16/04/2021
3 ያህል የቆሰሉ የልዩ ሃይል አባላትን በተዘዋዋሪ ለማነጋገር ሞክሬያለሁ፣ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን ሰዎችም እንዲሁ ጠይቄያለሁ። ሁሉም የተናገሩት መከላከያ እንደመታቸው ነው። የተመቱት ደግሞ አጣዬን ከመንደድ ህዝቧን ከሞት ለመታደግ ሲንቀሳቀሱ ነው። ልዩ ሃይሎች " ይሄንን የበላይ አካልም ያውቃል" ብለዋል። ማን ይሆን የበላይ አካል? ያ የበላይ አካል ለምን በሚዲያ አልተናገረም? ዛሬ በአማራ ቴሌቪዥን የኮምኒኬሽን ቢሮውን መግለጫ ልብ ይሏል:: እኛ አላምን ብለን እንጂ እነ አብይ አህመድ conventional war አውጀውብናል።