Esmail Shimels mamo

  • Home
  • Esmail Shimels mamo

Esmail Shimels mamo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Esmail Shimels mamo, DJ, .

18/11/2021

#ወሎ #ቦረና

ወሎ ቦረና ላይ እታገላለሁ ብሎ ብሎ ከጎጃም የመጣው የእነ ዘመነ ካሴ ማፊያ ቡድን ልዩ ሀይሉን በማወክ፣ህዝቡን በመዝረፍ፣ሴቶችን በመድፈር ችግር ፈጥሮ ልዩ ሀይሉና ህዝቡ በጋራ እንድወጣ አድርጎታል!!

18/11/2021

ከቄራ እስከ ጎፋካምፕ መብራት ሀይልን ጨምሮ ሀገርህን አድን የሚባል አደረጃጀት ነገ ህዳር 10, 2014 በይፋ ይመሰረታል
በሌላውም አካባቢ ይቀጣጠላል። እነሱ ሀገር ለማፍረስ ተደራጅተው ሲመጡ እኛ ሀገር ከማዳን ተደራጅተን መመከት እና ማጥቃት አለብን። አዲስ አበባ ላይ የመሸገው የወያኔ ተዋጊን በህዝባዊ አደረጃጀት ድባቅ መምታት ያስፈልጋል።

18/11/2021
17/11/2021

በህወሓት ተይዘው የነበሩ ከተሞች ህወሓት ለቆ ሲወጣና እንደገና ተመቶ ሲያፈገፍግ ለምን በድጋሚ ይይዛቸዋል?

16/11/2021

እባካችሁ ይህንን መረጃ አድሱልን ወያኔ በአጣየ ተሻግሮ በግድም ወረዳ በባቡር መንገድ ተሻግሮ ወደ መንዝ እገሰገሰ ነው አሳውቁልን‼️ያው መሔጃ እንዳጣ ግን ግልፅ ነው፡፡በሄደበት ሁሉ ደፍጠሕ አንክት፡፡

16/11/2021

#አፋር||
========
ሰሞኑን በአፋር ክልል ሶስት ዘኖች በጦርነቱ ምክንያት ብዙ ቁጥር ያለው ህዝብ ተፈናቅሏል።

በአፋር ክልል የተፈናቀሉት ወገኖች ምንም አይነት በቂ ድጋፍ አላገኙም።መረጃውን የላኩልን ባልደረቦቻችን እንደገለፁልት በተለይ ህፃናት አረጋዊያን እና ሴቶች ችግሩን መቋቋም አየከበዳቸው እንደሆነና አስቸኳይ ርዳታም እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።

ለአፋር ወገኖቻችን መድረሻ ጊዜው አሁን ነው።ይህ የሁሉም ግደታ ነው።እንደ መንግስትም ሆነ እንደ ህዝብ የተቻለውን ርዳታ በፍጥነት ማድረስ አለብን።በተመሳሳይ በወሎ ጦርነቱ ቀድሞ በገባባቸው ሰሜን ወሎና ዋግ ኅምራ ዞኖች ላይ ያሉ ህዝቦች በምግብ እጦት ለከፍተኛ ርሃብ ተጋልጠዋል!!

https://www.facebook.com/ወሎ-TV-102017338855982/

16/11/2021

ከየት ነህ አትበሉኝ ጥያቄው ያመኛል
ኢትዮጵያዊ ሆኜ ብሞት ይሻለኛል!!

16/11/2021

እኔን የገረመኝ ሌላውን ሁሉ ምክንያት እንቀበል።አየር ሃይልም ላይ እነሱ ናቸው የሚያስተኩሱት?
ወይስ ተቋሙ አሁንም የእነሱ ነው??

ለወሎ ተፈናቃይ ቃል የተገባው የአቶ ወርቁ አይተነው 100 ሚሊየን ብር የት ገባ ..!? ወይስ ቀብድ ሆና ቀረች !? መቼም በዚች ፅሁፌ የከፋፋይነት ስም እሚለጥፍብኝ አይጠፋም! ነገር ግንጉድ...
13/11/2021

ለወሎ ተፈናቃይ ቃል የተገባው የአቶ ወርቁ አይተነው
100 ሚሊየን ብር የት ገባ ..!? ወይስ ቀብድ ሆና ቀረች !?

መቼም በዚች ፅሁፌ የከፋፋይነት ስም እሚለጥፍብኝ አይጠፋም! ነገር ግን
ጉድ እና ጅራት እያደር ይወጣልና ሀቁን ተነጋግረን መንቃት ያለበት ይንቃ! ከሁለት
ወር በፊት የነ አገኘሁ ተሻገርን የውክልና ፖለቲካ ከጎጃም ወደ ወሎ ይዞ የመጣው
ወርቁ አይተነው 100 ሚሊየን ብር ለወሎ ተፈናቃይ ለመስጠት ቃል ገብቶ እንደነበር ለሁሉም ግልፅ ነው! በወቅቱ የደሴ እና የወልዲያ ከንቲባዎች ባሉበት የሰሜን ወሎ ወጣት ጋር በወሎ ዩንቨርስቲ አዳራሽ ቃለ መሀላ እና ውይይት ተደርጎ ነበር ! በውይይቱም አቶ ወርቁ ወጣቱን በማደራጀት ለማስታጠቅ ቃለ መሀላ ከፈፀመ ቡሀላ ለተፈናቃዩ 100 ሚሊየን ብር እንደሚሰጥ
ተናግሮ ነበር! 25 ሚሊዮን ብር በዛው ሳምንት ለተፈናቃዩ እንደተከፋፈለ እና ቀሪ 75 ሚሊየን
ብር እንዳለ መድረኩ ላይ ተሳልቆ ነበር! እውነታው ግን 7 መቶ ሺ ብር ብቻ በደሴ ከተማ አስተዳደር ምግብ ዋስትና በኩል እየመረረው ወርውሮ ተመልሷል! በሱ የተደራጁ ቅልብተኛ
አክቲቪስቶች እና ሽራፊ ለቃሚ ካድሬዎች ሳይቀሩ

እውነት ወርቁ አይተነው ያኔ ወሎ የመጣው ተፈናቃዮችን ለመርዳት ነበር ? ብለን
እንዲንጠይቅ ተገደናል! የወሎ ህዝብ በትግራይ ሽፍቶች መዘረፉ፡መጨፍጨፉ አንሶ
የአማራ ክልል ባለ ስልጣኖች በሴራ የተተበተቡ ባለ ሀብቶችን ተልዕኮ በመስጠት
በእርዳታ ስም ሲነግዱብን ሰነበቱ! የወርቁ አይተነው 100 ሚሊዮን ብር የፖለቲካ
ንግዱ ቀብድ መሆኑ ነው! መቼም ወሎ ተርቧል፡ተሰዷል፡ተቸግሯል እንደፈለግን
ብናንከላፍተው ቀና ብሎ መናገር አይችልም ብለው በወሎ ህዝብ ላይ ለአመታት ያጠራቀሙትን እሴት የማጥፋት እቅዳቸውን ዛሬ ወያኔ የከፈተውን ቀዳዳ ተጠቅመው በባለ ሀብቶቻቸው
በኩል ማራገፍ ይዘዋል! ለዛ ነው እነ ወርቁ አይተነው የመቶ ሚሊየን ብር ፌክ ፖለቲካ
ይዘው ለ4 ቀናት ያክል ደሴ የከረሙት ! ወሎ የጎጃም ባለ ሀብቶች እና የአማራ ከንቱ ሊሂቃኖች
መጫዎቻ አሻንጉሊት ተደርጓል! እንጅማ እነ ወርቁ አይተነው በሚኖሩባት ባህርዳር በሺ
እሚቆጠር ወሎዬ ጎዳና ላይ ፈሶ ምድር ምድር እያየ ነው! በመካነ ሰላም፡በቢቸና፡በቦረና
በመቶ ሺ እሚቆጠር ወሎየ እሚገባበት አጥቶ እየተንከራተተ ነው! ታዳ የጎጃም ባለ ሀብቶች
ወሎ ድረስ የመጡበት አላማ ተፈናቃዮችን መርዳት ከሆነ ዛሬ በራፋቸው ላይ የቆሙ
ወሎየዎችን አይዟችሁ በማለት ፋንታ ለምን ፊት ነሷቸው !? ምክንያቱም በመጀሪያ እቅዳቸው
የወሎ ባለ ሀብቶችን ሀብት በመንግስት እንድታገድ አደረጉ፡ከዛም ይሄኛው ሁለተኛ እቅዳቸው
ከወሎ ባለ ሀብቶች ይልቅ ለወሎ ተፈናቃይ እኛ ደረስንለት ለማለት ህዝቡን በውሸት አደነዘዙት፡
ለፖለቲካ ትርፉ ቀብድ መሆኑ ነው! ይሄው እነ ወርቁ አይተነው ለወሎ ተፈናቃይ ቃል የገቡት
የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ዱካው ከጠፋ ሁለት ወራት አለፉት! እነሱም ጎጃምን በማደራጀት
እና በማስታጠቅ ተጠምደዋል።

ወሎ ላይ ያልተሰራ ሴራ የለም !!

04/03/2014

አጠቃላይ የወሎ ህዝብ ችግር ላይ ነው‼========================1~ደሴ፣ኮምቦልቻ፣ወልድያ፣ሰቆጣና ሌሎችም ትናንሽ ከተሞች ላይ ያለው የወሎ ህዝብ ሁሉም አይነት አገልግሎቶች ማለትም...
13/11/2021

አጠቃላይ የወሎ ህዝብ ችግር ላይ ነው‼
========================

1~ደሴ፣ኮምቦልቻ፣ወልድያ፣ሰቆጣና ሌሎችም ትናንሽ ከተሞች ላይ ያለው የወሎ ህዝብ ሁሉም አይነት አገልግሎቶች ማለትም ባንክ፣መብራት፣ስልክ ውሃና ገብይቶች የተቋረጡበት ስለሆነ በችግር ላይ ይገኛል!!ከተሙቹ በወያኔ ቁጥጥር ስለሆኑ የሚወጣም ሆነ የሚገባ ነገር የለም!!
የሚገዛ ነገር ቢገኝ እንኳ ሰው እጁ ላይ ብር የለውም።

2~በደብረብርሃን፣ባህርዳር፣መርጦለማሪያም፣መሀልሜዳና መካነሰላምን ጨምሮ በደቡብ ወሎ ወረዳወች የተፈናቀለው ህዝብ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጧል!!

3~አርሶ አደሩ በጦርነቱ ምክንያት እርሻውን አርሶ፣አርሞና ኮትኩቶ አዝመራውን እንዳያዘምር ሆኗል።በአርሶ አደሩም በኩል ከዚህ በሗላ ከፍተኛ ችግር መከሰት ጀምሯል!!

የመንግስት ቸልተኝነትና ዳተኝነት በዚሁ ከቀጠለ ህዝባችን ለእልቂት ይዳረጋል!!!!

13/11/2021

ሀገሬ

የወራሪው ህዝባዊ ማዕበል በሌላ ከፍ ያለ ህዝባዊ ወጀብ ይመከታል ብለን ነበር። ይኸው የህዝባችን ወጀብ። የማይነካውን የንብ ቀፎ ነካክተው እየተነደፉ ነው። የኪንፋዝ በገላ እና በለሳ ህዝባዊ ...
13/11/2021

የወራሪው ህዝባዊ ማዕበል በሌላ ከፍ ያለ ህዝባዊ ወጀብ ይመከታል ብለን ነበር። ይኸው የህዝባችን ወጀብ። የማይነካውን የንብ ቀፎ ነካክተው እየተነደፉ ነው። የኪንፋዝ በገላ እና በለሳ ህዝባዊ ማዕበል በዋግኸምራ ግንባር...!

ፎቶ:- አሚኮ..!
እናሸንፋለን...!

መረጃ   #ወሎ   #ከላላ===================የትግራይ ወራሪ ሃይል ልጓማ ከተማን ይዞ ነበር፤ የከለላ ሚሊሻና ወጣት የአቅማቸውን ታግለውና ተከላክለው የወረዳው አመራርና ህዝቡ ከተማ...
13/11/2021

መረጃ #ወሎ #ከላላ
===================
የትግራይ ወራሪ ሃይል ልጓማ ከተማን ይዞ ነበር፤ የከለላ ሚሊሻና ወጣት የአቅማቸውን ታግለውና ተከላክለው የወረዳው አመራርና ህዝቡ ከተማዋ ለቀው መውጣቱን ተከትሎ የኛው ልጆች ተደራጅተው የመንግስት ተቋማትን፣ ሆስፒታሎችን ሙሉ በሙሉ ዘርፈዋል፣ ኮምፒውተሮችን ሰባብረዋል፣ ጠረጴዛና ወንበሮቹን ዘርፈዋል በጣም ያሳዝናል፤ ወራሪ ቡድኑ ከለላ ከተማን ሳይረግጥ ልጓማ ላይ አማትሮ ወደ ኋላ ፈርጥጧል።

በአሁኑ ሰዓት ሃገር ወዳድ የሆኑ የወረዳው ወጣቶች ተደራጅተው ሌቦችን እያደኑና ጥቅም የሚሰጡ ንብረቶችን ከየ ሌቦቹ ቤት እየሰባሰቡ ይገኛሉ። ከ70 በላይ ሌባ በቁጥጥር ስር አውለዋል፤ ንብረቶቹን ወደየትም ሊያዛውሯቸው ስላልቻሉ የቤት ለቤት አሰሳዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። ከለላ በአሁኑ በሰዓት በጣም ተረጋግታ ህግና ስርዓት እያስከበሩ ነው።

ከተማውን ለቀው የወጡና የወረዳው አመራሮችም ወደ ከተማው ተመልሰው ትግሉን እየደገፈ ነው። የመጣውን ወራሪ ቡድን የመከላከያ ሰራዊት በሚገባው ቋንቋ እያናገረ እያስፈረጠጠው ይገኛል።

እባካች ወጣቶች የራሳችሁን ንብረት ከማውደምና ከመዝረፍ ተጠንቀቁ፣ እንዴት ሰው ከእናቱ ይሰርቃል‼
©አልማዝየ ሰንቦ
https://www.facebook.com/Esmail-Shimels-mamo-105332708637396/

ትህነግ የኢትዮጵያን መንግስት የሚያግዙ ያላቸውን የውጭ ዜጎች አሳዶ እንደሚገል ዝቷል። ትህነግ የገቡበት ገብቼ እገላቸዋለው በሚል ከዛተባቸው የውጭ ዜጎች የቻይና፣ ቱርክ፣ ራሺያ፣ እስራኤል፣ ...
13/11/2021

ትህነግ የኢትዮጵያን መንግስት የሚያግዙ ያላቸውን የውጭ ዜጎች አሳዶ እንደሚገል ዝቷል። ትህነግ የገቡበት ገብቼ እገላቸዋለው በሚል ከዛተባቸው የውጭ ዜጎች የቻይና፣ ቱርክ፣ ራሺያ፣ እስራኤል፣ የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ፣ እና ሌሎችንም አክሎበታል። የትህነግን ዛቻ ቃላቀባዩ ጌታቸው ረዳን ዋቢ በማድረግ የዘገበው ሮይተርስ ነው።
ለመረጃ ይቀመጥ።

https://www.facebook.com/Esmail-Shimels-mamo-105332708637396/

መረጃ ሳይንት እና ምዕራብ ወሎየቦረና ሳይነት ፓርክ ከደንቆሮ ደን ጀምሮ በበለጩማ ሰንሰለታማ ተራራ አልፎ በአሞር ገደልና አደባባይ ድረስ (የሳይንት፣ የለጋምቦ፣ የተንታና መቅደላ መገናኛ ተራ...
13/11/2021

መረጃ ሳይንት እና ምዕራብ ወሎ

የቦረና ሳይነት ፓርክ ከደንቆሮ ደን ጀምሮ በበለጩማ ሰንሰለታማ ተራራ አልፎ በአሞር ገደልና አደባባይ ድረስ (የሳይንት፣ የለጋምቦ፣ የተንታና መቅደላ መገናኛ ተራራ) እንዳለ በሳይንት ሚሊሻና ታጣቂ በከፍተኛ ሞራል እና ዝግጅት ከወራሪው ሃይል እየጠበቁ ነው ። መከላከያ በአካባቢው ሰፍሮ ይገኛል። ህወሃቶች ይህን ሳምንት 3, 3 እያደረጉ አመሳስለው ለስለላ በተደጋጋሚ ወደ ከተማ (እዋ) ልከዋቸው የነበሩ ሰዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል። ወደ አቀስታ ሲገቡ ሸውደው በገቡበት መስመር ዛሬም ወደ ሳይንት ሲልኩ ቦታው ሁሉም ተራራ ስለታጠረ መታኮስ እንኳ ሳይችሉ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

ትናንት ወደ ልጓማ ካቀናው የወራሪው ሃይል ተቀንሶ ወደ ገነቴ ለመዝለቅ የሞከረው በህዝቡ ተደምስሷል ። ከባድ ውድመት ስላደረሱባቸው ወደ ገነቴ መውጣት አልቻሉም። የገነቴ ሰው ጀግና ነው።

https://www.facebook.com/Esmail-Shimels-mamo-105332708637396/

በአጣዩ ግንባር በኩል የተማረኩ የወራሪው ና የሽብርተኛው ቡድን አባላት !!
13/11/2021

በአጣዩ ግንባር በኩል የተማረኩ የወራሪው ና የሽብርተኛው ቡድን አባላት !!

13/11/2021

ራሄል ሃይሌ የትግራይ አክቲቪስት ነች።

ለትግራይ ህዝብ ችግር የሆነበትን ተጠያቂ አካል ታብራራለች።

13/11/2021

ሳዑዲ አረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለፀች!!
====================================
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጀማል አብደላ ጋር ተወያዩ።

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ የውሃውን ዘርፍ ለማገዝ ላደረገችው የ50 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል ።

በቀጣይም በውሃና በኢነርጂ ስራዎች አብረው ለመስራት ተስማምተዋል ።

በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጀማል አብደላ የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

አያይዘውም በማዕድን ምርት የሳዑዲ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እንደሚደረግ ጠቁመው፥ በሳዑዲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁኔታንም በተመለከት ከመንግስት ጋር እንደሚሰሩም አስረድተዋል።

አክለውም በአዲስ አበባ ህይወት እንደቀድሞው መቀጠሉን ጠቁመው “እኔ ከተማ ውስጥ ስንቀሳቀስ እንደሚባለው ያየሁት ውጥረት የለም” ብለዋል።

አምባሳደሩ ከወደ ሰሜን የሚስተዋለው ችግርም መፍትሄ ይገኛል ብለን እናምናለን ማለታቸውን ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂር ሃብታሙ ኢተፉ በበኩላቸው÷ በኢትዮጵያ ያለውን ነባራዊ እውነታ ስለተረዱ አመስግነው ሌሎች ጉዳዩን ማራገብ የሚሹና የሃሰት መረጃ የሚያሰራጩ እውንቱን ለመረዳት ቢሞክሩ መልካም መሆኑን ጠቁመዋል!!


https://www.facebook.com/Esmail-Shimels-mamo-105332708637396/

12/11/2021

#ልጓማ #ከላላ #ወረኢሉ!!

የትግራይ ወራሪ ሀይል ባለፉት አራት ወራት ወሎን በመውረርና በማውደም ላይ ይገኛል።የፌደራሉና የክልሉ መንግስት ወሎ ሁሉም ወረዳ መዳረስ አለበት ብለው የወሰኑ ይመስላል።
ወራሪው ሀይል በወሎ ምድር በአራቱም ዞኖች ሁሉም ወረዳወችና ከተሞች ገብቶ የዘረፈና ያወደመ ሲሆን በአሁኑ ሰዐት ደቡብ ወሎ ሶስት ወረዳወች ናቸው የቀሩት።መንግስት እንደጀመረ ይጨርስ ብሎ ዝም ያለ ይመስላል።ትናንት ሀሙስ በብዙ መኪና ወደ ልጓማ የገባው ወራሪ አዳሩን ከተማዋን ያላትን ገብት ዘርፎ የጫነ ሲሆን አሁን ወደ ከላላ እያመራ ነው።አላማው በወረኢሉ ብሎ ወደ አድስ አበባ መግባት ነው!!

መንግስት ይህን ሁሉ ሀገር በመኪና ሲጓጓዝ የአየር ላይ ድብደባ ማድረግ እየቻለ የራሱን ሀላፊነት ሳይወጣ ችግሩን ሁሉ ህዝብ ላይ ዘፍዝፎ ህዝብን እየወቀሰ ሀገር እየወደመ ውድመትና ችግርን ህዝቡ ራሱ ተለማምዶ እንድኖር እየተደረገ ነው!! #ሼርር ፎሎ

https://www.facebook.com/Esmail-Shimels-mamo-105332708637396/

12/11/2021

በፋሽስት ስም
ፋሽስት አብይ አሕመድ፣ ፋሽስት መሃመድ ጋዳፊ፣ ፋሽስት ሳዳም ሁሴን፣ ፋሽስት ኮረኔል መንግስቱ ፋሽስት አብዱረቦ መንሱር። እነዚህ ከላይ የጠቀስኩላችሁ መሪዎች በምራባዊያን እና አገራቸውን በካዱ ቡድኖች ከዶክተር አብይ ውጭ በፋሽስት ስም የተገደሉና ከስልጣን የተባረሩ መሪዎች ናቸው።

ፋሽስት የሚለው ቃል ወይም አምባ ገነን የሚል ስም ይሰጧቸዋል። ምዕራባዊያን የማይመቻቸውን መሪ ለማሶገድ አምባ ገነን (ፋሽስት ይሏቸዋል) ወያኔም ደርግን ፋሽስት ብሎ ያንን ሁሉ ወታደሩን በሴራ በልቶ ማንም ቀና ብሎ የማያየውን ኢትዮጵያዊነት ቀበረው። አገር ፈረሰ። አንድ አገር የነበሩት ኤርትራና ኢትዮጵያ ሁለት ሆኑ።

ይሄንን ሁሉ ሲያደርጉ የመሪውን ስም ፋሽስት ብለው ነበር የሚታገሉት።መሪውን የሚታጉሉት ይመስላል ለብቻው ለይተው ፋሽስት ጅኒ ወዘተ ሲሉት። ይህ አባባል ብዙ ሰው ገሮችን በወጉ አይባላቸውም። ኢራቅን ሲያፈርሷት ፋሽስት ሰዳም ብለው ነው። የአፍሪካ የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት ሊቢያን ዜጎቿ ተንደላቀው የሚኖሩባትን አገር ሲበትኗት፣ መሪውን ፋሽስት መሀመድ ጋዳፊ ብለው ነው። ሶሪያን ያችን የመሰለች ድንቅና ሀብታም አገር እንዲህ የጦር መለማመጃ የመሳሪያ መፈተሻ ሲያደርጓት መሪዋን ፋሽስት ብለው ነው።
ይሄንን ቃል ሲጠቁሙ አገርና መሪ ህዝብና መሪ የተለያዩ አስመስለው ያቀርባሉ። ልክ ግባቸው ሲደረስ መሪውን ወይም የፋሽስት ስረአቱን መሪ ካሶገዱ ቡሀላ አገሪቱ ባለችበት የቀጠለች ማንም አገር የለም። መሪውን ፋሽስት የሚሉት ለብቻው ከሆነ ታዲያ ፋሽስቱ ከወረደ እነ ሶሪያ የመን ኢራቅ ሊቢያ ለምን ፈረሱ.? ብሎ የሚጠይቅ ኢትዮጵያዊ የለም። በፋሽስት ስም የሚረጉ አገር የመበታተን ስራ እንጅ ከግለሰቡ ጋር ብቻ የሚደረጉ ትግሎች አይደሉም።

አሁንም ወያኔ በፋሽስት ስም የሚደርገው ትግል ልክ እንደ ኢራቅና ሊቢያ ሶሪያ አገርን የማፍረስ እንጅ ስሙን ለይተው ፋሽስት የሚሉትን መሪ ብቻ አስግደው የተሻለች ኢትዮጵያን ለመፍጠር አይደለም። ጠባቸው እነሱ እንደሚሉት ከፋሽስት አብይ አሕመድ ጋር ከሆነ በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በአንድ አመት ውስጥ 6000 በጅምላ የተረሸኑት አማራዎችና በአንድ ቀን የተጨፈጨፉ 240 የሚሆኑ ንፁሀን አፋሮች ምን አገባቸው ? መሪን በፋሽስት ስም ሰቶ አገርን እየታገሉ ህዝብን እየጨፈጨፉ እኛኑ ሊያታልሉን ይፈልጋሉ ! #ላይል ሼር #ፎሎ

https://www.facebook.com/Esmail-Shimels-mamo-105332708637396/

12/11/2021

አንዳንድ ወገኖች አሜሪካ ጦሯን ወደኢትዮጵያ ለማስገባት አስባለች፣ አሜሪካ ይሄንን ለማድረስ እየሰራች ነው የሚል ሀሳብ እየሰነዘሩ ነው። አሜሪካ መቸም ቢሆን ጦሯን ወደኢትዮጵያ አታስገባም። ወያኔ እንደፈለገ ቢማፀናትም ጦሯን አታስገባም። ሁለተኛ አሜሪካ ወያኔ አዲስ አበባን ቢቆጣጠር የኢትዮጵያ እጣፈንታ እምን ላይ ሊቆም ይችላል የሚል ግምት አላትም። በዚህ ደረጃ ወያኔ አዲስ አበባ እንዳይገባ ተደጋጋሚ ጊዜ ስትናገር ከርማለች።

ሁለተኛው የኢትዮጵያ አለመረጋጋት አደጋው የከፋው ነው ያለች አሁንም ቢሆን ወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ተቀባይነት እንደሌለው ስለምታውቅ ክልሎች በቀላሉ የሚቀበሉት መንግስት አለመሆኑና የሰሜኑ ክፍለ መቸም ከጦርነት እንደማይወጣ ታቃለች።

ሦስተኛው ወያኔን ለማዳን የሚደረግ ጥረትና የመንግስትን እጅ ጠምዞ ከወያኔ ጋር ለማደራደር የሚደረግ ሙከራ ነው። የጦር ጀነራሎቹ የሚሰጡት መረጃ አጠቃላይ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው። ጁቡቲ ያለውን የምስራቅ አፍሪካ የአሜሪካ ጦር የሚመራ ጀነራል የሰጠው አስተያየት አጠቃላይ ወደኢትዮጵያ እንገባለን የሚል የለበትም። ቢቢሲ አማርኛ ለዜናው የሰጠው ርዕስ ህዝብ የሚያምታታበት ዘገባ ስለሆነ እንጅ አሜሪካ ጦሯን እንኳን ኢትዮጵያ ሶማሊያም አስገብታ የገጠማትን ታውቃለች።
በዚህ ዙሪያ አሁንም ተጠያቂውና ለዚህ እንዝላልነት ለሚመጣው ጫና ሀላፊነት የሚወስደው መንግስት ነው።

12/11/2021

የትግራይ ክልላዊ መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ይተባበራሉ ባላቸው የውጭ አገር ዜጎች ላይ ማንኛውንም አይነት እርምጃ እንደሚወስድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል። ማንኛውም የሚለው ቃል የሽብር ጥቃቶችን ማለትም ከግድያ እስከ አፈና ያሉትን ድርጊቶች ሊያካትት ይችላል። በኢትዮጵያ ውስጥ በውጭ አገር ዜጎች ላይ ሊፈጸም የሚችል ማንኛውም አይነት የሽብር ጥቃት፣ የሚፈጸመው በህወሃት መሆኑን ድርጅቱ ራሱ ያመነ በመሆኑ፣ መንግስት ይህን በእንግሊዝኛ ተርጉሙ ለዓለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት በፍጥነት ማሰራጨት አለበት። ህወሃት በራሱ ጊዜ የሽብርተኝነት ማንነቱን እየገለጸ ነው።

በካራቆሪና ማጀቴ በኩል ባለው ግንባር እጅግ ፈጣን የተባለለት ፀረ ማጥቃት እየተካሄደ ነው።በዛሬው ፍጥነት ከቀጠለ ኬሚሴ፣ወለዲ፣ሀርቡ፣ኮምቦልቻና ደሴ በቅርብ ቀን በባለሀቆቹ እጅ ይገባሉ።   ...
12/11/2021

በካራቆሪና ማጀቴ በኩል ባለው ግንባር እጅግ ፈጣን የተባለለት ፀረ ማጥቃት እየተካሄደ ነው።በዛሬው ፍጥነት ከቀጠለ ኬሚሴ፣ወለዲ፣ሀርቡ፣ኮምቦልቻና ደሴ በቅርብ ቀን በባለሀቆቹ እጅ ይገባሉ።
እውነት ያሸንፋል‼

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Esmail Shimels mamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share