Afar Media Network

  • Home
  • Afar Media Network

Afar Media Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afar Media Network, Media/News Company, .

እርስዎን እሚመስል ሰው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ቢያዩ ምን ያደርጋሉበጆርጂያ መንታ መሆናቸውን ያላወቁ ሰዎች በቲክቶክ ቪዲዮ አማካኝነት ተገናኝተዋልእነዚህ መንትዮች ከዓመታት በፊት ለወላጅ እናታ...
26/01/2024

እርስዎን እሚመስል ሰው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ቢያዩ ምን ያደርጋሉ

በጆርጂያ መንታ መሆናቸውን ያላወቁ ሰዎች በቲክቶክ ቪዲዮ አማካኝነት ተገናኝተዋል

እነዚህ መንትዮች ከዓመታት በፊት ለወላጅ እናታቸው ህጻናቱ እንደሞቱ ከተነገረ በኋላ በሀኪሞች እርዳታ እያንዳንዳቸው በ1ሺህ 400 ዶላር መሸጣቸውን አውቀዋል።

በአለማችን ዝቅተኛ ስፍራ የሆነዉ ዳሎል፣ የሰዉ ልጆች በሁለት እግራቸዉ መራመድ የጀመሩበት ስፍራ ፣ የኤርታ አሌ የሚንተከተክ እሳት ፣ ከ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የመረጃ ስርዓት ቀድሞ የተመሰረተ ...
26/07/2022

በአለማችን ዝቅተኛ ስፍራ የሆነዉ ዳሎል፣ የሰዉ ልጆች በሁለት እግራቸዉ መራመድ የጀመሩበት ስፍራ ፣ የኤርታ አሌ የሚንተከተክ እሳት ፣ ከ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የመረጃ ስርዓት ቀድሞ የተመሰረተ የዳጉ ረቂቅ የመረጃ ስርአት ባለቤት ነዉ አፋር ፡፡ ከዚህም ሁሉ በተለዬ ግን ከ 110 ሚሊዬን ለሚበልጡ ኢትዮጵያዊያን ልብ የሚያሞቅ የአገር ፍቅርና የአገር ጠባቂነት ሚናዉን በታሪክ መዝገብ በደማቅ ተከትቦ ያለ በመሆኑ ልትኮሩ ይገባችኋል ለማለት እወዳለሁ፡፡

የፕላንና ልማት ሚንስትር ክብርት ዶክተር ፍጹም አሰፋ በአፋር ካሳጊታ ከተማ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ።

የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሀገርን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ብቸኛው መፍትሄ የህግ የበላይነትን ማስከበር ነው ።  - የኢፌዴሪ መንግስት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮ...
20/05/2022

የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሀገርን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ብቸኛው መፍትሄ የህግ የበላይነትን ማስከበር ነው ። - የኢፌዴሪ መንግስት

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የሚታየውን ህገወጥነትና የሰላም መደፍረስ እንዲሁም ስርዓት አልበኝነትን መንግስት እንዲቆጣጠር ህዝቡ በተደጋጋሚ በአንድ ድምፅ ሊባል በሚችል መልኩ ሲጠይቅ መቆየቱን አንስቷል።

ከሰሞኑ አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች ውስጥ የፌደራልና የክልል የፀጥታ ኃይሎች እየወሰዱት ያለው ህግ የማስከበር እርምጃ የዚሁ አካል መሆኑን ነው ያስታወቀው።

በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ በሚገኘው ኦፕሬሽን በርካታ ግለሰቦችና ቡድኖች ከነትጥቆቻቸዉ፣ ከዘረፉት ንብረትና ቀጣይ ሊፈፅሙ ያቀዷቸዉ ጥፋቶችን ካሰፈሩባቸው ሰነዶች ጋር በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ እየተደረገ መሆኑንም የገለፀው መግለጫው፥ ጉዳያቸውም ተገቢውን ሂደት ጠብቆ እየተጣራ ለፍርድ እንዲቀርቡ እየተደረገ ይገኛል ብሏል።

መንግስት በሆደ ሰፊነት በተደጋጋሚ ጊዜ የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ከቁብ ያልቆጠሩ ኃይሎችን መግታት የሚቻለው የህግ የበላይትን በማስከበር ብቻ ነው ያለው መግለጫው፥ ሁሉም ዜጋና የተለየ አመለካከት ያላቸው ወገኖችም መብትና ጥቅሞቻቸውን ማስከበር የሚችሉት የህግ የበላይነት ሲረጋገጥና ሰላም ሲሰፍን ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሃገርን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ብቸኛው መፍትሄ የህግ የበላይነትን ማስከበር ነው!

በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የሚታየውን ህገወጥነትና የሰላም መደፍረስ እንዲሁም ስርዓት አልበኝነትን መንግስት እንዲቆጣጠር መላ ህዝባችን በተደጋጋሚ በአንድ ድምፅ ሊባል በሚችል መልኩ ሲጠይቅ ቆይቷል፡፡ ቀደም ሲል ብሔራዊ የፀጥታ ም/ቤት እነዚህን ጉዳዮች በመገምገም አስፈላጊው እርምጃ መወሰድ እንዳለበት ማስታወቁም የሚታወስ ነው፡፡ ከሰሞኑ አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች ውስጥ የፌደራልና የክልል የፀጥታ ኃይሎች እየወሰዱት ያለው ህግ የማስከበር እርምጃ የዚሁ አካል ነው፡፡

በኦሮሚያና በአጎራባች ክልሎች የሸኔ የሽብር ቡድን ከሌሎች የጥፋት ኃይሎች ጋር በመተባበር ህዝባችን ላይ እያደረሰ የነበረውን ጥቃት ለመቀልበስ መንግስት የተሳካ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች በአልሸባብ የሽብር ኃይል ላይ እየተወሰደ የሚገኘውም እርምጃ ውጤታማ በሆነ መንገድ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ከሰሞኑ ደግሞ በአማራ ክልል በህገወጥ የጦር መሳሪያና ገንዘብ ዝውውር፤ በቡድን ተደራጅቶ ግለሰቦች ያፈሩትን ሃብትና ንብረት በመዝረፍና በማውደም ላይ የተሰማሩ፤ በነፍስ ግድያ የሚጠረጠሩ፣ አንዱን ህዝብ ከሌላው ጋር በማጋጨት ክልሉ እንዳይረጋጋ በሚያደርጉ ቡድኖች ላይ መጠነ ሰፊ እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባና በዙሪያው ኦሮሚያ ከተሞች በቡድን ተደራጅተው በልዩ ልዩ የዝርፊያ ወንጀሎች ላይ የተሰማሩ፣ የጦር መሳሪያና የገንዘብ ዝውውር አቀባባይ በሆኑ ቡድኖችና ግለሰቦች፤ እንዲሁም በወያኔ ሰርጎ ገቦች ላይም መንግስት ቁርጠኛ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ በሚገኘው ኦፕሬሽን በርካታ ግለሰቦችና ቡድኖች ከነ ትጥቆቻቸዉ፤ ከዘረፉት ንብረትና ቀጣይ ሊፈፅሙ ያቀዷቸዉ ጥፋቶችን ካሰፈሩባቸው ሰነዶች ጋር በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ እየተደረገ ነው። ጉዳያቸውም ተገቢውን ሂደት ጠብቆ እየተጣራ ለፍርድ እንዲቀርቡ እየተደረገ ይገኛል፡፡

መንግስት ህግና ስርዓትን በማስከበር የዜጎች ደህንነትና የሀገር ቀጣይነትን ለማረጋገጥ እየወሰደ

ሰበር መረጃ!!!አፋር ክልል አዳአር ወረዳና በባቲ ህዝብ መሃከል ሰላም ኮንፍረንስ እየተደረገ ባለበት ሰአት የሸኔ ሃይሎች በኮንፈረንሱ የታደሙት የአፋርና የባቲ ከተማ መስተዳድር ተሳታፊዎች ላ...
14/05/2022

ሰበር መረጃ!!!

አፋር ክልል አዳአር ወረዳና በባቲ ህዝብ መሃከል ሰላም ኮንፍረንስ እየተደረገ ባለበት ሰአት የሸኔ ሃይሎች በኮንፈረንሱ የታደሙት የአፋርና የባቲ ከተማ መስተዳድር ተሳታፊዎች ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት ዘግናኝ ጭፍጨፋ አካሄደዋል። ውጊያው አሁንም አልቆመም እንደቀጠለ ነው።

Afar Media Network

ቅድምያ ለሀገርና ለህዝብ ነው..!!!ይህ በቀይ የተሰመረበት ሰው ሃጂ ኢብራሂም ኡስማን ይባላል የአፋር ክልል አርብቶአደር ቢሮ ሃላፊ ሲሆኑ በወራሪው ሃይል ላይ የእግር እሳት የሆነ አመራርም ...
13/04/2022

ቅድምያ ለሀገርና ለህዝብ ነው..!!!

ይህ በቀይ የተሰመረበት ሰው ሃጂ ኢብራሂም ኡስማን ይባላል የአፋር ክልል አርብቶአደር ቢሮ ሃላፊ ሲሆኑ በወራሪው ሃይል ላይ የእግር እሳት የሆነ አመራርም አዋጊም ጭምር ነው። የአፋር ህዝብ ያፈናቀለ ጠላት እያለ በፓራዶ መኪና እና የቅንጦት ንሮ አልፈልግም በማለት ለወራት ደረቅ ብስኩትና ሙቅ ውሃ እየጠጣ ጠላትን እንቅልፍ ያሳጣ ጀግና ነው። በርግጥ እስካሁን የአፋር ክልል አመራሮች 75% የህዝባቸውን ደህንነት ለመጠበቅ በሁሉም ግባር ውጊያውን አስተባብረዋል አሁንም እያስተባበሩ ይገኛሉ።

🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹

መልካም ዜና!!!ባለፉት ወራት ወራሪው ጁንታ በአፋር ጭፍራ ግምባር በመግባት የሚሌን ጥቁር መስመር ዘግተን ኢትዮጵያን እናንበረክካለን ባሉበት ጊዜ በጭፍራ ግምባር ኮማንድ ፖስት አዛዥ በመሆን ...
05/04/2022

መልካም ዜና!!!

ባለፉት ወራት ወራሪው ጁንታ በአፋር ጭፍራ ግምባር በመግባት የሚሌን ጥቁር መስመር ዘግተን ኢትዮጵያን እናንበረክካለን ባሉበት ጊዜ በጭፍራ ግምባር ኮማንድ ፖስት አዛዥ በመሆን የጠላትን ህልም ያከሸፈው ጀግናው አብዱ ሙሳ የአፋር ክልል ሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል። በተሰጠው ሃላፊነት አሁን የጠላትን ኔትዎርክ በመቆራረጥ በጠላት ላይ ያሳዩትን ድል አሁን በልማቱ እንደሚያስቀጥል ተስፋ አለን።መልካም የስራ ዘመን ይሁንሎት።

^^ድንቅ ተግባር^^በአርቲስቱ ልደት በአል ላይ 4.5 ሚሊዬን ብር ለአፋር ተፈናቃዮች ተሰበሰበ..!!!በ ቀን 15/7/14 የተወዳጁ አርቲስት ደሳለኝ የልደት ቀኑ ነበር። ይህ አርቲስት የልደት...
26/03/2022

^^ድንቅ ተግባር^^

በአርቲስቱ ልደት በአል ላይ 4.5 ሚሊዬን ብር ለአፋር ተፈናቃዮች ተሰበሰበ..!!!

በ ቀን 15/7/14 የተወዳጁ አርቲስት ደሳለኝ የልደት ቀኑ ነበር። ይህ አርቲስት የልደት ቀኑን በጭፈራና በሆይታ ግን አላሳለፈም ይልቁንም በጁንታው የተፈናቀሉ የአፋር ወንድምና እህቶቹን እንዲሁም ወላጅ አልባ ህፃናቶችን ለመርዳት መድረኩን ተጠቅሞ 4.5ሚሊየን ብር በቃልና በገንዘብ ማሰባሰብ ችሏል።

በራሴና በአፋር ህዝብ ስም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

ራሺያ....👌🇷🇺ሩሲያ በመጋዘን ውስጥ የነበረ የዩክሬን ሚሳኤልና የተዋጊ አውሮፕላ ጥይት ማውደሙን አስታወቀች።
19/03/2022

ራሺያ....👌🇷🇺

ሩሲያ በመጋዘን ውስጥ የነበረ የዩክሬን ሚሳኤልና የተዋጊ አውሮፕላ ጥይት ማውደሙን አስታወቀች።

በምዕራብ አርማጭሆ የሰባት ህፃናት ህይወት አልፏል ለሞቱ ምክንያት የሆነው በሱር ኮንስትራክሽን ሲሰራ በነበረ የመንገድ ስራ ላይ ለስራው የተቀመጠ ድማሚት ፈንድቶ እንደሆነ የወረዳው ፖሊስ ፅፈ...
07/03/2022

በምዕራብ አርማጭሆ የሰባት ህፃናት ህይወት አልፏል

ለሞቱ ምክንያት የሆነው በሱር ኮንስትራክሽን ሲሰራ በነበረ የመንገድ ስራ ላይ ለስራው የተቀመጠ ድማሚት ፈንድቶ እንደሆነ የወረዳው ፖሊስ ፅፈት ቤት ሀላፊ ረዳት ኢንስፔክተር
ሀይሌ ብርሀኑ ለአሚኮ ገልፀዋል።ህይወታቸው ያለፈው ህፃናት በአካባቢው እየተጫወቱ እንደነበረ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

አደጋው የደረሰው በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 11:30 ገደማ ነው።

ሰበር የድል መረጃ!!!!''የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ለ1ወር በጠላት እጅ የነበረችውን ኮናባን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ''በወራሪው የጁንታው ሃይልና በአፋር ህዝባዊ ሰራዊት በበራህሌ በኮናባ በኤሬብቲ...
25/02/2022

ሰበር የድል መረጃ!!!!

''የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ለ1ወር በጠላት እጅ የነበረችውን ኮናባን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ''

በወራሪው የጁንታው ሃይልና በአፋር ህዝባዊ ሰራዊት በበራህሌ በኮናባ በኤሬብቲ ላለፉት ሶስት ቀናት ከፍተኛ ውጊያ ተካሄዷል። የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ በቅርቡ ባደረጉት ጥሪ የአፋር ህዝብ ከጫፍጫፍ በመነሳት ሁሉም ወደ ግምባር በመዝመት በተደራጀ መልኩ የአፋር ህዝባዊ ሃይል የውጊያ ስልት በመቀየር ቀንም ማታም በቡድን በመከፋፈል ድንገተኛ ጥቃት በማድረግ ጠላት እንዳይረጋጋ በማድረግ በሚያደርጉት ጥቃት ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሱ ጠላትን መበተን ችለዋል።የአፋር ህዝባዊ ባደረገው ውጊያ ኮናባን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር ጠላት ስንቁን በድናቸውን እንኳን ጥለው ፈርጥጠዋል። የአፋር አናብስት አሁን ይሄን በምፅፍበት ሰአት ከፍተኛ ውጊያ እያደረጉ ይገኛል።

🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹 ድል ለአፋር ህዝባዊ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹

የአማራ ክልል መንግስት ክልሉ  የገጠውን የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ በክልሉ ያሉ የፀጥታ መዋቅሩ ጉድለቶችን እና ጥንካሬዎችን በዝርዝር ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቷ...
17/02/2022

የአማራ ክልል መንግስት ክልሉ የገጠውን የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ በክልሉ ያሉ የፀጥታ መዋቅሩ ጉድለቶችን እና ጥንካሬዎችን በዝርዝር ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቷል።

በመሆኑም ክልሉ የገጠመውን የህልውና አደጋ በአግባቡ በመመከት የህዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ አድርጓል። ስለሆነም፦


1- የአማራ ክልል ልዩ ሀይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር የፀጥታ አማካሪ

2- የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ የነበሩት ሜጀር ጀነራል መሠለ በለጠ የአማራ ክልል ልዩ ሀይል ዋና አዛዥ ሁነው ተሹመዋል ።

አማራ ብልፅግና

የድል መረጃ !!!ጠላት ሰርዶ የኢትዮ ጅቡቲ ጥቁር አስፋልት ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ትልቁ  #የሜኤሲኒ ሜካናይዝድ ሃይል ምሽግ በአፋር አናብስት ተሰብሯል!!!የበራህሌ አናብስት ጠላት በታንክና በ...
10/02/2022

የድል መረጃ !!!

ጠላት ሰርዶ የኢትዮ ጅቡቲ ጥቁር አስፋልት ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ትልቁ #የሜኤሲኒ ሜካናይዝድ ሃይል ምሽግ በአፋር አናብስት ተሰብሯል!!!

የበራህሌ አናብስት ጠላት በታንክና በመድፍ ቢታገዝም በራህሌ ላይ ከአንድ ቀን በላይ መቆየት አልቻለም። በትናንትናው እለት ከመቀሌ የመጣው ተጨማሪ ሃይል ዳግም በራህሌን ለመቆጣጠር ጥቃት ቢከፍትም የተቆጣው የአፋር አናብስት የጨበጣ ውጊያ በማድረግ ከበራህሌ ከተማ በመቀሌ በኩል ባለው አከባቢ ሰፍሮ የነበረውን የጠላት ሃይል ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት በአከባቢ የተተከለ 1 መድፍ 2 ሞርተር 1ዙ23 ምሽጉን ሰብረው ተቆጣጥረዋል ጠላት እንደሚሸነፉ ስለተረዱ መድፉን ከጥቅም ውጭ በማድረግ ሸሽተዋል።

በዚህ ግምባር የወደቀው የጠላት ሃይል መዓት ለመናገር ይዘገንናል። የአፋር አናብስት ይሄን ምሽግ ለመስበር ለሶስት ቀናት ሲዘጋጁ ቆይተዋል።የአፋር ህዝባዊ ሃይል ይሄን ምሽግ ለመስበርት ትልቅ ትኩረት የሰጠበት ዋና ምክንያት፦➊ኛ ከመቀሌ የሚመጣውን ተጨማሪ ሃይል ለማስቆም ❷ኛ ከዚህ ምሽግ የሚተኮሱ መድፎች የአፋር ህዝባዊ ሃይል እየጎዳ ስለነበረ ❸ኛ የወራሪው ሃይል ሰርዶ ጥቁር አስፋልት የመያዝ እቅዳቸው የሚያከሽፍ በመሆኑ ❹ኛ ከመቀሌ በቅርብ ርቀት ላይ ያለ በመሆኑ ነው። ይሄን ምሽግ ለመስበር ትልቅ መስዋዕትነት የተከፈለበት ሲሆን ጠላት የአፋር ህዝባዊ ሃይል እዚህ ምሽግ ላይ ጥቃት ይፈፅማል ብሎ አለማሰቡ ነው ምክንያቱም ትልቅ ሜካናይዝድ ሃይል ያስቀመጡበት ምሽግ በመሆኑ የአፋር ህዝባዊ ሃይል ግን አድርጎታል።Ahmed Habib Alzarkawi

🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
ድል ለአፋር ህዝባዊ ሃይል 🇪🇹🇪🇹

ዘላቂ መፍትሄ የሚሻ አንገብጋቢ ጉዳይ!!!!ይህ ከታች የምትመለከቱት በመሃል አፋር ኡንዳፎኦ ከተማ ነው የጂቡቲ አዲስአበባ የሀገራችን የጀርባ አጥንት የሆነ መንገድ ነው በዚህ ከተማ 90% ግን...
14/01/2022

ዘላቂ መፍትሄ የሚሻ አንገብጋቢ ጉዳይ!!!!

ይህ ከታች የምትመለከቱት በመሃል አፋር ኡንዳፎኦ ከተማ ነው የጂቡቲ አዲስአበባ የሀገራችን የጀርባ አጥንት የሆነ መንገድ ነው በዚህ ከተማ 90% ግንኙነቱ በቀጥታ ከሶማሌ ላንድ የሚገናኝ የኮንትሮባንድ መስመር ቤዝ ነው፡በጣም የሚያሳዝነው አንድ አፋር ከሎግያ ሚሌ ተነስቶ ወደ አዋሽ ለመሔድ #ኡንደፎኦ ሲደርስ የግድ የፌድራል ፖሊስ ማጀብ ያስፈልጋል የፌድራል ፖሊስ አጅቦ ከዚህ ቀጠና እንዲያሳልፍህ 4000 መያዝ ያስፈልጋል። ካልሆነ መኪናህ መንገድ ላይ ቆሞ አፋር መሆንህ ከተረጋገጠ እዛው ትደፋለህ። በጣም የሚያሳዝነው በዚህ ቦታ የሚኖሩ ጥቂት ሰዎች ሲሆኑ የሚጠበቁት በፌድራል ፖሊስ በመከላከያ እና በሶማሌ ክልል ልዩሃይል ነው። የአፋር ህዝብ አሁን እንዲህ እየሆነ ነው።በተደጋጋሚ መፍትሄ ለመስጠት በሃይማኖት አባቶች በጎሳ መሪዎች በሰላም ሚኒስትር እርቀሰላም እንዲደረግ ሙከራ ቢደረግም በፍፁም ሊሳካ አልቻለም። ከአዲስአበባ ወደ አፋር የመጣችሁ ይሄን እውነታ ታውቃላችሁ።አፋር እችን ማስነሳት አቅቶት ሳይሆን ለሀገር ሲባል ነው እናም የፌድራል መንግስት የአፋር ህዝብ በነፃነት እንዲንቀሳቀስ ከሃይል ውጭ መፍትሄ ሊያስቀምጥ ይገባል። ካልሆነ እንኳን ኮንትሮባንዲስት ቀርቶ የትኛውም ሃይል የአፋር ነፃነት ሊቀማ አይችልም። የአፋር ንፁሃን በአፋርነታቸው ብቻ ከመኪና አውርደው በጥይት ተደብድቦ ይገ*ደላል አሁንም እንላለን መፍትሄ ያስፈልጋል።ሼር ይደረግ Ahmed Habib Alzarkawi

🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ ስንል ብዙ ዋጋ እየከፈልን ነው🇪🇹🇪🇹

አብኣላ ልክ እንደ ደሴ በነዋሪ ጁንታ ነበር የተካደችው!!!የአፋሯ አብኣላ ከተማ ህዝብ ለዘመናት አብሯቸው በኖሩና ባመኗቸው ጎረቤቶች ነው የተካዱት ልክ እንደ ደሴ ከተማ።በከተማው ብዙ ሆቴሎች...
20/12/2021

አብኣላ ልክ እንደ ደሴ በነዋሪ ጁንታ ነበር የተካደችው!!!

የአፋሯ አብኣላ ከተማ ህዝብ ለዘመናት አብሯቸው በኖሩና ባመኗቸው ጎረቤቶች ነው የተካዱት ልክ እንደ ደሴ ከተማ።በከተማው ብዙ ሆቴሎች ይገኛሉ ሁሉም በሚባል መልኩ ሆቴሎቹ የትግራይ ተወላጆች ናቸው። እናም በአብኣላ ከተማ የሚኖሩ ከሃዲ ጁንታዎች ከተማዋ በተራራ የተከበበች በመሆንዋ በተለያዩ መንገዶች የጦር መሳሪያ ወደ ከተማ በማስገባት ነቀር ያመናቸውን ህዝብ ለማጥቃት ተዘጋጅተው ነበር የውጭ ወራሪውን መምጣት የሚጠባበቁት። የውጭ ወራሪውም አልቀሩም በአስተኳሾች ወደ ከተማ መድፍ መተኮስ ጀመሩ።በዚህ ጊዜ ከሃዲዎቹ ጁንታው በተደናገጠ ህዝብ ላይ ነበር የደበቁትን መሳሪያ እየመዘዙ ተኩስ የከፈቱት። በሰአቱ መስዋዕት መክፈሉ ባይቀርም ። የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት በፍጥነት በተደረጀ መልኩ ቦታ ቦታ ይዘው መጀመሪያ ከተማ ውስጥ የነበረውን ጁንታ አሳደው ደመሰሱ። በመቀጠልም በተራሮች የተመሸገውን የውጭ ወራሪውን ሃይል ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስ ከተማቸውን በቁጥጥር ስር አውለው በአሁን ሰአት የአብኣላ ከተማ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሳለች። ትዝብት ነው እንጂ ጥፊ ሰው አይጎዳም አይደል የሚባለው።Ahmed Habib Alzarkawi

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የድል ዜና የአፋር ልዩ ሀይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት ጁንታውን ከኡዋ ወረዳ በማስወጣት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አድርገዋል። የህወሀት ጁንታ በፈንቲ ረሱ ያሎ በኩል ድንገተኛ ወረራ በማካ...
06/09/2021

የድል ዜና

የአፋር ልዩ ሀይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት ጁንታውን ከኡዋ ወረዳ በማስወጣት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አድርገዋል።

የህወሀት ጁንታ በፈንቲ ረሱ ያሎ በኩል ድንገተኛ ወረራ በማካሄድ ንፁሀንን በመጨፍጨፍ ወደ አፋር ክልለ ሰርጎ መግባቱ ይታወቃል። ሰርጎ ከገባም በኋላ ህዝብ ውስጥ በመመሸግ የቆየ ሲሆን የአፋር ልዩ ሀይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት እና የሀገር መከላከያ ሰራዊት በጋራ በመሆን ካለበት እንዳያልፍና ጥበባዊ በሆነ መንገድ ህዝብ ሳይጎዳ ጁንታውን ለማስወጣት ትግል ሲደረግ ቆይተል።

በዚህ ሂደትም በዛሬው ዕለት የአፋር ልዩ ሀይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት ጁንታውን ከኡዋ ወረዳ ሙሉ በሙሉ በማስወጣት ወረዳው ከወራሪው አሸባሪ የህወሀት ጁንታ በማስወጣት በአፋር ቁጥጥር ስር ሆኗል።

የህወሀት ጁንታ በማይሆን ስሌት ለአፋር ህዝብ ያነሰ ግምት ይዞ ቢነሳም ወረራ ባካሄደባቸው ሁሉም ግንባሮች ከባድ የሆነ ሽንፈትና ትልቅ ኪሳራ እየገጠመው ነው።

የአፋር ህዘብና መንግስት አሁንም ቢሆን ወራሪውን ሀይል ሙሉ በሙሉ ከክልሉ ወሰን ጠራርጎ ለማስወጣት ጥበብ በተሞላበት መልኩ ትግሉ የሚቀጥል ይሆናል።

ፍፁም ሰብአዊነት የማይሰማው ፣ ኢትዮጵያዊነት ፈፅሞ የማያውቀው አሸባሪው ህወሀት ሀገርን ለማፈራረስ ከተለያዩ የውጭና የውስጥ ሀይሎች ጋር ተባብሮ እየሰራ ቢገኝም ለወራሪ ሀገሩን አሳልፎ መስጠትን የማያውቀው የአፋር ህዝብ የሽብር ቡድኑን እየመከተ እና እያጠቃ በትግራይ ክልል ላሉ ወንድም የትግራይ ህዝብም ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደርስ ጥረት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።

አሸባሪው የህወሀት ጁንታ ከአፋር ወሰን አንድ ስንዝር ውስጥ እሳከለ ድረስ የአፋር ልዩ ሀይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት አስፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ በግድ ከክልሉ ወሰን እንዲወጣ የሚደረግ ይሆናል።

በአፋር ክልልም የሚኖሩ የትግራይ ህዝቦች እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ መብታቸው ተከብሮ፣ ግዴታቸውን እየተወጡ በሰላም እየኖሩ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ይህ እኩይ ቡድን ለትግራይ ህፃናት ያልራራ ለማንም የማይራራ በመሆኑ የተግራይ ህዝብም ከማንም በበለጠ ተጎጂ በመሆኑ በቃቹህ ሊል ይገባል።

01/09/2021

አሸባሪው ሃይል ደባርቅን እና ዳባትን ሊቆርጥ አስቦ ሃያ ሲኖ ትራክ ሙሉ ታጣቂ አራግፎ ነበር። እናም ባንድ አፍታ ዘመቻ ሁሉም ተለብልበው ባሁኑ ሰዐት ሲኖትራኩ ብቻ ቀርቷል።

"የቆረጣ መጨረሻው ቆራጣ ሆኖ መቅረት ነው" ስንላችሁ ብትሰሙን ጥሩ ነበር❗️

ሰበር ዜና!!!በቅርቡ ከጁንታው ጋር ግምባር የፈጠረው የኢሳ ኮንትሮባንዲስቶች ቡድን በዛሬው እለት በከፍተኛና በተደረጀ መልኩ በአፋር ኡንዳፎኦ አከባቢ የአፋር ህዝብ ጥቃት በመክፈት እስካሁን ...
25/08/2021

ሰበር ዜና!!!

በቅርቡ ከጁንታው ጋር ግምባር የፈጠረው የኢሳ ኮንትሮባንዲስቶች ቡድን በዛሬው እለት በከፍተኛና በተደረጀ መልኩ በአፋር ኡንዳፎኦ አከባቢ የአፋር ህዝብ ጥቃት በመክፈት እስካሁን ከ200 መቶ በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል አሁንም እየጨፈጨፈ ይገኛል።የዚህ ጦርነት ዋንኛ ምክንያቱም ጁንታው ወደ ጥቁር አስፋልት እንዳይደርስ እያደረገ ያለው የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ስለሆነ ጁንታውን እየተከላከለ ያለውን ሃይል ለማዳከም በማሰብ የጁንታውን ሃይል ለማገዝ ነው። በዛሬው እለት በአፋር ላይ የተከፈተው የኮንትሮባዲስት ኢሳዎች ከመሳሪያ ጀምሮ ሁሉኑም ድጋፍ ከጁንታው የተደረገለት አደገኛ ቡድን ነው። ይህ ቡድን ከዚህ በፊት የጁንታው ተልዕኮ በመቀበል የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር መንገድ በመዝጋት የሀገራችንን ኢኮኖሚ ለማዳከም እየሰራ ነበር። ከዚህ በታች የምትመለከቱት የጁንታው ፎቶ የባቡር መንገድ ላይ የተነሳ ነው ይሄ ጁንታ እዚህ ሊደርስ የቻለው በዚሁ አሸባሪ ቡድን ነው። በአሁን ሰአት በሁሉም በኩል የአፋር ህዝብ ጥቁር አስፋልት አናስነካም ኢትዮጵያ አትፈርስም በማለታቸው በሁሉም አቅጣጫ እየሞተ ነው።

🇪🇹🇪🇹አንድ ሴት እስከምትቀር እንዋጋለን እንጂ ኢትዮጵያ በአሸባሪዎች አትፈርስም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  ይህን ልበል !ህወሃትን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አምርሬ የምጠላበት ነገር አንዱ በእስልምናየ ላይ የፈፀመው በቃል ሊነገር የማይችል ንቀት ግፍና በደል ነው !በኢትዮጵያ ታሪክ የተለያ...
17/07/2021

ይህን ልበል !

ህወሃትን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አምርሬ የምጠላበት ነገር አንዱ በእስልምናየ ላይ የፈፀመው በቃል ሊነገር የማይችል ንቀት ግፍና በደል ነው !
በኢትዮጵያ ታሪክ የተለያዩ አገዛዞች በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ መጠነሰፊ ጭቆና ሲያደርጉ ቢቆዩም የህወሃት አገዛዝን ያክል ግን በእስልምና የተሳለቀ የለም ። ጠላትነት ብቻውን አያናድድም ግና ለዘልአለም የማይሽር የንቄት ጠባሳ ሁሌም ሲከነክን ይኖራል !

እጅግ የተከበሩ የምንላቸውን የሃይማኖት አባቶቻችንን አዋርዶ ክብራቸውን ገፎ ሊነገርም ሊሰማም የሚሰቀጥጥን ግፍ የፈፀመባቸው ህወሃት በርግጥ ሙስሊሞችን የሚጠላውን ያክል ማንንም አይጠላም ነበረ !!

ኒቃቢስትና ሒጃቢስት እህቶቻችንን ራቁታቸውን እንዲሄዱ ከማድረግ በላይ ማንም የኢስላም ጠላት ከዚህ የበለጠ ንቄት ፈፅሞ አያውቅም !!
ህወሃት ከማእከላዊ እስከ ቂሊንጦ በሙስሊሞች ላይ የፈፀመቺውን ቃላት የማይገልፁት ማሰቃየት የአእምሮ እና የስነልቦና ጥቃት አሜሪካ እንኳ በጓንታናሞ የምድር ጀሃነም እስርቤቷ አልፈፀመቺውም !!!!

አንድን ሙስሊም ታሳሪ ለአሰኔ ስገድ ከሚሉ የህወሃት ሰዎች በላይ ምን በደለኛ አለ ?? እምቢ ብሎ ለጌታው የተደፋን የአላህ ባሪያ ከሱጁዱ ፊት ላይ እግሩን አድርጎ " ለእኔ ነው እየሰገድክ ያለከው የአንተ አላህማ አይሰማህም አያይህም " ከሚል የህወሃት መርማሪ በላይ ማን የኢስላም ጠላት አለ ??!!

ህወሃት ያልፈፀመው ምን አለ ? ብልትን በሸርሙጣ ሴቶች እንዲነሳሳ አድርጎ ሽቦ ከመክተትና ሀይላንድ ከማንጠልጠል በላይ ምን አይነት አረመኔነት አለ ? እውን ሰው ከዚህ በላይ ሊከፋ ይችላል ?
ስንት ሙስሊም ወንድሞቻችን ነው በእስልምናቸው የተፈፀመባቸውን የስነልቦና ጥቃት መቋቋም አቅቷቸው አብደው የቀሩት ??

ስንት ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው ይሙቱ ይዳኑ ሳይታወቁ ደብዛቸው ጠፍቶ የቀረው ?
ስንት ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው ዘራቸውን መተካት መውለድ የማይችሉ ፤ ቆመው መራመድ ተቀምጠው መመገብ የማይችሉ ፤ መስማትና ማየት የማይችሉ የተደረጉት !!!???

ከገርባ እስከ አሳሳ ስንቶቹ ወንድም እህቶቻችን ካለምን ወንጀላቸው በእስልምናቸው ብቻ እንደ ቅጠል ረገፉ ???

መስጅዶቻችን ተደፍረው የፖሊሶች መጫወቻ የሆኑት በህወሃት ዘመን አይደለምን ?
የሌላ እምነት ተከታይች የሀይማኖት መሪዎቻችን እንዲሆኑና በእምነታችን እንዲጫወቱ የተደረገው በህወሃት አይደለምን ? እንደት ይህ ቁስል ይህ ጠባሳ ይረሳል ??

ከ 18 አመት በታች ያሉ ልጆች ቁርአን እንዳይማሩ የሚል ዴንጋጌ ድንጋጌ ለመውጣት የተዘጋጀው በህወሃት አይደለምን ? ይህንን ከህወሃት ውጭ ማን ፈፀመው ?? የምንቀራቸው ቂርአቶች ፤ የሚያቀሩንና የሚያሰግዱን ሰዎች ሙአዚኖችና የመስጅድ ኮሚቴዎች ሁሉ የሚመረጥልን በህወሃት አልነበረምን ? የማን መንግስት ነው ይህን ያክል ጣልቃ የገባው ? ማን ነው ይህን የፈፀመው ????

እንደት የወጋ ቢረሳ የተወጋ ይረሳል ????

በርግጥ አንዳንድ ደንታቢስ ሙስሊሞች ከምንጊዜውም የኢስላም ጠላት ከህወሃት ጎን ቆመው ዛሬ ሲያጨበጭቡ ይታያል ። እነዚህ ሙስሊሞች ከእምነታቸው ይልቅ ለዘራቸው መስዋእት ለመሆን የሚቋምጡ ፤ ልባቸው በቆሻሻ ዘረኝነት የታጨቀ ከህወሃት ጋር ዘረኝነት የሚባል የሚጠነባ የአስተሳሰብ ገመድ የሚያሰናስላቸው ዘረኞች ናቸው !!!

እንጅማ ማንም ያልፈፀመውን ንቀትና በደል በእስልምና ላይ የፈፀመውን ህወሃትን የሚደግፉበት አንዳችም እምነታዊም ሆነ ሰዋዊ ህሊና ባልነበራቸው ነበር !!!!!

እኔ ግን እላችሗለሁ የሀይማኖቴም ሆነ የሀገሬ ጠላት የሆነውን ህወሃትንና አስተሳሰቡን ከልቤ ስጠላው ከቻልኩም ስታገለው እኖራለሁ !!!

ጁንታው በአፋር ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል። አሸባሪው የህወሀት ጁንታ የሽብር አድማሱን ወደ አፋር በማስፋት የአፋር አርብቶ አደር ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል። ይህ እኩይ ቡድን በዳር ድንበር ...
17/07/2021

ጁንታው በአፋር ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል።

አሸባሪው የህወሀት ጁንታ የሽብር አድማሱን ወደ አፋር በማስፋት የአፋር አርብቶ አደር ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል።

ይህ እኩይ ቡድን በዳር ድንበር አስከባሪው በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው ጀግናው የአፋር አርብቶ አደር ህዝብ ላይ በፈንቲ ረሱ ዞን ያሎ ወረዳ በኩል የከፈተውን ጦርነት መንግስት ከህዝባችን ጋር በመተባበር ይመክታል።

ሰላማዊ ክልላችንን ለማተራመስ ህወሀት የለኮሰው ጦርነት በአጭሩ እንዲገታ አርብቶ አደር ህዝባችንም አስፈላጊውን ሁሉ ጥረት ማድረግ የሚጠበቅ ሲሆን አካባቢውንም በንቃት ሊጠብቅ ይገባል።

ሚሊሺያችንና አጠቃላይ የፀጥታ ሀይላችን ይህን በህዝባችን ላይ የተሠነዘረውን ጥቃት የመከላከል ስራ በቁርጠኝነት የሚተገብር ይሆናል።

መላው የኢትዮጵያ ህዝብም እንደ አበደ ውሻ እዚያና እዚህ ለመንከስ የእብደት ስራ እየሰራ ያለውን ይህን እኩይ ቡድን በፍጥነት ግብአተ መሬቱ እንዲፈፀም እንደወትሮው ሁሉ እጅ ለእጅ በመያያዝ በጋራ በመታገል እስትንፋሱ እንዲቋረጥ ማድረግ ይጠበቅብናል።

በመጨረሻም ህዝባችን ከፀጥታ ሀይላችን ጎን በመቆም በፈንቲ ረሱ ያሎ ወረዳ በኩል የተከፈተብንን ጦርነት እንዲመክት እና በክልላችን በየትኛውም አካባቢ ያለው ህዝባችንም ደግሞ በንቃት አካባቢውን በመቃኘት ከአካባቢው የፀጥታ ሀይል ጋር በትብብር እንዲሰራ ጥሪ እናቀርባለን።

ይህ ሁሉ ወጣት ወይ ለሰርግ ፣ ወይ ለልደት ለማክበር፣ ወይ ለጭፈራ አይደለም የተሰበሰቡት ፣ ይልቅስ ለህዳሴ ግድብ የዲጂታል ጦርንቱ ዙሪያ ለመምከር ነው::ሁሉም መካከለኛው ምስራቅ የተወለዱ ...
14/07/2021

ይህ ሁሉ ወጣት ወይ ለሰርግ ፣ ወይ ለልደት ለማክበር፣ ወይ ለጭፈራ አይደለም የተሰበሰቡት ፣ ይልቅስ ለህዳሴ ግድብ የዲጂታል ጦርንቱ ዙሪያ ለመምከር ነው::

ሁሉም መካከለኛው ምስራቅ የተወለዱ ዓረበኛንና እንግልዘኛን አቀላጥፈው የሚናገሩ፣ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለህዳሴ ግድብ በዓረቡ ዓለም የግብፅን ፕሮፓጋንዳ ሲመክቱ፣ እውነታውን በዲጂታል ድፕሎማሲ በመጠቀም ለዓረቡ ማህበረሰብ ሲያሳውቁ የነበሩ ብርቅዬ ወጣቶች ናቸው!

ኢትዮጵያ በእናንተ ትኮራለች!

በ6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ብልፅግና መንግስት ለመመስረት የሚያስችለዉን ድምፅ በማግኘት አሸንፎል💪ኢትዮጵያዊያን ዲሞክራሲን የተለማመዱበት በነፃነትና ፍትሀዊነት በሙቀትና በፀሀይ,በዝናብና በቅዝቃዜ ...
10/07/2021

በ6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ብልፅግና መንግስት ለመመስረት የሚያስችለዉን ድምፅ በማግኘት አሸንፎል💪

ኢትዮጵያዊያን ዲሞክራሲን የተለማመዱበት በነፃነትና ፍትሀዊነት በሙቀትና በፀሀይ,በዝናብና በቅዝቃዜ ይበጀናል ሀገርና ህዝብን ሊመራ ይችላል ያሉትን #ብልፅግናን መርጠዋል🙏
እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ያለን🙏

 #አሜሪካ በ34 የቻይና፣ የኢራን እና የሩሲያ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች…‼ሩሲያ፣ ቻይና እና ኢራን የአሜሪካንን ኃያልነት አንቀበልም ሲሉ የጋራ ወዳጅነትን መስርተው ሽር ጉድ ማለታቸው ለ...
10/07/2021

#አሜሪካ በ34 የቻይና፣ የኢራን እና የሩሲያ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች…‼

ሩሲያ፣ ቻይና እና ኢራን የአሜሪካንን ኃያልነት አንቀበልም ሲሉ የጋራ ወዳጅነትን መስርተው ሽር ጉድ ማለታቸው ለአሜሪካ አልተዋጠላትም። ለዚህም ከሦዎስቱ ሐገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለመቋጨት ከጫፍ የደረስች ትመስላለች…‼

የአሜሪካ ንግድ መምሪያ ባወጣው መግለጫ በሦዎስቱ ሐገራት ያሉ ኩባንያዎች ላይ አዲስ ማዕቀብን ይዞ ወጥቷል። ዩናይት እስቴትስ ከ34ቱ ድርጅቶች በተጨማሪ በቻይና የጦር ሽያጭ እና ግዢ የተሳተፉ፣ በቻይና ግርድፍ ፖሊሲ የተስማሙ፣ ከሩሲያ እና ኢራን ጋር በኤክስፖርት የንግድ ዘርፍ ላይ የተሳተፊ ሐገራቶች ሁሉ ተመሳሳይ እርምጃዎች ይጠብቃቸዋል ሲል ኒዮርክ ታዬምስ ጋዜጣ አስነብቧል…‼

ይህ ማዕቀብ የወጣው በአሜሪካ ንግድ ፖሊሲ ስጋት ምክንያት የሩሲያ፣ ቻይና እና የኢራን ትስስር ስጋት ስላጫረባቸው መሆኑ ተገልፆል። ከነዚህ ውስጥ ቻይና 19 ድርጅቶች እና 14 የጦር መሳሪያ ማምረቻ ኩባንያዎችን የዓለማቀፉን የጋራ ሕግ የሚፃረሩ ሕገወጥ መሳሪያዎችን እያመረተች ስለሆነ ማዕቀባችን በቻይና ላይ ጠበቅ ያለ ይሆናል ሲል የአሜሪካ ንግድ መምሪያ አስታውቋል…‼

#መረጃ፡ e/r Mohammed Jemal-ማሜ

#ምንጭ፡ global Voice 24

“ኢትዮጵያን ማስቆም የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው”ኢትዮጵያን 2ኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ ውሃ ከመሙላት ሊያስቆማት የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው ሲሉ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስርያ ቤት የቀድሞው የአፍሪካ...
11/06/2021

“ኢትዮጵያን ማስቆም የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው”


ኢትዮጵያን 2ኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ ውሃ ከመሙላት ሊያስቆማት የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው ሲሉ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስርያ ቤት የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቲቦር ናጊ ተናገሩ።
አሜሪካዊው ዲፕሎማት ይህንን የተናገሩት “Al-Masry Al-Youm” ከተባለ የግብጽ ተነባቢ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው።

ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ጋር በተገናኘ የቀድሞው እና የአሁኑ የአሜሪካ አስተዳደር አቋም እንዴት ይገለፃል በሚል ጥያቄ የቀረበላቸው ቲቦር ናጊ በሰጡት ምላሽ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በግልጽ ለካይሮ የመወገን ባህሪ እንደነበረው አንስተው የአሁኑ አስተዳደርም መጀመርያ ላይ ከያዘው የተለሳለሰ አቋም አሁን ለጉዳዩ ከፍተኛ ቦታ መስጠት ስለመጀመሩ ተናግረዋል።
በተለይም የእስራኤል እና ሀማስ ግጭት እንዲቆም ግብጽ የተጫወተችው የአሸማጋይነት ሚና ፕሬዝደንት ባይደን ለህዳሴው ግድብ ትኩረት እንዲሰጡ እንዳደረጋቸው ቲቦር ናጊ ገልጸዋል።

“በሚቀጥሉት 12 ወራቶች 3ቱ ሀገራት ከስምምነት ላይ እንደሚደርሱ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል” ያሉት የቀድሞው ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ነገር ግን ይሄ ሊሆን የሚችለው ኢትዮጵያ በቀጣዩ ክረምት 2ኛውን ዙር የውሃ ሙሌት ካከናወነች ብቻ ነው ብለዋል።

“ምንም መደባበቅ አያስፈልግም በመጪው ክረምት የህዳሴው ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ይከናወናል። ምክንያቱም መጪው ክረምት በኢትዮጵያ ከፍተኛ የዝናብ ወቅት ስለሆነ ዝናብ መዝነቡን እስካላቆመ ድረስ ግድቡ ውሃ መያዙን አይተውም” ብለዋል።
በመሆኑም ኢትዮጵያን በመጪው ክረምት ውሃ ከመሙላት ሊያስቆማት የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው፤ ፈጣሪ ከሰማይ ዝናብ እንዳይዘንብ ካደረገ ብቻ ነው ኢትዮጵያን ማስቆም የሚቻለው በማለት ገልጸዋል።

“ግብጽ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራት ጋር የፈፀመቻቸው ወታደራዊ ስምምነቶች፤ እንዲሁም ከሱዳን ጋር ያከናወነቻቸው ተደጋጋሚ ወታደራዊ ልምምዶች ኢትዮጵያን አያሰጋትም ወይ፤ በቀጠናውስ ጦርነት ሊቀሰቀስ አይችልም ወይ” በሚል ከጋዜጠኛው ጥያቄ የቀረበላቸው ቲቦር ናጊ ”የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በሩስያ ድንበር አቅራቢያ የጦር ልምምድ ስላደረገ ሩሲያን ይወራል ማለት አይደለም። ይሄ የተለመደ ተቀናቃኝን በሥነልቦና የማስጨነቅ ተግባር ነው“ ሲሉ መልስ ሰተዋል።

ግብጽ የህዳሴውን ግድብ ድርድር ለመፍታት ጦርነትን ጨምሮ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ እንዳሉ ልታስብ ትችላለች ነገር ግን እውነታው ጦርነት ለግብጽ ምርጫ ሊሆን አይችልም። ድርድር ብቻ ግብጽን ወጤታማ ያረጋል ሲሉ መግለጻቸውን ጂ ኤም ኤን ከአል ማስሪ አል ዮም ድህረ-ገጽ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።

በዶናልድ ትራምፕ ዘመን የአፍሪካ ጉዳዮች ሀላፊ ሆነው ያገለገሉት ዲፕሎማቱ ቲቦር ናጊ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነውም ሰርተዋል።

ምንጭ፦Ahmed Habib Alzarkawi

 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Leeda laaqol abtem ankel abte,nek iyyi lafta leedah inta qelidaqar daqaarih aggira👌Qunxxaaneyti kicna yasin c...
03/06/2021

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Leeda laaqol abtem ankel abte,nek iyyi lafta leedah inta qelidaqar daqaarih aggira👌

Qunxxaaneyti kicna yasin cabbib kee ni kasliy qafarah dinkura masakadda lee qas macamad elle farita qelidaqar diffu nummah doorele❗️

ዶ/ር ደብረፅዮን መሞቱ ተነገረ በእንደርታ አካባቢ ወረዳው ወንበርታ ልዩ ቦታው አዲ ኢራ አካባቢ ከአምስት ቀን በፊት በተደረገ የመከላከያ ሰራዊታችን ከፍተኛ የማጥቃት ዘመቻ በጥይት ቆስሎ ወደ...
01/06/2021

ዶ/ር ደብረፅዮን መሞቱ ተነገረ

በእንደርታ አካባቢ ወረዳው ወንበርታ ልዩ ቦታው አዲ ኢራ አካባቢ ከአምስት ቀን በፊት በተደረገ የመከላከያ ሰራዊታችን ከፍተኛ የማጥቃት ዘመቻ በጥይት ቆስሎ ወደ ሀይቅ ምስሀል በሻምበል እያሱ ብርሃነ ቤት ለጥቂት ሰዓታት አርፎ ወደ ደጋ አሙ ለህክምና ለመውሰድ የተደረገው ሙከራ ባለመሳካቱ በኮማንደር ሒሸ ቤት መሞቱ ጋዜጠኛ አርዓያ ከአከባቢው በደረሰው የተለያዩ መረጃዎች ሊያረጋግጥ መቻሉ ታውቋል።

ደብረፅዮን አንገቱ ተቆርጦ በማርያም ቤ/ክ የቀረው አካሉ በሚካኤል ቤተክርስቲያን ተቀብሯል። የዳይስፖራው ጁንታ ለድርድርና አሜሪካኖችን ለማግባባት የደፂን ምስልና ድምፅ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም ምንም ምላሽ ባለመገኘቱ ትግሉን ጄነራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ እንዲመራው መግባባት ላይ ተደርሷል። የደፂ መሞት ለሞራል ሲባል በከፍተኛ ሚስጢር እንዲያዝ ተወስኗል።

በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህዋሃት ቡድን አባላት ጅቡቲ ላይ በቁጥጥር ስር ውለው አዲስ አበባ ገቡ***************አገሪቱን የሽብር ቀጠና ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ እና በጥብቅ ሲፈለ...
31/05/2021

በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህዋሃት ቡድን አባላት ጅቡቲ ላይ በቁጥጥር ስር ውለው አዲስ አበባ ገቡ
***************

አገሪቱን የሽብር ቀጠና ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ እና በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህዋሃት ቡድን አባላት በጅቡቲ መንግስት በቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ አመሻሹ ላይ አዲስ አበባ መግባታቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

በትግራይ ክልል በሰሜን ዕዝ ላይ እና በፌዴራል ፖሊስ አባላት ላይ ድንገተኛ ጥቃት አድርሰው ወደ ጎረቤት ሀገር ከሸሹ የአሸባሪ ቡድኑ አባላት መካከል 1ኛ.ሀብቶም ገብረስላሴ ወልዩ፣ 2ኛ. መሰለ ታመነ እሼቱ እና 3ኛ. ኮነሬል መሀመድ በሪሁ ኑር የተባሉት የወንጀሉ ተጠርጣሪዎች በጅቡቲ መንግስት በቁጥጥር ስር ውለው በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የፌዴራል ፖሊስ በተለይ ለኢቲቪ አስታውቋል።

በቁጥጥር ስር የዋሉትን የህዋሃት አሸባሪ ቡድን አባላት በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተጠርጣሪዎችን ተረክቦ ጉዳዩን በህግ አግባብ የሚያጣራ መሆኑን ገልጿል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከሀገር መከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የደህንነትና የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመቀናጀት በተለያዩ ጊዜያት በሀገር ክህደት ወንጀል ተጠርጥረው መያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸውን የህዋሃት አመራሮችና የጦር መኮንኖችን ከተደበቁት ስፍራ በማደን ለህግ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል።

@ኢቢሲ

በብልጽግና ፓርቲ ስብሰባ ወቅት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተባለ በማስመሰል የተለቀቀው የድምፅ ፋይል በውሸት የተቀነባበረ ነው!!!የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባለፈው ሳምንት በብልጽግና ፓርቲ ስ...
31/05/2021

በብልጽግና ፓርቲ ስብሰባ ወቅት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተባለ በማስመሰል የተለቀቀው የድምፅ ፋይል በውሸት የተቀነባበረ ነው!!!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባለፈው ሳምንት በብልጽግና ፓርቲ ስብሰባ ወቅት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተባለ በማስመሰል የተለቀቀው የድምፅ ፋይል በውሸት የተቀነባበረና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያያየ ጊዜ የተናገሩትን በመቁረጥና በመቀጠል የተፈጠረ የሀሰት መረጃ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ጽህፈት ቤቱ በዚህ የሀሰት መረጃ ዘመን እና ምርጫው እየተቃረበ ባለበት ወቅት ዜጎች፥ አለመግባባትን ለመፍጠር ባተኮሩ መሰል የማሳሳት የመረጃ ዘመቻ እንዳይታለሉም መልዕክት አስተላልፏል፡፡

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ በ19 የህወሓት አመራርና አባላት ላይ እገዳ ተጣለሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ በ19 የህወሓት አመራርና አባላት በአዲስ አበባ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶቻ...
31/05/2021

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ በ19 የህወሓት አመራርና አባላት ላይ እገዳ ተጣለ

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ በ19 የህወሓት አመራርና አባላት በአዲስ አበባ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶቻቸው ላይ እገዳ መጣሉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡

ግብረ ሃይሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው በአሸባሪው የሼኔ ቡድን ሲደግፉ የነበሩ 141 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የፋይናስ ስርአት እንዲቀርጥና ገንዘባቸው እንዲታገድ ተደርጓል፡፡

የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል እንዳስታወቀው፤በአሁኑ ወቅት ከሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ጋር ተሰልፈው ሀገር ለማተራመስና ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱት ግለሰቦች፤ ቀደም ሲል ለህዝብና ለሀገር ጥቅም እንዲሰሩ የተጣለባቸውን ከባድ ሀላፊነት ወደ ጎን በመተው ከፍተኛ ሃብት በመመዝበር በአዲስ አበባና በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ንብረቶች አፍርተዋል።

በተጨማሪም በፈፀሙት የሀገር ክህደት ወንጀል የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ ወጥቶባቸው እንደነበርም አስታውሷል።
መግለጫው አክሎም፤ እነዚህ ግለሰቦች በአንድ በኩል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃቶችን በመፈጸም፣ ግጭትና ትርምስ ለመፍጠር ከሚንቀሳቀሰው የህወሓት የጥፋት ቡድን ጋር በአመራርነትና በአባልነት እየተሳተፉ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ ከህዝብና ከሀገር በመዘበሩት ሃብት በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የገነቧቸውን የመኖሪያ ህንፃዎችና ያቋቋሟቸውን የንግድ ድርጅቶች በቤተሶቦቻቸውና በወኪሎቻቻው አማካኝነት በማከራየት በወር እስከ 9ሺህ ዶላር ድረስ ይሰበስቡ ነበር።
ግለሰቦቹ ይህን ከኪራይ የሚገኝ ከፍተኛ ገቢ በህገወጥ መንገድ በመላክ የሽብር ቡድኑን ህልውና ለማስቀጠል ለተለያዩ የጦር መሣሪያዎችና ጥይቶች ግዢ እንዲሁም ለሎጀስቲክስ አቅርቦት ከማዋል ባሻገር ንብረቶችን በመሸጥም ጭምር ሃብት የማሸሽ ስራ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ እያሉ በተደረገባቸው ጥብቅ የመረጃ ስራና ክትትል ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ለሚመለከተው የመንግስት አካል በማቅረብ እግዱ በፍርድ ቤት በኩል እንዲፈጸም መደረጉን መግለጫው አመልክቷል።
ንብረታቸውን እንዳያንቀሳቅሱና እንዲታገድ የተደረገባቸው የሸብርተኛው የህወሓት ቡድን አመራርና አባላት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ በቅፅል ስሙ ወዲ ወረደ፣ሌተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ በቅፅል ስሙ ፍስሃ ማንጁስ ፣ሜጀር ጀነራል አበበ ተ/ሀይማኖት በቅፅል ስሙ ጆቤ፣ሜጀር ጀነራል ሀልፎም እጅጉ በቅፅል ስሙ ወዲ እጅጉ፣ ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ ግደይ፣ብርጋዴር ጀነራል ሃ/ስላሴ ግርማይ በቅፅል ስሙ ወዲ እንቤተይ፣ብርጋዴር ጀነራል ምግበ ሀይለ፣ ብርጋዴር ጀነራል ተክላይ አሸብር በቅፅል ስሙ ወዲ አሸብር፣ አቶ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ፤አቶ ሀሰን ሽፋ በድምሩ አስራ ዘጠኝ (19) መሆናቸውን የጋራ ግብረኃይሉ ገልጿል።
መግለጫው አክሎም መቀሌ ከተማ ሆነው ለሽብር ቡድኑ መረጃ ሲሰጡ፤ የፋይናንስና የሎጀስቲክስ ድጋፎችን በድብቅ ሲያቀርቡ እንዲሁም የመከላከያ ሰራዊት የደንብ ልብሶችን በመልበስ በጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ ተመሳስለው ጥቃት ሲፈጽሙ ከነበሩ ግለሰቦች መካከል 14 የቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሷል።
እነዚህ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ፤ለሰብአዊ ድጋፍ በመጓጓዝ ላይ የነበሩና እያንዳንዳቸው 20 ሌትር የምግብ ዘይት የያዙ 2200 ጄሪካኖችን የጫነ አንድ ተሽከርካሪ ከእነ ተሳቢው አስገድደው አቅጣጫውን እንዲቀይር በማድረግ፤ በድብቅ ለሽብር ቡድኑ ለመላክ ሲሞክሩ መሆኑን አትቷል።
በተመሳሳይም ሀገር በማፍረስ ሴራ ው

የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ አቶ ዳዊት ዘርኡ  ዛሬ አመሻሽ ከቢሮው ሲወጣ በጁንታው ታጣቂ ተገደለ። ጁንታው የትግራይ ህዝብ ያለ መሪ እንዲቀር እየሰራ ነው።
28/05/2021

የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ አቶ ዳዊት ዘርኡ
ዛሬ አመሻሽ ከቢሮው ሲወጣ በጁንታው ታጣቂ ተገደለ። ጁንታው የትግራይ ህዝብ ያለ መሪ እንዲቀር እየሰራ ነው።

❤🙏❤
17/05/2021

❤🙏❤

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share