Kidame media and advertising

  • Home
  • Kidame media and advertising

Kidame media and advertising Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kidame media and advertising, Media/News Company, .

ኤግዚቢሽን እና ባዛር : በወዳጅነት ፓርክ  | ዉሎ በሀገሬ ለሀገሬ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በወዳጅነት ፓርክ በይፋ ተከፍቷልኢትዮጵያዊ ምርቶች ብቻ የቀረቡበት ኢግዚቢሽን(made in ethiop...
11/01/2022

ኤግዚቢሽን እና ባዛር : በወዳጅነት ፓርክ

| ዉሎ በሀገሬ ለሀገሬ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በወዳጅነት ፓርክ በይፋ ተከፍቷል

ኢትዮጵያዊ ምርቶች ብቻ የቀረቡበት ኢግዚቢሽን(made in ethiopia great homecoming) በቅዳሜ ሚዲያ እና አድቨርታይዚንግ እና በዱናሚስ ሶሻል ኢንተርፕርነርስ ተዘጋጅቷል

ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ኢንደስትሪ ሚኒስቴር እና ዲያስፖራ ኤጀንሲ የኤክስፖ መሪ ተቋማት ናቸዉ።

ባዛሩ እስክ ጥር 5 ድረስ ይቀጥላል

የኤግዚቢሽኑ የፕላቲኒየም ስፖንሰር አቢሲኒያ ባንክ

11/01/2022
ቴዲ አፍሮታላቁና አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለታላቁ ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ አፀደቀ፡፡ በመሆኑም ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴ...
29/07/2021

ቴዲ አፍሮ

ታላቁና አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለታላቁ ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ አፀደቀ፡፡

በመሆኑም ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ነገ ወደ ጎንደር በመምጣት ቅዳሜ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በተማሪዎች ምረቃ ዕለት ተገኝቶ የክብር ዶክትሬቱን የሚቀበል ይሆናል፡፡

በደቡብ አፍሪካው አመፅ አንዲት እናት ልጇን ከህንፃ ለመወርወር ተገዳለች ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች በስራ ተሰማርተው በሚገኙባት ደቡብ አፍሪካ መደብሮች እና ህንፃዎች እ...
14/07/2021

በደቡብ አፍሪካው አመፅ አንዲት እናት ልጇን ከህንፃ ለመወርወር ተገዳለች

ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች በስራ ተሰማርተው በሚገኙባት ደቡብ አፍሪካ መደብሮች እና ህንፃዎች እየተዘረፉ እና እየወደሙ ነው።

ዱርባን በተባለችው የደቡብ አፍሪካ ከተማ አንዲት እናት ልጇን ከሚነድ ህንፃ ለማዳን ከህንፃው ስትወረውር ማየቱን ቢቢሲ ዘገባ ያመለክታል።

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲስ ሚዩዚክ አዋርድ የፊታችን ማክሰኞ ይኪያሄዳል.. 11ኛው የአዲስ ሚውዚክ አዋርድ የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 17  በማሪዎት ኢንተርናሽናል ሆቴል በድምቀት ይካሄዳል...
23/05/2021

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲስ ሚዩዚክ አዋርድ የፊታችን ማክሰኞ ይኪያሄዳል..

11ኛው የአዲስ ሚውዚክ አዋርድ የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 17 በማሪዎት ኢንተርናሽናል ሆቴል በድምቀት ይካሄዳል።
ለሁሉም እጩዎች መልካም እድል

ምርጦቹን ያሰባሰበው የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቋል...ኩኩ ሰብስቤ - ፍቅራአዲስ ነቃጥበብ- ዘሪቱ ከበደ- ሳያት ደምሴ-ራሄል ጌቱ -ጌታቸው ሃ/ማሪያም- ልጅ ሚካኤል-አስጌ ዴንደሾው እና ኤፍሬም አስራ...
08/05/2021

ምርጦቹን ያሰባሰበው የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቋል...

ኩኩ ሰብስቤ - ፍቅራአዲስ ነቃጥበብ- ዘሪቱ ከበደ- ሳያት ደምሴ-ራሄል ጌቱ -
ጌታቸው ሃ/ማሪያም- ልጅ ሚካኤል-አስጌ ዴንደሾው እና ኤፍሬም አስራት ሙዚቃው ተጫውተዉታል።

https://youtube.com/watch?v=mvu4U2xomXI&feature=share

የሀገር ካስማኮከቦቹን ያሰባሰበው ሙዚቃ ዛሬ ይለቀቃልኩኩ ሰብስቤ - ፍቅራአዲስ ነቃጥበብ- ዘሪቱ ከበደ- ሳያት ደምሴ-ራሄል ጌቱ -ጌታቸው ሃ/ማሪያም- ልጅ ሚካኤል-አስጌ ዴንነሾው-ኤፍሬም አስ...
29/04/2021

የሀገር ካስማ

ኮከቦቹን ያሰባሰበው ሙዚቃ ዛሬ ይለቀቃል

ኩኩ ሰብስቤ - ፍቅራአዲስ ነቃጥበብ- ዘሪቱ ከበደ- ሳያት ደምሴ-ራሄል ጌቱ -
ጌታቸው ሃ/ማሪያም- ልጅ ሚካኤል-አስጌ ዴንነሾው-ኤፍሬም አስራት

በጥረታቸው ከፍ ብለው የታዩ ሴቶችን የሚያወድሰው ሙዚቃው ፣ በሀገር ሰላም ፣ ፍቅር እና አንድነት ፣ በሀገር ከፍ ብሎ መታየት ላይ ሁሉ የሴቶች ሚና ትልቅ መሆኑን ያነሳል።

ቅንብሩን ሚካኤል ሐይሉ (ሚኪ ጃኖ)
ዜማ ምህረታብ ደስታ
ተጨማሪ ዜማ ዘሪቱ ከበደ
ግጥሙን ናትናኤል ግርማቸዉ እና ፍርድያዉቃል ንጉሴ ፅፈውታል።

በUN WOMEN ሀሳብ አመንጪነት በሎሚ ሚዲያ ፕሮዱዩስ የተደረገው ሙዚቃው ዛሬ ከሰዓት የሚለቀቅ ሲሆን የሙዚቃ ቪዲዮ ደግሞ በሚቀጥለው ሳምንት ሮዕብ ይለቀቃል ተብሏል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kidame media and advertising posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share