Addiscity

Addiscity International Communities in Adiss Ababa ( Ethiopia )

27/01/2024
27/01/2024
22/01/2024

Addis Media Network is City Media Channel Producing news, Program and various types of contents to be transmitted via television, radio and different Social media Plat forms. Please follow us here! ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር .....

20/01/2024

የጥምቀት በአል በሁሉም የታቦት ማደሪያዎች በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል ።
ለስኬቱ አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ የሀይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን ፣ወጣቶች ፣የፀጥታ አስከባሪዎች እና በየደረጃው የምትገኙ አመራሮች በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

19/01/2024

ጥምቀት የአንድነት ፣የመዳን ፣የሠላምና ፍቅር በዓል ነው::

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
የጥምቀት በዓል ከሀይማኖታዊ ይዘቱ በተጨማሪ ባህላዊ እሴቶችም ያሉት በዓደባባይ ወጥተን ከምናከብራቸው በዓላት አንዱ የሆነና የህዝብን መስተጋብር የሚያጠናክር ፣በዩኒስኮ የተመዘገበ ሀገራዊ ቅርስ በመሆን የውጭ ቱሪስቶችን በመሳብ የሀገራችንን ገጽታ ከመገንባት አልፎ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያለው ታላቅ በአል ነዉ፡፡

በከተማችን አዲስ አበባ በ78 የታቦት ማደሪዎች 267 ታቦታት ወጥተዉ በድምቀት በዓሉ ይከበራል። እንደስሟ በመዋብ ላይ የምትገኘዉ አዲስ አበባችንም በጥምቀት ድባብ ደምቃለች።

ለጥምቀት ወደ ከተማችን የሚመጡ የውጭ ሀገር ጎብኚዎችንም ሆነ ሌሎች እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል።

በዓሉን ስናከብር በመተሳሰብ፥ አብሮነታችንን በማጠናከር ፥በፍቅር፥በደስታና በሰላም እንዲሆን ጥሪዬን ማስተላለፍ እወዳለሁ፡፡

መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን!

16/01/2024

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addiscity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share