Alif Mereja

Alif Mereja አዳዲስ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ከፈለጉ ፔጁን Like ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🥰

23/10/2023

❥ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
أَبِي هُرَيْرَةَ ، قَالَ : سُئِلَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : مَا أَكْثَرُ مَا يُدْخِلُ النَّاسَ الْجَنَّةَ ؟ قَالَ : " تَقْوَى اللَّهِ وَحُسْنُ الْخُلُقِ

ረሱል ﷺ ከሰዎች በብዛት ጀነት ሚገቡት የትኞቹ ናቸው ተብለው ሲጠየቁ፦
የሰው ልጅን በብዛት ጀነት የሚያስገባው
☞አላህን መፍራትና
☞ሰናይ ስነ ምግባር ነው፡፡ ብለዋል።

✍አል ቲርሚዚ 2004 📚ኢብኒ ማጃህ 4246📚

12 ቤተሰቦቹን ያጣው ፍልስጢማዊ ከቤተሰቦቹ የተረፈው እሱ ብቻ ነው ኡፍፍፍ ያማል   💔😢ያረብ  አንተው ድረስላቸው 🤲🤲 🇵🇸🇵🇸በዱአችን እናስታውሳቸው
23/10/2023

12 ቤተሰቦቹን ያጣው ፍልስጢማዊ ከቤተሰቦቹ የተረፈው እሱ ብቻ ነው ኡፍፍፍ ያማል 💔😢

ያረብ አንተው ድረስላቸው 🤲🤲 🇵🇸🇵🇸

በዱአችን እናስታውሳቸው

17/10/2023

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃይልሻ 😅 ፓስተር ሆኖ ብቅ ብሏል

በበኩሌ ይመቸው ብያለሁ …
ሌሎቹም በየ መሸታ ቤቱ ሴራ እየፈተሉ የጥፋት ጉድጓድ እየማሱ እርስ በርስ ከሚያፋጁን …አንድኛውን እንደ ሃይልሻ 😅ፓስተር አልያም ቃልቻ ደስ ካላቸውም ቄስ ሆነው እፎይ ባልን ደግ ነበር … 😂

17/10/2023

🛑👉ከእናት አባትህ ጋር አትመላለስ

🔍ሸይሁል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

«አንድ ሰው እናት አባቱን የተሳደበና በነሱ ላይ ድምበር ያለፈ ከሆነ እሱና አምሳያው ከዚህ ድርጊት ሊመልስ የሚችል ድካ የደረሰ ቅጣት መቅጣት ያስፈልጋል። ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአኑ (እናት አባታችሁን #ኡፍ "እጭ" እንዳትሉ) እያለ እሱ እንዴት ይሰድባቸዋል?»
📚 المستدرك (١١٢/٥)

15/10/2023

የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፦
የአላህን ውሳኔ የሚመልሰው ዱአ ብቻ ነው።
እድሜን የሚያስረዝመው መልካም ስራ ብቻ ነው።

📕ሲልሲለቱ አሷሂሃ.

Why Is Masjid Al-Aqsa So Important For  Muslims?1) The First Qiblah For Muslims.2) The Station Of Al-Isra and Al-Mi'raj....
11/10/2023

Why Is Masjid Al-Aqsa So Important For Muslims?

1) The First Qiblah For Muslims.
2) The Station Of Al-Isra and Al-Mi'raj.
3) The Second House of Allah Built On Earth.
4) The Place Where Miracles Shown By Allah Will.
5) The Place Hundreds Of Messengers Are Buried.
6) The Place Where Many Companions Of Allah's Messenger Are Buried.
7) A Place Where Allah Himself Calls A Blessed Place.
8) Referred To Directly And Indirectly. 70 Times In The Qur'an.
9) The Place Where Angels Have Descended With Allah Message.
10) The Only Place On The Earth Where All The Messengers of Allah Prayed At The Same Time Led By Prophet Muhammad (SAW).
12) The Only Masjid Mentioned By The Name In The Qur'an Apart From The Ka'bah 🕋.

☑️ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።🔖 ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦⤵️መሐመድ ሆይ !🔘የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ።🔘የፈለከው አካል ብትወድ ትለየ...
10/10/2023

☑️ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

🔖 ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦

⤵️መሐመድ ሆይ !
🔘የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ።
🔘የፈለከው አካል ብትወድ ትለየዋለህ።
🔘የፈለከውን ስራ ብትሰራ ትመነዳዋለህ።

🔖እወቅ‼️
🔹የሙእሚን ክብሩ ሌሊት ተነስቶ በመቆሙ ነው።
🔹የሙእሚን ልቅናው ከሰዎች በመብቃቃቱ ነው።

📚(ሶሂሁል ጃሚእ)

🔖በሚስትህ ደሞዝ አትጣላየሚስቶቻቸውን ደሞዝ በማስፈራራት በጉልበት የሚወስዱ ባሎች በዳዮች ናቸው። ይህ ነገር በፍፁም ለሱ አይበቃለትም። ፈልጋ ወዳ የሰጠችውን ሲቀር በጉልበት የወሰደባትን ሁሉ...
08/10/2023

🔖በሚስትህ ደሞዝ አትጣላ

የሚስቶቻቸውን ደሞዝ በማስፈራራት በጉልበት የሚወስዱ ባሎች በዳዮች ናቸው። ይህ ነገር በፍፁም ለሱ አይበቃለትም። ፈልጋ ወዳ የሰጠችውን ሲቀር በጉልበት የወሰደባትን ሁሉ ሀራም ነው።

🔍ኢብኑ ኡሰይሚን

በአላህ መንገድ ላይ ሸሂድ መሆን መታደል ወላሂ🇵🇸💔
07/10/2023

በአላህ መንገድ ላይ ሸሂድ መሆን መታደል ወላሂ🇵🇸💔

07/10/2023
• Today's the best Photo 🌿🥰•🔴 Beautiful                                                                                 ...
07/10/2023

• Today's the best Photo 🌿🥰

•🔴 Beautiful














































06/10/2023

*آيات من "سورة الإنسان" تلاوة القارئ محمود البنا -رحمه الله-.*

Today's Best Photo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️                            •    
06/10/2023

Today's Best Photo
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️























06/10/2023

﷽ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يصلون عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمنوا صَلُّوا عليه وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

የአላህ መልዕክተኛ

እንዲህ ብለዋል;- አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው።

ኢማሙ አልባኒ
ሀዲሱን፦"ሰሂህ"ብለውታል።
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502] ,

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል። ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን፦"ሀሰን"ብለውታል። 《አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407》

, ከሱናዎችም መካከል ከልብስዎ ውቡን በመልበስና በጥሩ መዓዛ አውዶ መውጣት ናቸው።
والله اعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم

የሂጃብ ዋጋው ለሚገባው🖤
05/10/2023

የሂጃብ ዋጋው ለሚገባው🖤

05/10/2023

🔖 ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ሶብር አድርጊ። ምንዳሽንም ከአላህ ፈልጊ። ያለሽበት በሆነው ሸሪአዊ ሂጃብ (ኒቃብ) ላይ ፅኚ። የሰዎች ንግግር፦ አክራሪ ናት፣ አጥባቂ ናት ሌላም ቢሉሽ ምንም አይጎዳሽም።

📚فتاوى نور على الدرب

Today's the best Photo 🌿🥰•🔴 Beautiful
05/10/2023

Today's the best Photo 🌿🥰

•🔴 Beautiful




























"ሴትን ሚያከብር የለም የተከበረ ቢሆን እንጂ ሚያዋርዳት የለም የተዋረደ ቢሆን እንጂ "ሀቢቢና ሙሐመድ(ሰ. ዐ. ወ)🦋
23/09/2023

"ሴትን ሚያከብር የለም የተከበረ ቢሆን እንጂ
ሚያዋርዳት የለም የተዋረደ ቢሆን እንጂ "

ሀቢቢና ሙሐመድ(ሰ. ዐ. ወ)🦋

ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአሏህ የተገባ ይሁን! አልሐምዱሊላህ!
15/02/2023

ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአሏህ የተገባ ይሁን! አልሐምዱሊላህ!

አልሐምዱሊላህ! ሼኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ለ3:00 ሰዓታት የፈጀ ቀዶ ጥገና ተዶርጎላቸው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው🤲🏽
04/02/2023

አልሐምዱሊላህ!

ሼኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ለ3:00 ሰዓታት የፈጀ ቀዶ ጥገና ተዶርጎላቸው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው🤲🏽

ذَٰلِكَ ٱلۡكِتَٰبُ لَا رَيۡبَۛ فِيهِۛ  ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም              አል በቀራ 2:2
02/02/2023

ذَٰلِكَ ٱلۡكِتَٰبُ لَا رَيۡبَۛ فِيهِۛ

ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም

አል በቀራ 2:2

30/01/2023

አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ያለው‼

ሰላት የጀነት ቁልፍ ናት❤ ተማሪዎቹ ዶርማቸው ውስጥ❤
30/01/2023

ሰላት የጀነት ቁልፍ ናት❤ ተማሪዎቹ ዶርማቸው ውስጥ❤

ሼይኻችንን አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው!አሚን
30/01/2023

ሼይኻችንን አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው!
አሚን

ሼይኻችን ሼይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ ህመም ላይ ናቸው!

ባለንበት ሆነን የሁላችንንም ዱዓ ይሻሉ

ሀገራችን ካሏት አሊሞች መካከል ታዋቂ የሆኑት ሼይኻችን ሼይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ ታመው ህክምናቸውን በሆስፒታል ተኝተው እየተከታተሉ ይገኛሉ::

ሼይኽ ሰዒድ ከወጣትነት እድሜያቸው ጀምሮ ለሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰብ ብዙ የለፉ፣ ብዙ ለውጥ ለማምጣትም የተጉ፣ የወጣቱን የኢልም አብዮት ከመሩ ታላላቅ አሊሞቻችን መካከል ከቀዳሚዎቹ የሚጠቀሱ ናቸው::

በረጅም አመታት በውጪ ሀገር ቆይታቸውም ህዝበ ሙስሊሙን ከማስተማር ሳይቆጠቡ ያላቸውን ኢልም በሚዲያዎች ጭምር በመታገዝ ለሁሉም ሲያደርሱ ቆይተዋል::

ወደ ሀገር ከተመለሱም ቡኃላ የአቅሷ መስጂድ ኢማም በመሆን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርታቸውን በቋሚነት ማስተማራቸውን ቀጥለው ነበር::

በቅርብ አመታትም መጅሊሱን እንዲመሩ ከተመረጡ አሊሞች መካከልም አንዱ በመሆን የቻሉትን ያህል ተቋሙን ለማስተካከል ጥረት አድርገዋል::

እኚህ ታላቅ አሊም አሁን ላይ ባጋጠማቸው ህመም ሆስፒታል የገቡ ሲሆን ህክምናቸውንም ሆስፒታል ተኝተው እየተከታተሉ ይገኛሉ::

ሼይኽ ሰዒድ አላህ የሰጣቸውን እውቀት ሁሉ ሳይሰስቱ ለኡማው እንዳበረከቱት ሁሉ እኛም እሳቸው በሚፈልጉን ቦታ ሁሉ ሳንሰስት መገኘት ይጠበቅብናል::

እኚህን የመሰሉ ታላቅ አሊም ከገጠማቸው ህመም አገግመው ወደ ቀድሞ አገልግሎታቸው ይመለሱ ዘንድ የሁላችንንም ዱዓ እና እገዛ ይሻሉ::

ወደ ሙሉ ጤንነታቸው እንዲመለሱ ህክምናቸውን በሆስፒታል ከመከታተላቸው ጋር ብዙ ሰው ማነጋገር ስለማይችሉ ባለንበት ቦታ ተወስነን (ወደ ሆስፒታል ባለመሄድ) ሁላችንም በዱዓ እና በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ከጎናቸው ልንቆም እንደሚገባ ለማስታወስ እወዳለው::

ሼይኻችንን አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው!
አሚን

ይህ የሰፈር (የጉዞ) ዱዓእ ነው። በግንኙነት ወቅት የሚደረገው ዱዓእ አይደለም።   እንዳትሳሳቱ
23/01/2023

ይህ የሰፈር (የጉዞ) ዱዓእ ነው። በግንኙነት ወቅት የሚደረገው ዱዓእ አይደለም።

እንዳትሳሳቱ

  የስዊድን መንግሥት አገሩ በሚገኘው ቱርክ ኤምባሲ ፊትለፊት የቅዱስ ቁርኣን ኮፒ በይፋ እንዲቃጠል ፈቃድ መስጠቱን ተከትሎ፣  #በ10ሺ የሚቆጠሩ የቱርክ ፣  #ባቲማን ከተማ ነዋሪያን ከፍተኛ...
23/01/2023



የስዊድን መንግሥት አገሩ በሚገኘው ቱርክ ኤምባሲ ፊትለፊት የቅዱስ ቁርኣን ኮፒ በይፋ እንዲቃጠል ፈቃድ መስጠቱን ተከትሎ፣

#በ10ሺ የሚቆጠሩ የቱርክ ፣ #ባቲማን ከተማ ነዋሪያን ከፍተኛ ተቃውሞዋቸውን አሰምተዋል

#ቱርክ 🇹🇷

መካ የሚገኘው ባለሰዓት ታወር ረጀብ ወር መግባትን ለማበሰር በረጅሙ አብርቷል አላህ ሆይ ረመዳን ይድረስን።اَللّهُمَّ بَلِّغْنَا رَمَضَان
22/01/2023

መካ የሚገኘው ባለሰዓት ታወር ረጀብ ወር መግባትን ለማበሰር በረጅሙ አብርቷል

አላህ ሆይ ረመዳን ይድረስን።
اَللّهُمَّ بَلِّغْنَا رَمَضَان

እነሆ የረጀብ ወር ላይ ደረስንየረጀብ ወር ለረመዳን መዘጋጃ የማንቂያ ደወልየረጀብ ወር በኢስላማዊው የሂጅራ አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ላይ ይገኛል: ቀጣዩ ወር የሻዕባን ሲሆን 9ኛው ወር ደግሞ ...
22/01/2023

እነሆ የረጀብ ወር ላይ ደረስን

የረጀብ ወር ለረመዳን መዘጋጃ የማንቂያ ደወል

የረጀብ ወር በኢስላማዊው የሂጅራ አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ላይ ይገኛል:

ቀጣዩ ወር የሻዕባን ሲሆን 9ኛው ወር ደግሞ ታላቁ የረመዳን ወር ነው፡፡ በጀመርነው በዚህ የረጀብ ወር ብዙ ኸይር የሚዘራበት ነው፡፡ በሻዕባን ወር ውሃ የሚጠጣበት ጊዜ ነው፤ ፍሬው የሚደርስበትና የሚታጨድበት ጊዜ የረመዳን ወር ነው፡፡

አሁን የጀምርነው የረጀብ ወር አላህ ካላቃቸው እና ከተከበሩት አራት ወራቶች አንዱ በመሆኑ በሱ ውስጥ ወንጀሎችን ከመዳፈር ከሌላ ጊዜ በበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል::

ታላቁ ታቢዒ ቀታዳ አሏህ ይዘንላቸውና በዚህ ዙሪያ የሚከተለውን ብለዋል

" በተከበሩ ወራት ውስጥ እራስንም ይሁን ሰዎችን መበደል ከሌሎች ወራት የበለጠ ይከለከላል ወንጀል ምንግዜም ከባድ ቢሆንም በነዚህ ወራት በሚሰሩ ወንጀሎች ግን አሏህ ከባድ ቅጣትን ይቀጣል" በነዚህ ወራት ውስጥ ወንጀሎች ልዩ ቅጣት እንደሚያስቀጡት ሁሉ መልካም ስራዎችም ልዩ አጅር ያሰጣሉ::ብለዋል

የረጀብ ወር የታላቁ የረመዳን ወር ወደኛ ከመድረሱ በፊት እራሳችንን የምንፈትሽበት፣ የምንመረምርበት ፣ ከወንጀሎቻችን አልቀሰን ወደ አላህ የምንመለስበት፣ ከመጥፎ ስራዎቻችን የምንርቅበት፣መልካም ስራዎችን የምናበዛበት እና ነፍሳችንን ንጹህ አድርገን ወደ ረመዳን የምንቃረብበት ልዩ የዝግጅት ወር ነው::

አላህ የረመዳንን ወር በሰላም እና በጤና አድርሶን ወሩን በልዩ ኢባዳ ማሳለፍን እንዲወፍቀንም ከልባችን ዱዓ ማድረግ ይኖርብናል::

አላህ ሆይ:- ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም፣በአፊያ እና በኢማን አድርሰን

አሚን

የሞተች ልጇን ይቅር እንድትል የተጠየቀችው እናት አሻፈረኝ አለች!😭😭😭ይኽ የኾነው በሳዑዲ ነው። እናት ልጇ በዕድሜ የሚበልጣትን ሰው መርጣ በማግባቷ የተጠነሰሰ ቅሬታ ነው። እናት ለልጄ ይኾና...
22/01/2023

የሞተች ልጇን ይቅር እንድትል የተጠየቀችው እናት አሻፈረኝ አለች!😭😭😭

ይኽ የኾነው በሳዑዲ ነው። እናት ልጇ በዕድሜ የሚበልጣትን ሰው መርጣ በማግባቷ የተጠነሰሰ ቅሬታ ነው።
እናት ለልጄ ይኾናል የምትለውን ሰው አዘጋጅታ ልትድር የነበረ ቢኾንም ልጅ ግን በገዛ ፈቀዷ ይኾነኛል ካለችው ሰው ጋር ትዳር ለመመሥረት ወስና ነበር።
በዚህ ምክንያት እናት ልጇን ዓይንሽን ለአፈር በማለት ዘመናት ተቆጥረዋል።

በነዚህ ረዥም የቁርሾ ዘመናት ልጅ በተደጋጋሚ እናቷ ዘንድ እየሔደች በመጠየቅና አውፉታዋን ለማግኘት ብዙ ጥረት ከማድረግ አልቦዘነችም። ተስፋ ሳትቆርጥ ቶሎ ቶሎ እየሔደች ለቅሶ ባጀበው ተማፅኖ ይቅርታን ብትለምንም እናት ወይ ፍንክች! የልጅቷ ባለቤት ሳይቀር ነገሩን ለማርገብ በትዳር ውስጥ ያፈሯቸውን ልጆች እያስከተሉ ቢሔዱም የእናትን ልብ ማራራት አልቻሉም።

ነገሮች በዚህ ድባብ ውስጥ እያሉ ይቅርታ የተነፈገችው ልጅ በብርቱ ካንሰር ዱኒያን ለመሰናበት ተገደደች። ከብዙ ስቃይ በኋላ ሕይወቷ አለፈ። የልጅቷ መሞት የእናትን ልብ ያርዳል ተብሎ ቢጠበቅም ነገሩ የተገላቢጦሽ ኾነ። "ሞታም አልምራትም" ያለችው እናት ብዙዎችን አስደንግጣለች።

በብዙ ሽምግልና እና በቅርብ ሰዎች ብትለመንም ይቅርታ እንደማታደርግ አሳውቃለች። በሥፍራው የነበሩ የዓይን እማኞች ነገሩን "ልብ ሰባሪ" ሲሉ ገልፀውታል። "እናት ልጇን አልምርም ስትል ማየት ይከብዳል" ይላሉ።

በነገሩ ግራ የተጋቡት ቀባሪዎች አስከሬኗን ወደ እናቷ ቤት ወስደው ልቧን ለማራራት ቢሞክሩም ሳይሳካ ቀርቷል። በሕይወት ሳለች የእናቷን ይቅርታ ለማግኘት ስትጥር የኖረችው ሴት ከተሰበረው ልቧ ጋር ተቀብራለች።

✅ጥፋቱ የማን ነው ትላላችሁ 😭😭😭
#የእናት??
ወይስ
#የልጅ

© መረጃውን ያገኘነው ከአል-አረቢያ ነው።

በአራቱም የሀገራችን አቅጣጫ የትኛውም ቦታ የዳእዋ ፕሮግራም አለ፣ የመስጅድ ፣የመድረሳ ግንባታ ዝግጅት አለ ብለህ ከጠራሃው በዚያን ቀን የተያዘ ፕሮግራም ከሌለው በቀር ''መርሃባ '' የሚል ...
22/01/2023

በአራቱም የሀገራችን አቅጣጫ የትኛውም ቦታ የዳእዋ ፕሮግራም አለ፣ የመስጅድ ፣የመድረሳ ግንባታ ዝግጅት አለ ብለህ ከጠራሃው በዚያን ቀን የተያዘ ፕሮግራም ከሌለው በቀር ''መርሃባ '' የሚል አንድ ታላቅ ሰው አለ - ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ
ጽናቱ፣ብርታቱ እጅግ ያስደንቀኛል ። ሰሜን ይሁን ደቡብ ፣ምእራብ ይሁን ምስራቅ ፣በረሃ ይሁን ቅዝቃዜ አይበግረውም ። የፕሮግራም አዘጋጆች ሲያናግሩት መጀመሪያ የሚያደርገው ካላደሩን ማየት ነው ። ከፕሮግራሙም አልፎ የሚሄድበት ቦታ ያዘጋጀው ፕሮግራም እንዲሳካ የሚችለውን ሁሉ ይጥራል።
መስጅድ ግንባታ ከሆነ ፕሮግራሙ ላይ ብቻ ተሳትፎ አይመለስም ። ወደ ሶሻል ሚዲያ ብቅ ተሳተፉ ብሎ ለሌሎች ቅስቀሳ ያደርጋል ! ካወቅኩት ጊዜ ጀምሮ ሙሉ ጊዜውን ለዳዕዋው ስራ በትጋት የሚታትር ነው ።
መሰል ሙሉ ጊዜያቸውን ሰጥተው ለዳዕዋው የሚለፉ ኡስታዞችን በርቱ አብሽሩ ማለት፣ዱንያዊ ጉዳዮቻቸው ላይ ምንም ሃሳብ እንዳይገባቸው ማገዝ ያስፈልጋል ብየ አስባለሁ ።
ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ አላህ (ሱ.ወ) መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ !

ይህን ነገር ስንቶቻችንን እናቃለን? 😱😱😱 አላህ ይጠብቀን 📌እያወቀ ሶላት ያሳለፈ  #ይከፍራል⁉️ ❓📌ጥያቄ 📌እያወቀ ሶላት ያሳለፈ ይከፍራል?ሳያውቅስ ማለቴ የሶላትን አስፈላጊነትና ግዴታነት ...
21/01/2023

ይህን ነገር ስንቶቻችንን እናቃለን? 😱😱😱 አላህ ይጠብቀን
📌እያወቀ ሶላት ያሳለፈ #ይከፍራል⁉️

📌ጥያቄ
📌እያወቀ ሶላት ያሳለፈ ይከፍራል?ሳያውቅስ ማለቴ የሶላትን አስፈላጊነትና ግዴታነት ካላወስ ⁉️

✅መልስ✅
✅ ሶላት #በሁለት ምክንያት ካለሆነ በስተቀር ማለትም #በእንቅልፍ ወይም #በመርሳት ካለሆነ በስተቀር #አውቆ ወይም #ተሰላችቶ ያሳለፈ ሰው አብዛኛው ኡለሞች እንደሚሉትና #በላጩና አመዛኙ አቃም የሶላት ግዴታነትን ቢያምን እንኳን #ይከፍራል የሚለው ነው። ወደ አላህ ሊቶብትም ይገባል።
📌ነገር ግን ከቶበተ እንደ #አዲስ ነው እንጂ ሶላት የሚጀምረው ያለፈውን ሁሉ ሶላት #ቀዷ ማውጣት አይጠበቅበትም።
📌ግዴታነቱን የማያውቅ ግን ባለማወቁ ኡዝር ሊሰጠው ይችላል።

♻️ምንጭ :— 📚 ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ

 ኢንተርናሽናል ሞሮካዊው ኮከብ ተጫዋች   ከእናቱ እና ከቤተሰቦቹ ጋር በመሆን  #የኡምራ ስነ ስርአቱን ለመፈፀም  #መካ ተገኝቷል  🕋🙏
21/01/2023


ኢንተርናሽናል ሞሮካዊው ኮከብ ተጫዋች ከእናቱ እና ከቤተሰቦቹ ጋር በመሆን #የኡምራ ስነ ስርአቱን ለመፈፀም #መካ ተገኝቷል 🕋🙏

በምንም ውስጥ እያለፍክ ይሁን Always Put God First.... Always ❤😍
21/01/2023

በምንም ውስጥ እያለፍክ ይሁን Always Put God First.... Always ❤😍

ሼኸ አድል አል ካልባኒ and Lionel Messi in Saudi ❤😍😍
21/01/2023

ሼኸ አድል አል ካልባኒ and Lionel Messi in Saudi ❤😍😍

አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏
21/01/2023

አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏

ደሴ ዐረብ ገንዳ መስጅድ ታላቅ የዳዕዋ ድግስ ዛሬ ከዙህር በኋላ በኡስታዝ/አቡያስር ዐብድልመናን ተዘጋጅቷል። የደሴ ሰዎች እንዳያመልጣችሁ👌
21/01/2023

ደሴ ዐረብ ገንዳ መስጅድ ታላቅ የዳዕዋ ድግስ ዛሬ ከዙህር በኋላ በኡስታዝ/አቡያስር ዐብድልመናን ተዘጋጅቷል።

የደሴ ሰዎች እንዳያመልጣችሁ👌

እየፈራሁ ነው የፃፍኩት😢😭😭😭አንዱ እንዲህ ይላል፦ ከአምስት አመት በፊት ጓደኛዬ ይሞታል እና ስልኬ ሲጠራ የጓደኛዬ ቁጥር ነበር፡፡ አነሳሁት የ10አመት ልጅ ነበር ያናገረኝ…  አጎቴ እንዴት ...
21/01/2023

እየፈራሁ ነው የፃፍኩት😢😭😭😭

አንዱ እንዲህ ይላል፦ ከአምስት አመት በፊት ጓደኛዬ ይሞታል እና ስልኬ ሲጠራ የጓደኛዬ ቁጥር ነበር፡፡

አነሳሁት የ10አመት ልጅ ነበር ያናገረኝ… አጎቴ እንዴት ነህ ?
ሳይክል ልትገዛልኝ ትችላለህ? አለኝ እኔም እሺ ግን ታውቀኛለህ እንዴ አልኩት ?
ልጁም አይ አላውቅህም ግን የአባቴና የጓደኛው ፎቶ አለ ፎቶው ላይም ስልክና መልዕክት አለ፡፡ የምትፈልጉት ነገር ኑሮ እኔ ከሌለሁ ወደዚህ ስልክ ደዉሉና ጠይቁ ይላል ለዛ ነው የደወልኩልህ አለኝ!

እንደ አዲስ ቁጭ ብዬ ማንባት ጀመርኩ😢😭😢😭
ለካ የሟች ውዱ ጓደኛየ ልጅ ነው 😭😭😭😭

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alif Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Alif Mereja:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share