጠምባሮ ዞን ሥር የ...
09/04/2024

“የዶንጋን ብሔረሰብ የባህል ልብስ ለመቀየር በግለሰቦች ደረጃ የሚደረግ ትግል ይቁም! ”

የዶንጋ ሕዝቦች ዲሞክራስያዊ ፓርቲ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በከንባታ ጠምባሮ ዞን ሥር የሚገኘው የዶንጋ ብሔረሰብ ፤ በልዩ ወረዳ የመደራጃት ህገ- መንግስታዊ መብት ተግባራዊ እንዲደረግ እና መሠል ከ15 በላይ መሠረታዊ ጥያቄዎች በሚመለከተው የመንግስት አመራሮች እንዲመለስለት የዶንጋ ሕዝቦች ዲሞክራስያዊ ፓርቲ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ፖርቲዎች ምክር ቤት በሰጠው መግለጫ አሳወቀ።

ፓርቲው በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “የዶንጋ ብሔረሰብ በአሁኑ ሰዓት መንግስትን እየጠየቀ ያለዉ የልማትና የማዋቅር ጥያቄ እንጂ የአመራር ለዉጥ አይደለም ያለ ሲሆን የአመራሮች መቀያየር ለዶንጋ ብሔረስብ ምንም ዓይነት ልማትና የመዋቅር ለዉጥ እያመጣ ስላልሆነ ለዶንጋ ብሔረሰብ ምንም ዓይነት ፋይዳ የለዉም ብሏል።

የዶንጋ ብሄረሰብ ከክላስተር አደረጃጀት አንዱ የሆነውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስራች ከሆኑ አስሩ ብሐሮች አንዱ መሆኑን ያስታወሰው ፓርቲው፤ ነገር ግን ከአስሩ ብሐሮች በዞንና በልዩ ወረዳ የመደረጃት ጥያቄ ያልተመለሰለት የዶንጋ ብሄረሰብ ብቻ እንደሆነ እና በኢትዮጵያ በተደረጉት በስድስቱም ብሔራዊ ምርጫ ላይ መሳተፍ አለመቻሉንም አስረድቷል፡፡

የዶንጋን ብሔረሰብ የባህል ልብስ ለመቀያር በግለሰቦች ደረጃ የሚደረግ ሙከራ በአስቸኳይ እንዲቆም የጠየቀው የዶንጋ ሕዝቦች ዲሞክራስያዊ ፓርቲ በሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ የመንግስት ተቋማት በተለይም ትምህርት ቤቶች እና ጤና ጣቢያዎች ዝግ መሆናቸዉ ፤ የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች ስነ-ልቦና ከመጉዳት ባለፈ የቀጣይ ትዉልድ ተስፋ የሚያጨልም እንደሆነ ገልጿል።

በተጨማሪም በሀደሮ ከተማ አስተዳደርና በሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ሰፍሮ በሚገኘው የዶንጋ ብሔረሰብ ላይ የሚፈጸመው የመደራጀት መብት አፈና እየተባባሰ መምጣቱን እና ጋዜጣዊው መግለጫ እሰከ ሚሰጥበት ጊዜ ከ20 በላይ የፖርቲው ደጋፊዎች እና አባላት መታሰራቸውን በማንሳት፤ ሕዝቡ ከፍተኛ እንግልት እና ኢ ሰብዓዊ ድርጊት እየተፈጸመበት ነው ብለዋል፡፡

ስለሆነም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዶንጋ ብሔረሰብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ሕገ መንግሥታዊ መብት ተጠቃሚ በማድረግ፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከወዲሁ በመፍታት የብሔረሰቦችን የጋራ ተጠቃሚነት እንዲያረጋግጥ ፓርቲው ጠይቋል፡፡

የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት የዶንጋ ብሔረሰብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን እንዳይጠቀም እየተደረገ ነው ሲል ገለፀየዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት የዶንጋ ብሔረስ...
08/04/2024

የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት የዶንጋ ብሔረሰብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን እንዳይጠቀም እየተደረገ ነው ሲል ገለፀ

የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት የዶንጋ ብሔረስብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን እንደይጠቀም እየተደረገ ነው ስለሆነ የማዕካለዊ ኢትዮጵያ ክልል እና የፌደራል መንግስት ፈጣን ምላሽ ይስጠን ሲል በዛሬው እለት በሰጠው የአቋም መግለጫ አስታውቋል።

የዶንጋ ብሔረሰብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብት እንደይጠቀም ከህገ-መንግስቱ እና ከብልፅግና እሳቤ ውጭ የሆነዉን ህገ-ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ፅንፈኛ አመራሮች ከወረዳ እስከ ክልል ባለዉ መዋቅር ዉስጥ ብቅ ብቅ እያሉ ስለሆነ እና ህገ-መንግስታዊ የመብት ጥያቄዎች ሳይመለሱ ረጀም ግዜ ማስቆጠር የተዛባ የፖለቲካ አጀንዳ እየፈጠረ የክልሉን ማህበራዊ፤ ፓለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ እሴቶቸን አደጋ ላይ የሚጥልና ለክልሉ ሆነ ለሀገሩ ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ እንቅፋት ስለሆነ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና የፌደራል መንግስት ለህዝቦች ጥያቄ ፈጣን ምላሽ በመስጠት የበኩሉን ኃላፊነት እንዲወጣ ሲል የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ተናግሯል፡፡

በመግለጫው እንደተገለጸው የዶንጋ ብሔረሰብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ- መንግስታዊ ህገ-ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ፅንፈኛ አመራሮች መብት ተግባራዊ እንዲደረግ ፤ የከምባታ ዞን አላስፈላጊ ጣልቃ ገብነት እንዲቆምና የወረዳ ምክር ቤት ሉዓላዊ ስልጣን በአግባቡ እንዲጠቀምና ሥራ እንዲጀምር እንዲደረግ ሲል የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ጠይቋል።

እንዲሁም የማያሻማ ህገ-መንግስታዊ የመደረጃት መብት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጥ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንቀጸ 47 ተግባራዊ ቢደረግ ፣ በክልሉ ያሉ መሪዎች አስሩንም መስራች ብሔረሰቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲሰሩና የተወከሉበትን ብሔረሰብ መወገን እንዲያቆሙ እንዲሁም የተወከሉበትን ብሔረሰብ ወሰን ለማስፋት ከመረባረብ እንዲታቀቡ አሳስቧል።

በተጨማሪም ለመንግስት ሠራተኛ እና ለመምህራን ደመወዝ በወቅቱ እንዲከፈል እንዲደረግልን ለትምህርት ሥራ ትኩረት ቢሰጥና ያለምንም ወንጀል ተግባር ዜጎች ባይታሰሩ ሲል የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት በመግለጫው አሳስቧል።

በነዚህ ችግሮች የተነሳ የዶንጋ ብሔረሰብ ህገ-መንግስታዊ የመደረጃት ጥያቄ እስከ ዘሬ ድረስ ምላሽ አላገኘም ያለው የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ለጥያቄያችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና የፌደራል መንግስት ለህዝቦች ጥያቄ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጠን ሲል ጠይቋል።
(በድሬቲዩብ ሪፖርተር)

06/03/2024

የእውቀት ማእድ ነገ ቅዳሜ ጠዋት 1:30 ወደ አየር ይመለሳል!

06/03/2024



1. የመጀመሪያው ሃኪም ሃኪም ወርቅነህ እሸቴ !
2. የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና አንባቢ ክቡር ኮ/ር ከበደ ሚካኤል !
3. የመጀመሪያው ዘመናዊ ሰዓሊ አቶ አገኘው እንግዳ !
4. የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ አቶ ገመዳ ጉተማ !
5. የመጀመሪያው ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያለው የኢትዮጵያ የመኪና አሽከርካሪ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ !
6. የመጀመሪያዎቹ አውሮኘላን አብራሪዎች አሰፋው አሊና ሚሽካ ባቢችፍ !
7. የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትርያሊክ ቡፅዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ !
8. የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት የኦሎምፒክ ባለወርቅ ሸለቃ ደራርቱ ቱሉ !
9. የመጀመሪያው የህትመት ጋዜጠኛ ካንቲባ ደስታ ምትኬ !
10. የመጀመሪያዋ ሴት አውሮኘላን አብራሪ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት እምሩ !
11. የመጀመሪያዋ የረጅም ልብወለድ ደራሲ ወ/ሮ ፀሀይ መላኩ !
12. የመጀመሪያው የረጅም ልብ ወለድ ደራሲ ነጋድረስ አፈወርቅ ገብረየሱስ !
13. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሃኪም ውዳድ ኪዳነ ማሪያም !
14. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ መሃንዲስ ብርነሽ አስፋው !
15. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ጋዜጠኛ ሮማን አስፋው !
16. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የትያትር ተዋናይ ሰላማዊት ገብረ ስላሴ !
17. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ዳኛ ዮዲት እምሩ !
18. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ !
19. የኢትዮåያ የመጀመሪያዋ የፖርላማ ተመራጭ ፣የትምህርት ጥናት !ዳይሬክተርና የመጀመሪያዋ በውጭ ሃገር የትምህርት እድል ያገኘች ስንዱ ገብሩ !
20. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙዚቃቸውን በሽክላ ያሳተሙት እሙሃይ ጽጌማሪያም ገብሩ !
21. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር አልማዝ እሸቴ !
22. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሚኒስተር አዳነች ተካ !
23. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ብስክሌት አሽከርካሪ እቴጌ ጣይቱ !

መልካም ጊዜ!!!

ለውጥ:- ለውጥ ምጀምረው ከውስጥ ተነሳሽነት ነው። አንድን ነገር ለማድረግ አላማው ካለህ የማታሳካበት ምንም ምክንያት  የለህም። ቁርጠኝነት ለሁሉም ነገር base ነው። ሁኔታዎችን ለመለወጥ በ...
06/03/2024

ለውጥ:- ለውጥ ምጀምረው ከውስጥ ተነሳሽነት ነው። አንድን ነገር ለማድረግ አላማው ካለህ የማታሳካበት ምንም ምክንያት የለህም። ቁርጠኝነት ለሁሉም ነገር base ነው። ሁኔታዎችን ለመለወጥ በቅድሚያ ውስጣዊ ማንነትን መለወጥ like፦ አስተሳሰብ፣ አመለካከት፣ለነገሮች ያለን expectation ብቻ ሙሉ ውስጣዊ ማንነታችንን ለአእምሮ ምቹ ማድረግ ከዛም መለወጣችን በውጪው ማንነታችን ጎልቶ ይታያል። ስለዛ more focus ለውስጣዊ ማንነታችን🙏🙏

ዶንጋ ብሔር ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከመሰረቱ 10 ብሄሮች አንዱ ሲሆን የብሔሩ ታሪካዊ የቱሪስት መስቦች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀድመው ስሙ በከምባታ ጠንባሮ ዞን ውስጥ ከምገኘ ከሶስቱ...
06/03/2024

ዶንጋ ብሔር ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከመሰረቱ 10 ብሄሮች አንዱ ሲሆን የብሔሩ ታሪካዊ የቱሪስት መስቦች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀድመው ስሙ በከምባታ ጠንባሮ ዞን ውስጥ ከምገኘ ከሶስቱ ብሔሮች የዶንጋ ብሔር ሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ የሚገኘ ታሪካዊ መስቦች ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ቦታዎች በፍቅር መጎብኘት ይቻላል፡፡ ከነዚህም በዶንጋ ልዩ ወረዳ ሀደሮ ጡንጦ ውስጥ ከሚገኙ የቱሪስት መስቦች ጥቅቶቹ ፥በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በዶንጋ ልዩ ወረዳ ዉስጥ የሚገኙ ድንቅ የተፈጥሮ ገፀ በረከቶች።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1. አጆራ መንትያ ፏፏቴ፣
2. ሳና ፏፏቴ፣
3. ሶኬ ፏፏቴ፣
4. ሳሮ ቢራ መልክአ ምድር፣
5. ሳና የእግ'ር ድልድይ /ቡች ዘራማ/፣
6. ሀነገሠ ዋዳ፣
7. ሶድቾ ዋሻ (ተሎሬ ሎምባዕሎ ደጳ)፣
8. አልቦ ጊዮርጊስ፣
9. ቦጋ ሚካኤል፣
10. ፎሊንጌና የግሮ መልክዓ-ምድር ገደላ-ማሚቶ፣
11. የቦሃና ቶራ (መንትያ ተራሮች)፣
12. የነገሥታት መከነ መቀብር (ወላጫ)፣
13. ዶንጋ ቦጋ ሚካኤል፣
14. ባህላዊ ንግሥና ሥነ ስርዓት (ወማ)፣
15. ባህላዊ እምነት (ቀይደራ)፣
16. ሳሮ ቢራ አርሴማ፣
17. ሀንሰራ ትክል ድንጋይ.....ወዘተ ናቸዉ።

Self Determination For Donga Nation !! Do You Know Meaning of Federalism ?
Exercise Federalism !!
What About Say ? Article 48 Ethiopia Federal Constitution For All Nation And Nationality of Ethiopia ?

‼️ይድረስ 🩸መልዕክት ከከምባታ ዞን ከሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ  #ከዶንጋ ብሔረሰብ      #ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት #ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ር/መስተዳድር ሆሳ...
27/02/2024

‼️ይድረስ 🩸
መልዕክት ከከምባታ ዞን ከሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ #ከዶንጋ ብሔረሰብ

#ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት
#ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ር/መስተዳድር
ሆሳዕና ።

ጉዳዩ :-የዶንጋ ህዝብ የመንግስት ምላሽ እያጠበቀ እንዲሆነ ስለማሰወቅ ይሆናል ።

እንደምታውቀው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስራች ብሔረሰብ የሆነው የዶንጋ ህዝብ በተከታታይ ወደ ክልሉ መንግስት በመሄድ #ህገመንግስታዊ ራስን በራስ የመስተዳድር የልዩ-ወረዳ ጥያቄ ምላሽ እንዲሰጥ ስመላለስ ነበር ።

በዚህ መሠረት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊ የሆኑት #ዶክተር ዲለሞ ኦቶሬ የህዝብ ጥያቄ ለመስማት እሰከ ወረዳ ድረስ
በመሄድ ጥያቄ #ህዝባዊ እንደሆነ እና በቀጣይ #90 ቀን ዕቅድ ምላሽ እንሰጣለን ።
እናንተ የአካባቢ ሰላም እና የህዝቦችን አንድነት ጠብቁ በማለት እንደተመለሱ ይታወቃል ።

በዚህ መሠረት አሁን በሚደረገው #ክልላዊ የብልጽግና ፓርቲ #ሪፎርም ጋር #አንድ ላይ ምላሽ እንዲሰጥ #የዶንጋ ብሔረሰብ ሆነ ሌሎች ወንድም ህዝቦች ጭምር እያጠበቁ እንዲሆነ ለመግለጽ እንፈልጋለን ።

ከሰላምታ ጋር

#የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እኩል ተጠቃሚነት ተምሳሌት እናድርግ ።

የካቲት 2016 ዓ.ም
👉Follow pages

 #የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባኤ እያደረገ ይገኛል ።  #የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካይ የተከበሩ  #አቶ ሰለሙ ሱላሞ መንግስት የዶንጋ ህዝብ ጥያቄ ለመፍታት እታች ወ...
27/02/2024

#የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባኤ እያደረገ ይገኛል ።

#የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካይ የተከበሩ #አቶ ሰለሙ ሱላሞ መንግስት የዶንጋ ህዝብ ጥያቄ ለመፍታት እታች ወርዶ ከህዝብ ጋር ላደረገው ውይይት እና የህዝቦችን ጥያቄ ለመፍታት ለሚያደርገው እንቅስቃሴ አመሰግናለሁ ።

ከዚህ በተጨማሪ የተከበሩ የምክር ቤት አባል ያነሱት

1ኛ:- ህዝቦችን ወደ ጥላቻ ለማስገባት በፌክ ፌሰብኩር የሚንቀሳቀስ ፅራ-ህዝብ የሆኑ የክልሉን ሰላም የሚነሱ ሃይሎችን በተለይ #ችግሩ የት ጋር ነው በሚል ተለይቶ የተሰራው ስራ አበረታች ነው።
አሁንም ቢሆን በውጭ አገር ቁጭ ብሎ ከአመራር መልዕክት እና ፋይናንስ እየተለከለቸው የሚንቀሳቀሱ አካላት ስለሚገኙ #የዚህ የፋይናንስ ምንጭ እንዲደርቅ ማድረግ አለበት ብሏል ።
2ኛ:- በክልሉ በአሁኑ ሰአት 10 ብሔረሰብ ማዕከላዊ ያደረገ #የአመራር ስብጥር መኖር አበረታች ቢሆንም በክልሉ ባሉት በባለሙያዎች ደረጃም የህዝቦችን ሚዛን በጠበቃ መንገድ መሠረት አለበት ።
3ኛ:- የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጉዳይ ለድርድር መቅረብ አይገባም ያሉ ሲሆን ሌሎችም የተከበረ ምክር ቤት አባለት የተለያዩ የልማት እና የህዝብ ጥያቄዎችን ያነሱት ሲሆን ወ/ሮ አሰለፈች የጠምባሮ ምርጫ ክልል ተወካይ ስለ #ጡንጦ ከተማ ውሃ ጉዳይ ለክልሉ አቅርቧል

በዚህ አጋጣሚ የህዝብ ጥያቄ በመንግሥት በኩል ምላሽ እንዲያገኝ ህዝቡ አያይዞም ያሳስባል ።

#የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካይ የተከበሩ አቶ ሰላሙ ሱላሞ የህዝብ ጥያቄ በሰለጠነ መንገድ ምላሽ እንዲሰጥ ድምፅ ሰለሆኑ እናመሰግናለን ።🙏

24/02/2024
 #ማንነት ወርቅ ነው፤ማንነት ታርክ ነው፤ማንነት ትውልድ ነው። ስለዚህ  #ጠብቀው  #አክብረው  ገለፃው ።  #ዶንጋ መሆን እጅግ ልኮራበት የሚገባ ማንነት ነው። እወደዋለሁ ። አንድ ሰው ማን...
16/02/2024

#ማንነት ወርቅ ነው፤ማንነት ታርክ ነው፤ማንነት ትውልድ ነው። ስለዚህ #ጠብቀው #አክብረው ገለፃው ። #ዶንጋ መሆን እጅግ ልኮራበት የሚገባ ማንነት ነው። እወደዋለሁ ።

አንድ ሰው ማንነቱን ደብቀው እኔ #ኢትዮጵያዊ ነኝ ብል ማን ያሰማል ። እሱ ሰው ውሸታም ነውና ።

ብዙ ጊዜ ሌሎች በተለይ #በደቡብ ልጆች በማንነታቸው እንደይኮሩ አድረገው ።የስነልቦና ተፅዕኖ አሳድሯል ። ባለፉት ዘመናት በዚህ ምክንያት ብዙ #የፖለቲካ እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ብሎም ስነልቦናዊ #ኪሳራ ገጥሞናል ።

#አሁን ግን ይብቃ ። #ወላይታ የወላይታን ማንነት ልጠብቅ #ሀዲያ የሀዲያ ማንነት ልንከበከበው #ዶንጋ የዶንጋን ማንነት ልጠብቅ #ጉራጌ የጉረጌን ወዘተ ማስጠበቅ ግዴታ ነው።

የአሁኑ #የኢትዮጵያ የፖለቲካ አስተሳሰብ እያንዳንዱ ወደ #ሰፈሩ #ወደ አካባቢ #ወደ ማንነቱ የተመለሰበት ። #የራሱን ለማንፀባረቅ የሚሰራበት ጊዜ ነው። #አንተም ደግሞ ብሔረሰብን አስተዋወቀ ።

#የደቡብ ህዝብ የማንነት ጉዳይ ሲያነሳ እንደ ነዉር እንዲቆጥር እንደ #ሀጢያት እንዲያስብ ተደርጎ ኖሮዋል ።ህዝብ ብቻ ስይሆን #የብሔረሰቦቹ የፖለቲካ አመራር ጭምር ። አሁን ግን ህዝብ እየተረዳ መጥቷል ። እኔን ብቻ አክብረኝ ማለት አሁን አይሰራም ።

ስለዚህ ሁሉም #የዶንጋ ልጆች በየትኛውም ቦታ ሆነ ፖዚሽን ያለ በማንነቱ ልኮራበት ይገባል ። የአመለካከት ችግር ያለበትን ከለ #የአእምሮ ጥገና እናደርጋለን ።

#የዚህ የማንነት ማስከበር እና ማስጠበቅ አንዱ አካል #የራስን መብት #በራስ መወሰን ነው።

ስለሆነም፦
#የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል #መንግስት አሁንም #የዶንጋ ብሔረሰብ ህገመንግስታዊ መብቱ ተከብሮ ከሌሎች ህዝቦች ጋር እኩል #በልዩ ወረዳ ተደራጀተው በኢኮኖሚያዊ ፤ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ተጠቀሚነት እንዲያረጋግጥ ህዝብ በሰላማዊ መንገድ ለዘመናት አፈና እየተደረገ ቢሆንም ስጠይቅ ኖሯል አሁንም ይጠይቃል ።

እንደ አንድ #የዶንጋ ተወላጅ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ መብተችን ይከበርልን ።
#ሁላችንም ፍትህ እንጠይቅ ።

#ማሳሰቢያ :-ይህንን እምቢ ብሎ ግን #የዶንጋን ማንነትና #ባህል ለመደምሰስ የሚመጣ #ወራሪ አካል ግን #እንታገላለን ።

ግልባጭ
#ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

አክቲቪስት እሳቱ በየነ
#ከዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ ጽ/ቤት።
@ሀዲያ ዞን

  የመቶ ከብት ቆጠረ ስነ ስርዓት በሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ በሶድቾ ቀበሌ አቶ ማርቆስ  ለመንጎ ቤት Donga❤❤❤❤
03/02/2024

የመቶ ከብት ቆጠረ ስነ ስርዓት በሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ በሶድቾ ቀበሌ አቶ ማርቆስ ለመንጎ ቤት Donga❤❤❤❤

{{ፍትህ ህገመንግስታዊ መብቱ ለተነፈገው ለዶንጋ ህዝብ }}
25/12/2023

{{ፍትህ ህገመንግስታዊ መብቱ ለተነፈገው ለዶንጋ ህዝብ }}

አንድ ዶንጋ አንድ ህዝብ                  ***ማንም የውጪ ሰው ተልዕኮ ወስደው የዶንጋ ተወካዮችን ከአቶ ሰላሙ ሱለሞ ጀምሮ መተቸት ሆነ መነገር አይችልም ። ለቤታችን ጉዳይ ለማውራ...
25/12/2023

አንድ ዶንጋ አንድ ህዝብ
***
ማንም የውጪ ሰው ተልዕኮ ወስደው የዶንጋ ተወካዮችን ከአቶ ሰላሙ ሱለሞ ጀምሮ መተቸት ሆነ መነገር አይችልም ። ለቤታችን ጉዳይ ለማውራት አሁን ጊዜ አይደለም ።
*****
የዶንጋ ህዝብ በዓላማው ላይ እንጂ
ከእንግዲህ ለክፍፍል ለጠላት በሩን አይከፈትም ። እና ሚካኤል ገብሬ ተሰፋ ቁራጡ።
***
ሲንትያኖ ሆነ ጩረሳ ኦርጎ ሆና ሀምቡና በዶንጋ ውስጥ ያለው 13ቱም ጎሳ አንድ ዶንጋ ነው። የአንድ ሰውነት አሰፈላጊ አካል ነው።ስለዚህ
ሁሉም አንድ ዶንጋ ነው።

በዚህ ሰአት የሁሉም ጥያቄ ህዝባችንን ከዘመናት ጭቆና ነፃ መውጣት ነው። ከዛ በኋላ ''የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍትሔ" እንደሚባል የዶንጋ ችግር በዶንጋ ልጆች እንፈታለን

ከዶንጋ ሕዝብና ከዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ የተሰጠ የአቋም መግለጫታህሳስ 8 2016 ዶንጋ ሚዲያ ኔትወርክ ሀደሮ ዶንጋ ብሔረሰብ ራስን በራስ የማስተዳደር ህገ መንግስታዊ የልዩ ወረዳ ጥያቄ ፍፁም...
19/12/2023

ከዶንጋ ሕዝብና ከዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

ታህሳስ 8 2016 ዶንጋ ሚዲያ ኔትወርክ ሀደሮ

ዶንጋ ብሔረሰብ ራስን በራስ የማስተዳደር ህገ መንግስታዊ የልዩ ወረዳ ጥያቄ ፍፁም ሰላማዊ እና በሰለጠነ መንገድ ስጠይቅ ቆይቷል አሁንም እየጠየቀ ይገኛል፡፡

ሕዝቡ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄው እስክመለስ እየተጠባባቃ ባለበት ወቅት ር/መ እንዳሻው ጣሰው
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 100 ቀናት ዕቅድ አፈፃፀም እና በቀጣይ 100 ቀናት ዕቅድ ከአመራሮች ጋር ባደረጉት ወይይት ላይ የሕዝቡን ህገ መንግስታዊ የመዋቅር ጥያቄ መጠየቅ እንደማይችል እና ክልሉም የመዋቅር ጥያቄ የማይመልስ መሆኑ መግለፃቸው የዶንጋ ሕዝብን እጂግ ያሳዘና ÷ በአከባቢው ቁጣን የሚቀሰቅስ÷ የሕዝቡንና የወጣቱን ትዕግስት እጅጉን የሚፈታተን ÷ህግንና ህገ መንግስትን ያልተከተለ እና የብልጽግና መርህን የማይወክል ሆኖ ማገኛቱን የዶንጋ ሕዝብና የዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ በአቋም መግለጫቸው አሳውቋል ፡፡

በመሆኑ የዶንጋ ሕዝብ እና የዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ የዶንጋ ልዩ ወረዳ ጥያቄ የክልሉ ቀጣይ የ100 ቀናት ዕቅድ አካል ሆኖ በ100 ቀናት ውስጥ ጥያቄው እንድመለስ የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ ገብቶ የብሔረሰቦችን እኩልነት የማያረጋግጥ ከሆነ ዶንጋ በሚዲያም ሆነ በግንባር ከየትኛውም የትጥቅ ትግል ከሚያደርግ አካል ጋር የሚደራጅ እና ለዘመናት በለዩ የተጫነበትን የከምባታ ዞን አገዛዝን ከሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ እና ሀደሮ ከተማ አስተዳደር ለመገርሰስ በግልፅ የዶንጋ ሕዝባዊ ሀይልን መስርቶ የትጥቅ ትግል የሚጀምር መሆኑን ማሳወቅ እንወደሠለን ብሏል በመግለጫ ፡፡

ለፌዴራል መንግሥት
ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት

ታህሳስ 9 2016 ዶንጋ ሚዲያ ኔትወርክ ሀደሮማሳሰቢያ ለሁሉም !1ኛ:- መሠረታዊ የዶንጋ ጥያቄ ምላሽ እንዲሰጥ የመጀመሪያ የወረዳው ምክር ቤት ጥያቄውን ለአባላቱ አቅርቦት ውሳኔ ልሰጥ ይገባ...
19/12/2023

ታህሳስ 9 2016 ዶንጋ ሚዲያ ኔትወርክ ሀደሮ

ማሳሰቢያ ለሁሉም !
1ኛ:- መሠረታዊ የዶንጋ ጥያቄ ምላሽ እንዲሰጥ የመጀመሪያ የወረዳው ምክር ቤት ጥያቄውን ለአባላቱ አቅርቦት ውሳኔ ልሰጥ ይገባል ።
ለዚህም በሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ውስጥ ያላችሁ ወጣቶች ምሁራን አባቶች የብሔረሰብ ተወካዮች ወደ የወረዳ ዋና አስተዳደር ቢሮ በመግባት በግልጽ መነጋገር ያስፈልጋል ።
👉 መሠረታዊ ነገር በወረዳ ደረጃ ባላለቀ ሁኔታ የክልሉ ዋና ፕሬዚዳንት የእኛ ጥያቄ ተቀባይነት የለውም አልመልስም ብሏል ማለት የነገሩን አካሄድ ያለማወቅ ነው። ስለዚህ ወጣቶች ተደራጅታችሁ ወደ ወረዳው ዋና አስተዳደር ቢሮ መግባት ዛሬ ነጌ የማይባል ጉዳይ ነው።
👉 ክልሉ ጥያቄው በዚህ 3 ወር አይመለስም አለ እንጂ በህጋዊ መንገድ ጥያቄ አይምጣ አላለም ስለዚህ ህጋዊ በሆነ መንገድ ጥያቄ እንደ ዶንጋ ህዝብ በሌላ ጉዳይ ጩኽት ከማብዛት እንድቀርብ ማድረግ ነው።

👉 ሌላው ወደ ፌዴረሽን ምክር ቤት እና ክልል ብልጽግና ፓርቲ በተደጋጋሚ መሄድ ያስፈልጋል ።

የጠላቶቻችን እቅድ
1ኛ በአካባቢ ግጭት እንዲፈጠር ነው።
2ኛ አቶ አንተነህ ፈቀዱ ፕሬዚዳንቱ የተሳሳተ መረጃ እየሰጠ ነገሩ እንዲጉላለ እያደረገ ነው ።
ስለዚህ ይህንን መሰናክል ሰብሮ ማለፍ ያስፈልጋል ።

👉በሀደሮ ከተማ እና በጡንጦ በሌሾ ማዞሪያ የምትገኙ የወጣቶች ተወካዮች ጉዳዩን ከምሁራን ጋር ሆናችሁ እንቅስቅሴ አድርጉት ። የሀጡዙ ወረዳ አስተዳደር ግልጽ ምላሽ ለህዝቡ ልሰጥ ይገባል ከልሆነ ሁሉም የዶንጋ አመራር ከሀላፊነት ይውረድ አይሆንም የሚል ከለ የሕዝብ ጥያቄ እንዳይመለስ እንቅፋት ስለሆነ ተለይቶ ልያዝ ይገባል።

የነቃ፤ የተደራጀ--- ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነዉ! ስለዚህ ዶንጋ በሁሉም መሠረት በደንብ ተደራጅ ከልሆነ ጠላት ለመጥፋት ተነስቷል ። '' የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ር/መስተዳደር አቶ ...
19/12/2023

የነቃ፤ የተደራጀ--- ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነዉ! ስለዚህ ዶንጋ በሁሉም መሠረት በደንብ ተደራጅ ከልሆነ ጠላት ለመጥፋት ተነስቷል ።

'' የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ር/መስተዳደር አቶ አንተነህ ፈቀዱ የዶንጋ ብሔረሰብ መብት ለማፈን ለአቶ እንደሻው ጣሰው የተሳሳተ መረጃ እያቀበለ እንደሆነ ታውቋል። ስለዚህ ለፌዴራል መንግስት ማሳወቅ ግዴታ ነው።
*
መደራጀት አንድ ህዝብ ዕዉቀቱን፤ ካፒታሉንና ጉልበቱን በማሰባሰብ ራዕዩን እዉን ለማድረግ ተዓምራዊ ሊባል የሚችል አቅም የሚፈጥርበት ሂደት ነዉ፡፡ የተደራጀ ህዝብ ዉጤታማ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ይኖረዋል፡፡ አንድ ህዝብ ምንም ያህል ትልቅ ቁጥር ቢኖረዉ ካልተደራጀ ምንም ነዉ፡፡ አዉራ የሌለዉ ንብ ተበትኖ እንደሚቀረዉ ነዉ፡፡
*
እ.ኢ.አ ከ1983 ወዲህ የጀመረውና አሁንም በብልፅግና ተጠናክሮ የቀጠለው ፌደራሊዝም የኢትዬጵያ ፖለቲካን በመሰረታዊነት ቀይሯል፡፡ ከአንድ ማዕከል(ከ4ኪሎ) ይዘወር የነበረዉ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ወደ አካባቢያዊነት ፖለቲካ ተሸጋግሯል ወይም Localized ሆኗል ማለት ይቻላል፡፡ ይህም በኢትዬጵያ ታሪክ መሰረታዊ/መዋቅራዊ ሊባል የሚችል ለዉጥ ነዉ፡፡ የዚህ ለዉጥ ተጠቃሚ ለመሆን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዶንጋ ብሔረሰብ ህገመንግስታዊ ራስን በራስ የመስተዳድር መብት እየጠየቀ ይገኛል ።
*
ዛሬ ዶንጋ እራሱን በራሱ መስተዳደር ፤ ቋንቋዉንና ባህሉን ማሳደግ ፤ በማንነቱ መኩራት ፤ በራሱ እጣ ፋንታ ላይ ያለማንም ጣልቃ ገብነት መወሰን እንደሌሎቹ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ይገባል ።ነገር ግን በአሁኑ ሰአት በከምባታ ፅንፈኛ አመራሮች ግፍ እየተፈጸመ ይገኛል ፡፡
ለቀጣይ ሁለንተናዊ እድገቱ፤ ህገመንግስታዊ መብቶቹን ጠብቆ ለማቆየትም ይሁን የአዳዲስ መብቶች ባለቤት ለመሆን #ዶንጋ ጠንካራ አደረጃጀት መፍጠር ግድ ይለዋል፡፡ የፖለቲካ ጨዋታ ስህተትን በተቻለ መጠን መቀነስ ወሳኝ ነዉ፡፡ ብልህ ሰዉ ከሌላ ሰዉ ስህተት ይማራል ይባላል፡፡
*
የዶንጋ ህዝብ የረሱ አመራሮች በተደጋጋሚ ከሚሰሩት ስህተት መማር ይኖርበታል፡፡ የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካዮች በየጊዜዉ ሲሰሯቸዉ የምናያቸዉ ስህተቶች ቆም ብሎ ማረም ይገባል
*
ፖለቲካ በስልትና ስሌት እንጂ ቢዝነስ እንቢ ባላቸዉ እና ፖለቲካን ንግድ ባደረጉ አስመሳዮች አይመራም፡፡
ለምሳሌ የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካይ አቶ ሰለሙ ሱለሞ እና ቤተሰቦቹ በተላላኪነት
የረሳቸውን ቢዝነስ ከመሥራት
ውጪ ለዶንጋ መብት ጥያቄ ምን አደረጉ ለዘመናት በብሔረሰብ ደም ተጫወቱ እንጂ ።
የከሰሩ ፖለቲከኞች ለህዝብ ጥቅምና ልዑአላዊነት ምንም ደንታ የሌላቸዉ ሲሆን የእነሱ የመጨረሻ ግብም በተገኘዉ አጋጣሚ ሁሉ በህይወት አለም ያልተሳካላቸዉን ፈንድ ማሰባሰብ ነዉ፡፡ እነዚህ አመራሮች ይህንን አላማ ለማሳካት ከየትኛዉም ኢመደበኛ መንጋ ጋር ለመመሳጠር ወደኋላ አይሉም፡፡ የእንደዚህ አይነቱ አካሄድ መጨረሻው የከፋ ዉድቀት ብቻ ነዉ፡፡
በአለም ላይ በተደራጀ እንቅስቃሴ፤ በመደማመጥ ወይም በCollective Thinking ከሚታወቁ ህዝቦች መካከል ቻይናዊያን፤ ኢራናዊያን፤ እሰራኤላዊያን፤ ጀርመናዊያን---ወዘተ ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡ በጠንካራ አደረጃጀትና በፈጠሩት ተቋማዊ አሰራር እነዚህ አገራት ሀያል ሆኖአል ፡፡
የጠንካራ አደረጃጀት ጥቅሞችን አስመልክቶ በርካታ ማሳያዎችን ማቅረብ ይቻላል ሆኖም ዋናዉ የዚህ ፁሁፍ ማጠንጠኛ #ዶንጋ በኢኮኖሚ፤ በፖለቲካና በማህበራዊ መስክ ህልውና አስጠብቆ ማስቀጠል የሚችለዉ በደንብ ሲደራጅ፣ ሲደማመጥና ሲከባበር ብቻ እንደሆነ ለማመላከት ነዉ፡፡ ሀላፊዎች ብጠሉም መደራጀት ግዴታ ነው።
***
ከዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ

11/12/2023

የዶንጋ ብሔረሰብ አክቲቪስት እሳቱ በየነ ከትግል እረሱን አገለለ
ዶንጋ ሚዲያ ኔትወርክ ሀደሮ

የዶንጋ ብሔረሰብ አክቲቪስት እሳቱ በየነ ከትግል እረሱን ማግላሉን ዛሬ በፌስቡክ ገጹ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቋል ፡፡

አክቲቪስቱ ከትግል እረሱን ያገለለበትን ምክንያት እና ለሚፈጠሩ ችግሮች ኃላፍነት መውሰድ የሚገባቸውን አካላትን ዘርዝሯል ፡፡

ከትግል እረሱን ያገለለበት ምክንያትም
#1ኛ የዶንጋ ብሔረሰብ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ለማስኬድ ሕዝቡን በማንቃት እና በማስተባበር እስካሁን ቢጓዝም በየደረጃው ያሉ የመንግሥት መዋቅሮች ማለትም ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት÷ የቀድሞው የከምባታ ጠምባሮ ዞን ÷የሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ እና የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የሕዝቡን ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ከመመለስ ይልቅ ዝምታን የመረጡ በመሆኑ
#2ኛ ከላይ በተገለፀው ምክንያት የሕዝቡ ቁጣ እየበረታ የወጣቶች እንቅስቃሴም እሱ ከያዘው ሰላማዊ መንገድ ጋር የሚጋጭ እና በአከባቢው ሁከትና ብጥብጥ የሚፈጥር በሰው ህይወትና ንብረት ላይ አደገ ልፈጥር የሚያስችል በመሆኑ ከትግ ጎዳና እረሱን ማውጣቱን አሳውቋል

#3ኛ በከምባታ ዞን ያሉ አመራር አካላት በአከባቢው የህገ ወጥ ቡድኖችን እንቅስቃሴ የመግታት አቅም ስለሌላቸው ወይም ህገ ወጡን ቡድን እየደገፉ በመሆኑ በአከባቢው በሚፈጠረው የፀጥታ እና የሰላም እጦት ኃላፍነትን ላለመውሰድ

#4ኛ በየደረጃው ያለው የመንግሥት መዋቅር የሕዝቡን ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ለመመለስ ከህግ ውጭ የተበተነውን የወረዳ ምክር ቤትን በመሰብሰብ ለሕዝቡ ጥያቄ መፍትሔ መስጠት ስገበው ዝምታን በመምረጡ
#5ኛ አንዳንድ በከምባታ ዞን የሚደገፉ ህገ ወጥ ቡድን አባላት ቦንብ ተወረወረብን ቦንብ እንወረውራለን የሚሉ አካላት የአከባቢውን ሰላም የሚያሳጣ በመሆኑ "እረሴን ከትግል አግልያለሁ" ብሏል

አክቲቪስት እሳቱ የሕዝቡ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ በለመመለሱ ለሚፈጠረው የፀጥታ እና የሰላም እጦት ኃላፍነት የሚውስዱ አካላት ብሎ ያስቀመጣቸው

#1ኛ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት
#2ኛ የከምባታ ዞን መንግሥት
#3ኛ የዶንጋ ብሔረሰብ ተወካዮች
#4ኛ የሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ መንግሥት እና የሀደሮ ከተማ አስተዳደር ኃላፍነቱን እንደምወስዱ አሳውቋል

የዶንጋ ብሄረሰብ ባህላዊ አልባሳት Misho fashion clothing 0900690015🟩🟨🟥⬜️
09/12/2023

የዶንጋ ብሄረሰብ ባህላዊ አልባሳት
Misho fashion clothing
0900690015🟩🟨🟥⬜️

  DONGA Ethiopia
08/12/2023

DONGA Ethiopia

 #ጅጅጋ ገና በዓሉ ሳይደርስ ደምቋል #የዶንጋ ብሔረሰብ ልዑክ ከሌላ ወንድም ህዝቦች ጋር አንድ ላይ የባህል እግዚብሽን እየታደመ ነው።በልዩነት ውስጥ ያለው አንድነት በጣም ደስ ይላል👉❤❤❤❤...
06/12/2023

#ጅጅጋ ገና በዓሉ ሳይደርስ ደምቋል
#የዶንጋ ብሔረሰብ ልዑክ ከሌላ ወንድም ህዝቦች ጋር አንድ ላይ የባህል እግዚብሽን እየታደመ ነው።
በልዩነት ውስጥ ያለው አንድነት በጣም ደስ ይላል👉❤❤❤❤❤❤
ፌደራሊዝም ይለምልም

02/12/2023

በተከበረው የዶንጋ ብሔረሰብ እየተሳደበ ያለ ማንም ይሁን ማንም ነጌ እሱና ቤተሰቦቹ ዋጋ ይከፍላሉ ።

እነዚህ የተከበረ የዶንጋ ብሔረሰብ እየተሳደቡ እና ብሔር ከብሔረሰብ ጋር በሰላም እንዳይኖር በማህበራዊ ሚዲያ የምፅፉ ፅንፈኞች ናቸው ። የሀዲያ ተወካይ ሰይሆኑ ከዶንጋ ጋር ለማጋጨት የሚሰሩ ተላላኪ የሀዲያ ልጆችን እኛም አንለቅም ።

በተለይ ከዚህ በታች ያሉትን የዶንጋ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ይከታተል ።

ሙኬ ሀደሮ-ደዊት ደርሰቦ-ከአመለቃ
Awutan post(ሀብታሙ መንገሻ -ከጎቴ ቀበሌ
እሼቱ ተከተል -ከጡንጦ
ሚካኤል ገብሬ -ስደተኛ
ፀገናሽ ሰለሞን -ስደተኛ
ገዛኸኝ ሀደሮ -ከዱረሜ
መስፍን ተሰፋዬ -ሺንሺቾ
ሄኖክ ታደሰ -ደንቦየ
አስመላሽ አማኑኤል -ሺንሺቾ
ታርኩ ተድዎስ -ዶበሞ ቀበሌ
ፍቅረሰለሰ ደስታ- ከሀደሮ
በረከት መኬቦ-ከሙዱለ
አባተ አባጀ-ከሀደሮ
ብሩ ኤርምያስ -ከሆቢጨቃ
ከሳ ከበደ -ከሆቢጨቃ
ደረጄ ተክሌ ከሌሾ ወዘተረፈ

ሁላችሁም ዛሬም ይሁን ነጌም አንላቀቅም ።በህግ ፍት መቆማችሁ አይቀርም ።

from Donga youth Movement

ማሳሰቢያ ከዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ  # ሀደሮ                #ክፍል -አንድ=======/////=====/////========ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ር/መስተዳደር  #ሆሳዕና ለማዕከላ...
19/11/2023

ማሳሰቢያ ከዶንጋ ወጣቶች ንቅናቄ
# ሀደሮ
#ክፍል -አንድ
=======/////=====/////========
ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ር/መስተዳደር
#ሆሳዕና
ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት
# ወልቂጤ
ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብሐረሰቦች ም/ቤት
#የም-ሳጀ
በቅድሚያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አሁን ክልሉን የሚመሩ ክፍተኛ ባለሥልጣናት በቁርጠኝነት እና በህዝብ ወገንተኝነት የብልጽግና ፓርቲያችን መሪ በመከተል የሚሰሩ ከሆነ ከሌሎች አቻ ክልሎች የተሻለ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት እንችላለንን የሚል እምነታችንን ለመግለጽ እንወደዋለን ።

ታዲያ የዜጎች እና የብሔረሰቦች እኩል ተጠቃሚነት ብሎም ዲሞክረሰያዊ እና ሰባዊ መብቶች ተከብሮ ማንም #ኢትዮጵያ በክልሉ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ /ጉቦ ኢንቨስት የማድረግ:የመሰረት መብት የሚጠብቅለት ከሆነ በእርግጥም ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብዙ ሀብቶች የሚገኝበት ማዕከል ከመሆኑ የተነሳ
የማልማት ዕድል ከፍተኛ እንደሚሆን አልጠራጠርም ።

ለዚህ ሁሉ መነሻ ደግሞ የዶንጋ ብሔረሰብን ጨምሮ የሌሎች ብሔረሰቦች በክልሉ ህገ-መንግስት የተጠቀሱ መብቶች በትክክል መተርጎም ይሻል ።
#ለማዕከላዊ ክልል እንቅፋት የሚሆኑ አካላት ከሌላ ቦታ የሚመጡ ሰይሆኑ በራሳችሁ ውስጥ ሆነው ከተለያዩ ቡድኖች /ፌስቡኬሮች እና የፖለቲካ ነጋዴዎች ጋር ኔትወርክ በመፍጠር የሚሰሩ አንደአንድ የክልሉ እና የዞኑ ባለሥልጣናት ስለሚሆኑ በዚህ ጉዳይ ክልሉ በአመራሩ ላይ አቋም መያዝ ያስፈልጋል ።

ታዲያ የክልሉ አንዱ አጀንዳ ሆኖ ህገመንግስታዊ ምላሽ ልሰጥ የሚገባውና በከምባታ ዞን ተፅዕኖ ለአካባቢ ያለመረጋጋት እና የህግ ጥሰት ሰለባ ሆነው ህገመንግስታዊ መብቱ የተነፈገው የዶንጋ ብሔረሰብ የልዩ-ወረዳ ጥያቄ መሆኑ ሀቅ ነው።
የዶንጋ ጥያቄ እንደ ቀቤና ማረቆ ጠምባሮ ብሔረሰብ በወረዳው በምክር ቤት ቀርቦ በአንቀጽ 48/ ንዑስ አንቀጽ 5 መሠረት በም/ቤቱ በ2/3 ኛ ድምፅ እንዳይወሰን ። ብሎም ህገመንግስትን በሀይል በመናድ ህጋዊ የወረዳ ምክር ቤት በመበተን እኔ የበላይ ነኝ፣ እኔ ገዥ ነኝ፣ በማለትና በማንነታቸው የዶንጋ ብሔረሰብ ተወላጆች ስለሆኑ ብቻ ከስራ መፈናቀል ፣እስራት ፣ድብደባ እያደርስ አሁንም ከብልፅግና ፓርቲ አሰራር ውጪ ተፅዕኖ እየፈጠረ አካባቢ እንዳይረጋጋ እያደረገ የሚገኘው''የከምባታ ዞን ጥቂት አመራሮች መሆናቸው ለማሳወቅ እንፈልጋለን ። #በዚህ መነሻ በዶንጋ እና በአካባቢ ህዝቦች ላይ እና በህጋዊ የወረዳ ምክር ቤት ላይ :-
#1ኛ:- የህግ ጥሰት የፈፀሙት የብልጽግና ፖርቲ የከምባታ ዞን ጥቂት አመራሮች
#2ኛ:- ለህዝብ እና ለመንግሥት ጥብቅና መቆም ሲገባቸው ለአመራር ተልዕኮ ማስፈፀሚያ የቆሙ የከምባታ ዞን እና የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የፖሊስ: የፀጥታ አካላት በተለይ በዶንጋ፣ በሀዲያ እና በጠምባሮ ብሔረሰብ ተወላጆች ላይ ሰባዊ መብታቸውን በመጣስ በእስር ላይ እያሉ ድብደባ የፈፀሙት በግፍ ያሰሩት
#3ኛ:- የዶንጋ ጥያቄ በህገመንግስቱ ምላሽ እንዳያገኝ የዶንጋ ህዝብ ሰላማዊ መንገድ ሲከተል ከላይ ከዞኑ ተልዕኮ በመውሰድ ሁከትና ብጥብጥ በአካባቢ እንድፈጠር ስንቀሰቀሱ የነበሩ ጥቂት ነጋዴዎች :ወጣቶች ተባባሪዎች ።
#4ኛ:- የብልጽግና ፓርቲ አመራር ሆነው በሀደሮ ከተማ ሆነ በሌሾ ማዞሪያ ግጭት እንዲፈጠር ስንቀሰቀሱ የነበሩት

በክልሉ መንግስት :በፌዴራል የፀጥታ አካላት በደህንነት አካላት ክስ ተመስርቶባቸው በህግ እንድጠየቁ እንፈልጋለን።

ክፍል -ሁለት ይቀጥላል ..........

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Donga Media network Tembaro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share