Central News Ethiopia - ሴንትራል ዜና ኢትዮጵያ

  • Home
  • Central News Ethiopia - ሴንትራል ዜና ኢትዮጵያ

Central News Ethiopia - ሴንትራል ዜና ኢትዮጵያ we serve the Truth!!!

24/12/2022
24/12/2022

የአብይ አህመድ መምጣት ለኢትዮጵያ መርገም ነው የሆነው - ሀብታሙ አያሌው

22/12/2022

ሳሚ ዳን አመሰግናለሁ እያለ ነው።

22/12/2022

የሞጣ አፍቃሪ!!! 😂😂😂

22/12/2022

"የአፍ ወለምታ ፥ በቅቤ አይታሽም"
ዶ/ር ወዳዴነህ ማህረነ

21/12/2022

ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
የሃይማኖት ሥርአት የሚከናወነው በደብዳቤና በቀላጤ አይደለም።
ብፁዕ አቡነ አብርሃም!!

26/11/2022

ቴዲ አፍሮ አሜሪካ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፤ ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን አሜሪካ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፤ በበርካታ አድናቂዎቹ ልብ ውስጥ በስራዎቹ የነገሰው የሙዚቃ ሰው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን Teddy Afro በአሜሪካን ሀገር
የተለያዩ ግዛቶች "ቀና በል " የሙዚቃ ኮንሰርቱን ለማቅረብ ትላንትና ምሽት ወደ አሜሪካን ሀገር የተጓዘው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁንVበአሜሪካን ሀገር በሚኖረው ቆይታ ወደ አስር በሚደርሱ መድረኮች ላይ ስራዎቹን ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

25/11/2022

የወይዘሮ አዜብ መስፍን ቀልዶች 😂
እኔን ድህነት ይጫወትብኝ 🙄 እንዳለችው ንግድ ጀመረች? ነው ወይስ አሁንም
በጡሮታዋ ብቻ 😂 ኑሮዋን እየገፋች ነው?

እንደወጣች ቀረች 6ተኛ ቀኗ ነው ሼር አድርጉት ይህች እህታችን አለም አበበ ኢፋ ትባላለች!ከመቅደላ አምባ ዩንቨርስቲ በባይሎጂ ተመርቃ ማጂክ ካርፔንት ት/ቤት በረዳት መምህርነት ስራ ከጀመረች...
24/11/2022

እንደወጣች ቀረች 6ተኛ ቀኗ ነው ሼር አድርጉት ይህች እህታችን አለም አበበ ኢፋ ትባላለች!
ከመቅደላ አምባ ዩንቨርስቲ በባይሎጂ ተመርቃ ማጂክ ካርፔንት ት/ቤት በረዳት መምህርነት ስራ ከጀመረች ሳምንቷ ነው!!
አርብ ህዳር 9 ጠዋት አስተምራ ሾላ ሱመያ መስጊድ አካባቢ ከሚገኘው እህቷ ቤት ምሳ በልታ 8ሰዓት ላይ ወደ ስራ ለመመለስ ወጥታ እስካሁን የት እንዳለች ምን እንደገጠማት አልታወቀም!!ስልኳም አይሰራም! በጣም ትሁትና ከማንም ጋር ተጣልታ የማታውቀው እህታችን የት እንደሄደችብን ግራ ገባን እባካችሁ
ሼር በማድረግ አፋልጉን እያሉ ነው!!
እናቷ ከነገሌ ቦረና መጥተው እያለቀሱ እየፈለጓት ነው!!
እናግዛቸው
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
via: ባይሽ ኮልፌ

24/11/2022

“በፈጣሪ ሥም ልጃችን ዳዊትን አፋልጉን ፣እሱ ከጠፋ ጀምሮ እናታችን መናገር አልቻለችም” - ከዘና ጆከርስ ጋር በጋራ የተሰራ ሼር በማድረግ ተባበሩ!!

23/11/2022

ያኔ የፃፍኩት በፍቅር ነው '' እንጋባ ጥያቄ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ለ ድምፃዊት ሚሉን ሀይሉ!!!

23/11/2022

የኢትዬጰያ የፓለቲካዉ ሁኔታ እና የስርቆቱ ሁኔታ በአንዳንድ ሰዎች እይታ ሲገፆ ድንቅ የሚለኝ ነገር አለ በኔ ግምት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ካላቸዉ የኢትዬጰያዊነት ስሜት በመነሳት የመደመርን ስሌት በማምጣት በመላዉ ኢትዬጰያ ሁሉም ኢትዬጰያዊ በፍቅር በመደመር ስሌት ተፉቆሮ እና ተሳስቦ እንዲኖር የታሰበ ነበር ነገር ግን በመደመር ስም የጁንታዉ ካድሬ ገዳይ እና አስገዳዬች በመደመር ስም ሀገር ደፍረዉ ለደፉሪ ሰጡ በጣም ያሳዝናል እስኪ አሁን ደግሞ ከመደመር ወደ መቀነስ በመሄድ ካድሬዉን እና ኪስ ከታቹን በማስወገድ ሀገርን እንታደግ በእርግጠኝነት መፍትሄ ሊሆን ይችላል::

23/11/2022

ብጽአትዬ ይሄን ሰው እንኳን ልትረሺው አትችይም 😂😂😂

22/11/2022

....ሌላ አሳምነው ፅጌ በሌላ በኩል ነገ ይመጣል...ስዮም ተሾመ!!

22/11/2022

የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ድንቅ መልዕክት!!

21/11/2022

ህዳር ሚካኤል ጎሎጎታ እየሩሳሌም!!

አዲስ አበባ--ህዳር ሲታጠን!!
21/11/2022

አዲስ አበባ--ህዳር ሲታጠን!!

21/11/2022

የማንንም እምነት አከብራለሁ፣ እንዲህ አይነት ችግር እንዳይፈጠር ግን ፓስተሮቹ ቢያስቡበት!!

21/11/2022

የመልስ ምት!!

20/11/2022

"እረ ተይ ልጄ አትጨክኝብኝ" ታዳሚውን ያስለቀሰው የእናት ተማጽኖ // በቅዳሜ ከሰአት//

20/11/2022

ዶክተር ደረጀ ዘለቀ ምን እያሉ ነው?

20/11/2022

ምንድነው ያለችው ተርጉሙልኝ?

20/11/2022

እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤!!

19/11/2022

ሉላ ሳቅ 😂 በቃኝ ብላ መድረክ ለቃ ወጣች ...ጨዋታ የማያልቅበት ኮሜዲያን

19/11/2022

ባለብዙ ክህሎት ባለቤት የሆነችው መስከረም አበራ!!!!!

19/11/2022

የፊፋው ፕሬዝዳንት የጂያኒ ኢንፋንቲኖ ኳታርን እና ፊፋን ለሚተቹ አውሮፓውያን/ምዕራባዊያን አስገራሚ መላሽ ሰተዋል።
"እኔ እንደማስበው እኛ አውሮፓውያን ለ 3000 ዓመታት በዓለም ዙሪያ እያደረግን ላለነው ነገር ፣ ለሰዎች የሞራል ትምህርት መስጠት ከመጀመራችን በፊት ለቀጣዮቹ 3000 ዓመታት ይቅርታ ልንጠይቅ ይገባል"
ብለዋል!!

19/11/2022

ሰመረ ባርያው "ድፍን እብድ" አዝናኝ አስቂኝና ትምህርታዊ ምልከታ!!

19/11/2022

Ethiopia - የተጋለጠው ህወሓት ድብቅ እቅድ _መከላከያን ብቻውን ማስቀረት መሆኑ ተጋለጠ!!!

19/11/2022

ትግራይ የእርዳታ ስንዴ በገባ ወቅት የ TDF ወታደሮች ጭፈራ!!

19/11/2022

የሰሜን ሸዋ የሰርግ ጭፈራ!!!

19/11/2022

ወንድ ምን ጊዜም ወንድ ነው!!😂

19/11/2022

ሰው በየ ጎዳናው ወድቆ እንሰሳት ግን እንዲህ አንዱ ለአንዱ ይተዛዘናሉ! ከዚህ ውሻ ምን እንማራለን ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አካፍሉን!!!

19/11/2022

እኛ አማራዎች በመጨረሻም እኛ ትግሬዎች!!

19/11/2022

የህወሓት የደቡብ አፍሪካ የድርድር ፊርማ!!!

19/11/2022

ፍልፍሉ በቀረፃ ወቅት!!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Central News Ethiopia - ሴንትራል ዜና ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share