Ethio Daily Imfo

  • Home
  • Ethio Daily Imfo

Ethio Daily Imfo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Daily Imfo, Media/News Company, .

08/08/2023

ዋንጫው ይናፍቃቸዋል
17/01/2023

ዋንጫው ይናፍቃቸዋል

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞግስ፤ አቶ ታከለ ኡማ፤ አቶ ኡመር ሁሴን እና አቶ ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኝቷቸዋል።በሽኝት መርሐ-ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨ...
14/01/2023

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞግስ፤ አቶ ታከለ ኡማ፤ አቶ ኡመር ሁሴን እና አቶ ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኝቷቸዋል።

በሽኝት መርሐ-ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት አራቱንም የምክር ቤት አባላት ቀጣይ ጉዟቸው ስኬታማ እንዲሆንላቸው ተመኝቷል።

የተመቸ ምርጢ ቀሽቷ ልጅ
11/01/2023

የተመቸ ምርጢ ቀሽቷ ልጅ

 #ጨዋታውን አቋረጥው የወጡት አሰልጣኝለአልጄሪያው የቻን ቻምፒዮና የፊታችን ቅዳሜ ከኢትዮጵያ የቻን ብሔራዊ ቡድን ጋር የመጀመሪያ ጨዋታ የምታደርገው ሞዛምቢክ ትላንት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ከ...
11/01/2023

#ጨዋታውን አቋረጥው የወጡት አሰልጣኝ
ለአልጄሪያው የቻን ቻምፒዮና የፊታችን ቅዳሜ ከኢትዮጵያ የቻን ብሔራዊ ቡድን ጋር የመጀመሪያ ጨዋታ የምታደርገው
ሞዛምቢክ ትላንት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ከጋና አቻቸው ጋር አድርጋ ነበር።
ታዲያ የጋና እና ሞዛምቢክ ብሄራዊ ቡድኖች የወዳጅነት ጨዋታ እስከ 70ኛው ደቂቃ ድረስ ሞዛምቢክ 1ለ 0 አየመራች ጋና ድንገት የፍፁም ቅጣት ምት ማግኘቷን ተከትሎ የፍፁም ቅጣት ምቱ ተገቢ አየደለም ብለው የተናደዱት የሞዛምቢክ አሰልጣኝ ሁሉም ተጨዋቾች ሜዳውን ለቀው እንዲወጡ አድርገው ሲጠበቁ በዛው ቀርተዋል።
የፊታችን ቅዳሜ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ይደግሙት ይሆን ?

ይድረስ ለሚመለክተውከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ባለኝ የስራ ቀረቤታና ትውውቅ በተለያዩ ዘርፎች የአገራችንን ድርጅቶች ይጠቅማሉ ቢዬ በማስባቸው ሁሉ ድጋፎችን ሳሰባስብ እና ሳመቻች ቆይ...
09/01/2023

ይድረስ ለሚመለክተው

ከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ባለኝ የስራ ቀረቤታና ትውውቅ በተለያዩ ዘርፎች የአገራችንን ድርጅቶች ይጠቅማሉ ቢዬ በማስባቸው ሁሉ ድጋፎችን ሳሰባስብ እና ሳመቻች ቆይቻለሁ። ከእነዝህም ድርጅቶች አንዱ አለም አቀፉ ፊፋ FIFA ሲሆን ከወራት በፊት ለተለያዩ ክለቦች የሚሆን የስፖርት ማለያ ትጥቅን በእርዳታ መልክ ሰጥተው የተላከበት አድራሻ እና የተላከለት ክልል ለብቻው ማውጣትና መውሰድ አይችልም ተብሎ ke Ethiopian football federation ትዕዛዝ ተሰጠን በማለት አማራ ክልል በደብዳቤ ብጠይቅም ጉምሩክ እቃውን ተመላሽ አድርጎታል።
እኔም እልህ አለብኝና ሴት ስፖርተኞችን ለመደገፍም ሆነ ለማበረታታት በማቀድ ደቡብ ክልል ላይ (ወላይታ ሶዶ )የሚገኝ የሆኑ የሴት እግር ኳስ አባላትን መልሶ በማደራጀት የክለቡን ስያሜ በመቀየርና ክለቡ አገርን የሚያስጠራ እንዲሆንም ጭምር ሞያዊ ና ቁሳዊ ድጋፍ እንዲደረግለት እየሰራሁኝ እገኛለሁ እናም ተስፋ ሳልቆርጥ ከአለም አቀፉ ዋናው ቢሮ ጋር በመነጋገር ለዝህ ክለብ ለአንድ አመት የሚሆን ሙሉ ትጥቅ (full football kit ) ያስፈቀድኩ ቢሆንም በእግር ኳስ ዳኛ ጥበቡ አልበል እና በክለቡ ኮች እየሩሳሌም ጀመሮ ውክልና ሰጥቸያቸው ደቡብ ክልል ላይ ጥያቄ ያቀረቡ ቢሆንም ደቡብ ክልል ስፖርት ውስጥ የሚሰራ ይመለከተኛል ባይ አካል በተራው አንድ ክለብ በግለሰብ ስም መሰየም አይችልም ብሏል( which I am wondering) ። እናማ ይህን የተፈቀደውን ትጥቅ ድጋሚ እንዳይመለስና ለክለቡ እንዲደርስ የሚያደርግና እኔ ካልበላሁ ሞቼ እገኛለሁ የማይል ቅን ካለ ያናግረኝ።

Attention

🌺ትጥቁን ማውጣት የሚችለው ክለብ ብቻ ነው
🌺ትጥቁ በ donation ስለመጣ ምንም አይነት ክፍያ የለውም ከትራንስፖርት እስከ ታክስ ፊፋ ከፍሏል
🌺ይሄ ክለብ ያልተመዘገበ ነገር ግን የተደራጀ ክለብ ስለሆነ ትጥቁን ከጉምሩክ ማውጣት አይችልም
🌺ለማስመዝገብና ህጋዊ ፍቃድ ስንጠይቅ የወላይታ ዞን መዝግቦ ደብዳቤ ፅፎ ወደ ደቡብ ክልል ቢመራም ደቡብ ክልል በግለሰብ ስም ክለብ መመስረት አይቻልም በማለት መልሷል።
🌺እርዳታውን ያገኘሁት እኔ ቢሆንም ግለሰብ ነኝና ማውጣትና ለክለቡ ማስረከብ አልችልም።

If possible - ወላይታ ዲቻ ይሄ ለልጆችህ የመጣ እድል ማለፍ የሌሌበት አጋጣሚ ነውና ተጠቀምበት። አንዳችም የምትከፍሉት ዋጋ የለም በአድራሻችሁ ከጉምሩክ ተቀብላችሁ ለክለቡ መስጠት ብቻ ነው። if no any other club is accepted too as long as It is from Ethiopia !!
Contact
🌺Tibebu Alebel
🌺eyerusalem +251 91 606 6711

ጠቅላያችን/መሪያችን/ኩሩ አባታችንና የለውጥ ስራዎች
04/01/2023

ጠቅላያችን/መሪያችን/ኩሩ አባታችንና የለውጥ ስራዎች

ሀይማኖታዊ ስነስርዓት በላልበላ በገና በዓት
04/01/2023

ሀይማኖታዊ ስነስርዓት በላልበላ በገና በዓት

የቀድሞ ወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት ክቡር አቶ ዳጋቶ ኩምቤ የኢፌዴሪ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ላይ በተሰጠው ሹሜት ስራ ጀምሯል።መልካም የስራ ጊዜ ይሁን
04/01/2023

የቀድሞ ወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት ክቡር አቶ ዳጋቶ ኩምቤ የኢፌዴሪ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ላይ በተሰጠው ሹሜት ስራ ጀምሯል።

መልካም የስራ ጊዜ ይሁን

04/01/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Daily Imfo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share