ቤተ አምሐራ ልሳን - Bete Amhara Press

  • Home
  • ቤተ አምሐራ ልሳን - Bete Amhara Press

ቤተ አምሐራ ልሳን - Bete Amhara Press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቤተ አምሐራ ልሳን - Bete Amhara Press, Media/News Company, .

ጉዞ አገረ አማራን ወደመመስረት !!
19/07/2023

ጉዞ አገረ አማራን ወደመመስረት !!

መንግስት ድህነትን እንጅ ድሃን መፀየፍ የለበትም !!ድህነትን እንጅ ድሀን የሚፀየፍ መንግሥት አይገዛንም!!
15/07/2023

መንግስት ድህነትን እንጅ ድሃን መፀየፍ የለበትም !!
ድህነትን እንጅ ድሀን የሚፀየፍ መንግሥት አይገዛንም!!

ከሁሉም ድሎች ጀርባ ብዙ ተጋድሎዎች ተፈፅመዋል !!ዘላለማዊ ክብር ለህዝባቸው እና ለእርስታችምው ታምነው የማይተካ ውድ ህይወታቸውን ለሰጡ እና እየሰጡ ላሉ ጀግኖች ሰማእታቶች እና ጀግኖች ታጋ...
04/10/2022

ከሁሉም ድሎች ጀርባ ብዙ ተጋድሎዎች ተፈፅመዋል !!

ዘላለማዊ ክብር ለህዝባቸው እና ለእርስታችምው ታምነው የማይተካ ውድ ህይወታቸውን ለሰጡ እና እየሰጡ ላሉ ጀግኖች ሰማእታቶች እና ጀግኖች ታጋዮች !!

አማራ እና አማራነት ...በየቀኑ እያለቁ እየጠፉ ነው ።ለዚህ እልቂት እና ጥፋት ደግሞ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እራሱ የአማራ ሕዝብና እርሱን የሚመራው የአማራ አመ...
02/10/2022

አማራ እና አማራነት ...
በየቀኑ እያለቁ እየጠፉ ነው ።

ለዚህ እልቂት እና ጥፋት ደግሞ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እራሱ የአማራ ሕዝብና እርሱን የሚመራው የአማራ አመራር በዘመኑም በታሪክም ተጠያቂ ናቸው ብቻ ሳይሆኑ መጪው ትውልድ የሚያፍርበት እና ይቅር የማይባል ታሪካዊ ስህተት እየፈፀሙ ነው ።

ኢሬቻ የዋቄፈታ አማኞች የምስጋና ቀን ነው ።የሚመሰገነውም "ዋቃ ጉራቻ" የሚባል አምላክ ነው ።"ዋቃ ጉራቻ" ትርጉሙም "ጥቁሩ አምላክ" ማለት ነው ።ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች እዛ ምን ትሰራ...
01/10/2022

ኢሬቻ የዋቄፈታ አማኞች የምስጋና ቀን ነው ።
የሚመሰገነውም "ዋቃ ጉራቻ" የሚባል አምላክ ነው ።
"ዋቃ ጉራቻ" ትርጉሙም "ጥቁሩ አምላክ" ማለት ነው ።
ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች እዛ ምን ትሰራላችሁ ⁉️
"እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም !!" ዩሐ 1፡5

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትበየቀኑ እየቀለጡ እያለቁ ነው ‼️እነሱ ኦሮሚያን እና ኦሮሙማን ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በላይ ደምቆ እንድታይ ጎልቶ  እና ጠንክሮ እንድወጣ አበክረው እየሰሩ ...
28/09/2022

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት
በየቀኑ እየቀለጡ እያለቁ ነው ‼️

እነሱ ኦሮሚያን እና ኦሮሙማን ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በላይ ደምቆ እንድታይ ጎልቶ እና ጠንክሮ እንድወጣ አበክረው እየሰሩ ነው ብዐደኖችም ሽንጣቸውን ገትረው እየተባበሩ ስራቸውን እያቀለሉላቸው ነው ።

ሁለቱ አፍልተዋል !!በተዳከመው የአማራ ህልውና ላይ እየሸለሉበት ነው ።
24/09/2022

ሁለቱ አፍልተዋል !!

በተዳከመው የአማራ ህልውና ላይ እየሸለሉበት ነው ።

አንድ እውነት ልንገራችሁ ... እየመረራችሁ ዋጡት !!1ዘመነ ካሴ 60ሚሊየን አማራን ነፃ ለማውጣት ነበር የታገለው !!60ሚሊየን አማራ ግን 1ዘመነ ካሴን ነፃ ለማውጣት አይታገልም !!ሕዝባች...
21/09/2022

አንድ እውነት ልንገራችሁ ... እየመረራችሁ ዋጡት !!

1ዘመነ ካሴ 60ሚሊየን አማራን ነፃ ለማውጣት ነበር የታገለው !!
60ሚሊየን አማራ ግን 1ዘመነ ካሴን ነፃ ለማውጣት አይታገልም !!

ሕዝባችን አማራ ከተኛ እና ከታመመ 60ዓመቱ

ድሮኗ የምትሳሳለት ሰውበላ ቅምጥል ሰራዊት ፡የማዘዣ ዕዙ እዚሁ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት ነው !!
19/09/2022

ድሮኗ የምትሳሳለት ሰውበላ ቅምጥል ሰራዊት ፡
የማዘዣ ዕዙ እዚሁ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት ነው !!

አብን (የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ) 🦅💚💛❤️ሰፊው የአማራ ህዝብ ከበለጠ ሞላ መንጠቅ አቅቶትአንዱ በለጠ ሞላ ከአማራ ህዝብ የመነጠቀው ድርጅት !!
19/09/2022

አብን (የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ) 🦅💚💛❤️

ሰፊው የአማራ ህዝብ ከበለጠ ሞላ መንጠቅ አቅቶት
አንዱ በለጠ ሞላ ከአማራ ህዝብ የመነጠቀው ድርጅት !!

የቦረና ሳይንት ቆንጆ 💚ደብረሲና - አምሐራ ሳይንት💛 ወሎ - ላኮመልዛ - ቤት አምሐራ ❤️Beautiful girl of Amhara - Ethiopia.
18/09/2022

የቦረና ሳይንት ቆንጆ 💚
ደብረሲና - አምሐራ ሳይንት💛
ወሎ - ላኮመልዛ - ቤት አምሐራ ❤️

Beautiful girl of Amhara - Ethiopia.

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ(ዶ.ር) እያስደመመን ነው ‼️ትምህርት ሚንስቴር የትምህርት ስርዓቱን አጨቀየው ።
17/09/2022

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ(ዶ.ር) እያስደመመን ነው ‼️
ትምህርት ሚንስቴር የትምህርት ስርዓቱን አጨቀየው ።

የብልፅግና ተከፋዮ ናትናኤል መኮንን ፣ ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ እና አህመድ ሀቢብ አልዛርቃዊ የእስከዛሬው የድል ሰበር ዜና ተደማምሮ ተደማምሮ ቆቦን እንኳን ነፃ ሊያወጣ አልቻለም ፡ እንደውም የ...
12/09/2022

የብልፅግና ተከፋዮ ናትናኤል መኮንን ፣ ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ እና አህመድ ሀቢብ አልዛርቃዊ የእስከዛሬው የድል ሰበር ዜና ተደማምሮ ተደማምሮ ቆቦን እንኳን ነፃ ሊያወጣ አልቻለም ፡ እንደውም የአለውሃን ወንዝ አልተሻገረም ።

አሁን ደግሞ የአማራን ህዝብ ቁማር አስይዞ በህይወቱ እና በህልውናው ላይ በነፃነት ሊደራደሩበት ቀድመው የነቁ አንቂወቹን እና ተቆርቋሪወቹን እነ አሳየ ደርቤን ጎበዜ ሲሳይን እና መዓዛ መሀመድን ጉሮሮዋቸውን አንቀው ወህኒ ቤት ወርውረዋቸዋል ።

♦️ አሁን ነው የአማራ ህዝብ የለም ማለትስ ⁉️

ስለ ንግስት ኤልሳቤጥ ሲነሳ ... ይህ  በባኪንግሃም ቤተመንግስት ፡ እሳት በማይደፍረው የመስታወት ሳጥን ውስጥ ተቀምጦ  ፡ ለመጎብኘት የመጣ ሰው ሁሉ እየተገረመ የሚያየው ፡ ከንግስት ኤልሳ...
09/09/2022

ስለ ንግስት ኤልሳቤጥ ሲነሳ ...

ይህ በባኪንግሃም ቤተመንግስት ፡ እሳት በማይደፍረው የመስታወት ሳጥን ውስጥ ተቀምጦ ፡ ለመጎብኘት የመጣ ሰው ሁሉ እየተገረመ የሚያየው ፡ ከንግስት ኤልሳቤጥ የውድ እቃዎች ስብስብ ውስጥ የሚገኝ በአስገራሚ ንድፎች የተሰራ የወርቅ ትሪ ነው ።

ከኢትዮጵያ ምድር በተገኘና ፡ እጅግ ጥራት ባለው 22 ካራት ወርቅ የተሰራው ይህ ትልቅ ትሪ ፡ አስራ አራት ኪሎ ክብደት ያለው ሲሆን ቁመቱ 80 x ስፋቱ ደግሞ 50 cm ነው ። ንግስቲቱ ሃገራችንን ሊጎበኙ በመጡበት ወቅት ለመታሰቢያ የተሰጣቸው ስጦታ ነበር ።

እናም ይህን ትሪ ሊጎበኝ የመጣ ቱሪስት ሁሉ በትሪው መሃል ላይ የተጻፈውን ፅሁፍ ያያል ። ፅሁፉ እንዲህ የሚል ነው ... "PRESENTED BY H.I.M.HAILE SELASSE EMPEROR OF ETHIOPIA TO HER MAJESTY QUEEN ELIZABETH ON THE OCCASION OF HER STATE VESIT TO ETHIOPIA 1965".

Etege Elizabeth

እውነቱን ለመናገር በዚህ ሰዓት እና ወቅት እኔ የአማራ ብልፅግና አመራር ብሆን ኖሮማርያምን ሽጉጥ ጠጥቸ እራሴን አጠፋ ነበር !!ቆቦ - ወሎ - አማራ 💔💔 😭😭😭😭😭
30/08/2022

እውነቱን ለመናገር በዚህ ሰዓት እና ወቅት
እኔ የአማራ ብልፅግና አመራር ብሆን ኖሮ
ማርያምን ሽጉጥ ጠጥቸ እራሴን አጠፋ ነበር !!

ቆቦ - ወሎ - አማራ 💔💔 😭😭😭😭😭

በወያኔ ጦርነት የአማራ እና የኢትዮጵያ ስቃይ ምክንያት :-1ኛ - ጦርነቱ በወያኔ የጊዜ ሰሌዳ የሚመራ በመሆኑ ፡ ማለትም :-- ወያኔ በተመቸው ጊዜ የሚጀምረው ስለሆነ- ወያኔ በተደራጀበት ሰ...
28/08/2022

በወያኔ ጦርነት የአማራ እና የኢትዮጵያ ስቃይ ምክንያት :-

1ኛ - ጦርነቱ በወያኔ የጊዜ ሰሌዳ የሚመራ በመሆኑ ፡ ማለትም :-
- ወያኔ በተመቸው ጊዜ የሚጀምረው ስለሆነ
- ወያኔ በተደራጀበት ሰዓት የሚጀምረው ስለሆነ
- ወያኔ አቅሙን በገነባበት ወቅት የሚጀምረው ስለሆነ

2ኛ - ጦርነቱን ወያኔ በፈለገበት የቦታ አቅጣጫ ስለሚከፍተው ፡ ማለትም :-
- ወያኔ በቀላሉ በሚገባበት አካባቢ ስለሚዋጋ
- ወያኔ በሚያቀውና በለመደው አካባቢ ስለሚዋጋ
- ወያኔ የወገን ጦር በሳሳበትና በሌለበት አካባቢ ስለሚዋጋ

3ኛ - የወገን ጦር የማይሆን ሰበብና ምክንያት ማብዛት ፡ ማለትም :-
- ሽንፈትን ለህዝብ ስንል አያፈገፈግን እና እየተከላከልን ነው በማለት
- ፀጉረ ልውጥ እና ስደተኛ ከተማ ተቆጣጠረብን በሚል ተልካሻ ምክንያት
- የአማራን ህዝብ ለማጥፋት የመጣን ገዳይ መንጋ የትግራይ ህዝብ የሚል የእዝነት ታርጋ መለጠፍ
- ትልቋን አገር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እያስቆሰሉና እያስደፈሩ ትንሿን ክልል ትግራይንና ወንበደወቿን እያባበሉና እያከበሩ የመኖር አዝማሚያ

የአማራ እና የኢትዮጵያ መንግስት የዚህን ጦርነት ምዕራፍ መዝጋት ከፈለጉ ፡ መፍትሔው :-
1ኛ - የወገን ጦር ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ በራሱ የጊዜ ሰሌዳ ማካሔድ
- የወገን ጦር በማንኛውም በተመቸው ጊዜ በተደራጀበት ሰዓት እና አቅሙን በገነባበት ወቅት ሁሉ ጦርነቱን ጠላት ባላሰበበት ጊዜ ሰዓት እና ወቅት ከጠላት እየቀደመና እየፈጠነ መጀመር አለበት ።

2ኛ - የወገን ጦር ጦርነቱን በሁሉም የትግራይ አዋሳኞች በከበባ መጀመር ፡ ማለትም :-
- በጎንደር በትግራይ አዋሳኝ አካባቢወች በሙሉ ጦርነት መክፈት
- በወሎ በትግራይ አዋሳኝ አካባቢወች በሙሉ በራያ እና በዋግ ጦርነት መክፈት
- በአፋር በትግራይ አዋሳኝ አካባቢወች በሙሉ በአብዓላ በበርሐሌ በካለዋን እና በሌሎችም አካባቢዎች በሙሉ ጦርነት መክፈት
- በኤርትራ በኩል ሙሉ በሙሉ ዝግ መሆኑ የሚታወቅ እና ምቹ ሁኔታ ነው ።

3ኛ - ድክመቶችን እና ሽንፈቶችን የተለያየ ስም በመስጠት ለህዝብ ስንል ፣ ፀጉረ ልውጥ ስደተኛ ሆነው ገብተው ፣ የጠላት ጦር ህፃናትና አዛውንት ሆነውብን በሚል ተልካሻ ምክንያት ከመዘናጋት በመውጣት ስህተትን በማረም እና በማስተካከል ህዝብን ሊያጠፋ አገርን ሊያዋርድ የመጣን ገዳይ አረመኔ መንጋ ከትግራይ ህዝብ ጉያ መንጥቆ በማውጣት ተገቢውን ቅጣት እየቀጡ ከገባበት ገብቶ ማጥፋት ሲቻል ብቻ ነው ።

እውነት የአማራ እና የኢትዮጵያ መንግስት ይኸን ህወሃት የሚባል የኢትዮጵያ ነቀርሳ በሽታ የጥፋት አላማ ካላቸው በዚህ መልኩ ተንቀሳቅሶ በመክበብ በአጭር ጊዜ ውስጥ እና በቀላል መስዋትነት የሚይዝ የሚጨብጠውን አሳጥተው ያበጠውን ልቡን አስተንፍሰው ማንበርከክ እና እስከወድያኛው ማጥፋት ይችላሉ ።

ትልቁ ጥያቄ ግን እውነት የኢትዮጵያ መንግስት ህወሃት ከስሩ ተነቅሎ እንድጠፋ ይፈልጋል ወይ ❓

የቆቦ - የወሎ - የአማራ ህዝብ ...በአማራው ክልል እና በኢትዮጵያ መንግሥትስንፍና ቸልተኝነት እንከፍነት እና እንዝህላልነት♦️ ስንት ጊዜ ይደፈር ⁉️♦️ ስንት ጊዜ ይገደል ⁉️♦️ ስንት ...
28/08/2022

የቆቦ - የወሎ - የአማራ ህዝብ ...
በአማራው ክልል እና በኢትዮጵያ መንግሥት
ስንፍና ቸልተኝነት እንከፍነት እና እንዝህላልነት
♦️ ስንት ጊዜ ይደፈር ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ ይገደል ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ ይወረር ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ ይዋረድ ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ ይፈናቀል ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ ይጨፍጨፍ ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ ዓንገቱን ይድፋ ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ በመንግስት ዋስትና ይጣ ⁉️
♦️ ስንት ጊዜ በሚመራው መንግስት ይፈር ⁉️

ለራቤ ለጥሜ ለልቤ ለአንጀቴ ፣የወሎ ብርቱካን 🟡 ነይልኝ በሞቴ !! ቢስጢማ - ወረባቦ - ወሎ(ቤተአማራ) 🟢🟡🔴
20/08/2022

ለራቤ ለጥሜ ለልቤ ለአንጀቴ ፣
የወሎ ብርቱካን 🟡 ነይልኝ በሞቴ !!

ቢስጢማ - ወረባቦ - ወሎ(ቤተአማራ) 🟢🟡🔴

19/08/2022

የእረኛይቱ መንጋ ከብት ተውካካ !!

ወሎ / ቤተ - አምሐራ ----- ኢትዮጵያ 🟢🟡🔴
13/08/2022

ወሎ / ቤተ - አምሐራ ----- ኢትዮጵያ 🟢🟡🔴

አቦ ጉራጌ 🟢🟡🔴 ፍቅር ነው!!ከኢትዮጵያዊነቱ ዝቅ የማይል ህዝብ !!ጉራጌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ❤️
12/08/2022

አቦ ጉራጌ 🟢🟡🔴 ፍቅር ነው!!

ከኢትዮጵያዊነቱ ዝቅ የማይል ህዝብ !!
ጉራጌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ❤️

ወለጋ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት !!የህዝባችን መብት ይከበር ይከበር !!
11/08/2022

ወለጋ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት !!

የህዝባችን መብት ይከበር ይከበር !!

ይህ የቤተ አምሐራ ልሳን ነው ።ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!
29/07/2022

ይህ የቤተ አምሐራ ልሳን ነው ።
ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!

ይህ የቤተ አምሐራ ልሳን ነው ።👍 ላይክ በማድረግ ይከተሉን !!
20/07/2022

ይህ የቤተ አምሐራ ልሳን ነው ።
👍 ላይክ በማድረግ ይከተሉን !!

ይህ የቤተ አምሐራ ልሳን ነው ።👍 ላይክ በማድረግ ይከተሉን !!
20/07/2022

ይህ የቤተ አምሐራ ልሳን ነው ።

👍 ላይክ በማድረግ ይከተሉን !!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተ አምሐራ ልሳን - Bete Amhara Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share