Amhara Broadcasting corporation-ABC

  • Home
  • Amhara Broadcasting corporation-ABC

Amhara Broadcasting corporation-ABC እውነትን ቁልጭ አድርጎ በማሳየት ለአማራው እድገት እና ብል?

13/09/2021

ወሎ ኅብረት የልማት እና የበጎ አድራጎት ማህበር እነዚህን የመርጃ አማራጮች አቅርቧል፦

☞ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ: 1000326068342
☞ ሕብረት ባንክ: 2010116837777019
☞ አዋሽ ባንክ: 01322770902600
☞ ዓባይ ባንክ: 2031116431905013
☞ ዳሽን ባንክ: 5018582777011

#ትኩረትለወሎ

28/04/2021
አንድም የአማራ ልዩ ሀይል በትግራይ ክልል የለም። አራት ነጥብአማራ ብልጽግና
01/03/2021

አንድም የአማራ ልዩ ሀይል በትግራይ ክልል የለም። አራት ነጥብ
አማራ ብልጽግና


"አንድም የአማራ ሀይል በትግራይ የለም:: የወልቃይትና ጠገዴ ሰቲት ሁመራና ራያ አላማጣ ኮረም ጉዳይ ከሆነ ግን የአማራ ህዝብ እንጅ የሌላ አካል ጉዳይ አይደለም"

አቶ ግዛቸው ሙሉነህ - የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/ጽ/ቤት ዳይሬክተር

======
አዳዲስ እና እውነተኛ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የፓርቲያችንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg

“በረሃ  ስላሉት መሪዎቻችን ሁኔታቸውን ለመታዘብና ቃለመጠይቅ ለማድረግ ተደብቀው ወዳሉበት የሄዱ የውጭ ጋዜጠኞች ኣሉ እየተባለ ነው። የናፈቃችዋቸውን መሪዎቻችሁን በቪድዮ ታይዋቸዋላቹ”-ሲል ዳ...
28/02/2021

“በረሃ ስላሉት መሪዎቻችን ሁኔታቸውን ለመታዘብና ቃለመጠይቅ ለማድረግ ተደብቀው ወዳሉበት የሄዱ የውጭ ጋዜጠኞች ኣሉ እየተባለ ነው። የናፈቃችዋቸውን መሪዎቻችሁን በቪድዮ ታይዋቸዋላቹ”-ሲል ዳዋት ከበደ(አውራምባ ታይምስ) ገለፀ

28/02/2021

.S. Embassy Addis Ababa: By the immediate withdrawal of Amhara regional forces from Tigray is the essential first step, if the Secretary of State is talking about the withdrawal of Amhara forces from the Amhara provinces of Walqayt, Tsegedeh, and Raya areas that were forcefully annexed into Tigray by TPLF when it was a bandit, it is as equal as encouraging banditry and other high profile criminal activities. The crimes TPLF committed in those areas over the last 40 plus years; the mass graves, disappearances, expulsions, mass r**e of indigenous people in the TPLF occupied areas, the destruction of the natural environment, and dispossession of the land from the indigenous people to create space for TPLF mechanized agriculture, looting and other crimes are all well documented. Putting the withdrawal of Amhara forces from the Amhara provinces of Walqayt, Tsegedeh, and Raya as an essential first step is tantamount to licensing TPLF to continue with its practice of committing these heinous crimes on the Walqayt, Tsegedeh, and Raya Amharas it occupied over the last 40 plus years by the force of arms.

Tplf junta soldiers wearing almeda textile in mekele made Eritrean soldiers uniform..
26/02/2021

Tplf junta soldiers wearing almeda textile in mekele made Eritrean soldiers uniform..

24/02/2021

ይቅርታ ቢሉ አስባችሁታል ምን ያህል እንዳደሙን እነዚህ....
√ እናቶቻችሁ እንዳይወልዱ በማጭበርበር በክንዳቸው መዳኒት ስላስቀበርን ይቅርታ
√ ልማት በአማራ ክልል እንዳይደርስ ስላደረግን ይቅርታ
√ ሽማግሌ ስትልኩ አዋርደን ስለመለስን ይቅርታ
√ መብረቃዊ ጥቃት በመከላከያ ላይ ሰለፈፀምን ይቅርታ
√ ማይካድራ ላይ ንፁሀንን ስላረድን ይቅርታ
√ ሴት መከላከያዎችን ጡት ስለቆረጥን እና በመኪና ስለፈጨን ይቅርታ
√ ጦርነቱ በሌለበት ቦታ ሰላማውያን የባህርዳር ነዋሪዎች ላይ በለሊት ሚሳኤል ስላዘነብን ይቅርታ
√ በየክልሉ በስውር ደባ ስላስገደልናችሁ ይቅርታ
√ መሬታችሁን ለሱዳን አሳልፈን ሰተን ሰላም እንድታጡ ስላረግናችሁ ይቅርታ
√ ከሻንቅ* እና ጋ* ጋር አጋጭተን በስካቫተር በጅምላ እንድትቀበሩ ስላደረግን ይቅርታ
√ በራያ እና ሁመራ ባለሀብቶቻችሁን አንድ ባንድ ስላስገደልን ይቅርታ......1000 ይቅር ማይባል አረመኔያዊ ድርጊት ስለፈፀምንባችሁ ይ......
ግን ይቅር ይባላሉ እነዚህ ከሰው በታች የሆኑ ሰዎች?????

22/02/2021

>

አቶ ሙሉብርሃን ኃይሉ (በትግራይ ክልል የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ)

02/02/2021

ቅዳሴ ሲያልቅበት ቀረርቶ ሞላበት!

02/02/2021

ጁንታው ኦዲፒ ነው።

01/02/2021

ሞኝ ሲንጠራራ የረዘመ ይመስለዋል

| አንድ ግብ ብቻ ነዉ ያለን ኢትዮጵያ !
አንድ መተባበርያ ዓላማ ብቻ ነዉ ያለን ኢትዮጵያ !
አንድ ፕሮግራም ብቻ ነዉ ያለን ኢትዮጵያ !

ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ አገራቸውን በሥራ ማገልገል የጀመሩት ገና በ19 ዓመታቸው ነበር። ያውም ያለ ደመወዝ ማለት ነው። እስካሁን ባለው የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ምርጥ ዲፕሎማት ናቸው።
"… "የደረሰው ይድረስ ደካማ ሆኜ መታየት አልፈልግም :: የሀገሬን ጥቅምና መብት የሚነካ መስሎ ከታየኝ መናገሬን አልተውም ::"

~
"…ሀገሬ ኢትዮጵያ በዓለም ሸንጎ ላይ ፍርድ ተነፍጓት ስታዝን የመጀመሪያ ጊዜ አይደለም። ….. ኢትዮጵያ ያለፉት ታሪኮቿ በትክክል እንዳስረዱት፤ ለነፃነቷና ለማንነቷ፤ በኮሎኒያሊስቶች ጣሊአን ጋር በየጊዜዉ ስተዋጋ፤ ያሸነፈችዉ ብቻዋን ነዉ። የተጠቃቺዉም ብቻዋን ስለሆነ፤ አገሬ መቸዉንም ለሚደርስባት አደጋ ከማንም እርዳታ አገኛለሁ ብላ አትጠብቅም። ዛሬም ሆነ ነፃነቷን ለመጠበቅ፤ ታሪኳን ለማስከበር አስፈላጊዉን ዝግጅት ማድረግ ያለባት፤ እሷ ራሷ ብቻ ነች።…"

ከታሪካዊ ንግግሮቻቸው መከካል ይሄ አንዱ ነው። እኒህን ታላቅ ዲፕሎማት ማክበር ቢያቅት እንዴት መዝለፍ ይቻላል ?አይ ኢትዮጵያ ሞኝ ሲንጠራራ የረዘመ ይመስለዋል ነው ነገሩ

ተወልደ በየነ (ተቦርነ)
ጥር 23 _2013 ዓ_ም

31/01/2021
Amhara Broadcasting corporation-ABC የአማራው ድምፅ
31/01/2021

Amhara Broadcasting corporation-ABC
የአማራው ድምፅ

23/05/2020

ሁለተኛ ዙር የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት … NAMA USA needs your support for የወገኔ ድምፅ ወኪል እንዲኖረው አብንን በምችለው ሁሉ እደግፋለሁ! እርስዎስ?

20/04/2020
ታማኝ በየነ በዲሲ በተደረገ ሰልፍ የተናገረው‹‹በማንም ተጽዕኖ ዝም አልልም፣ በማንም ተጸዕኖ አልናገም። ኢትዮጵያውያን ነን ስንል በጣም በጊዜው ፖለቲካ እና በጊዚያዊ ሁኔታ የተመቻቸው ብሄርተ...
31/10/2019

ታማኝ በየነ በዲሲ በተደረገ ሰልፍ የተናገረው

‹‹በማንም ተጽዕኖ ዝም አልልም፣ በማንም ተጸዕኖ አልናገም። ኢትዮጵያውያን ነን ስንል በጣም በጊዜው ፖለቲካ እና በጊዚያዊ ሁኔታ የተመቻቸው ብሄርተኞች አየሩን በጩኸት ስለሞሉት እንጂ 90% የኢትዮጵያ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነው። ይህን ደግሞ በቅርቡ እናየዋለን።

ለማንኛውም ብቻችንን በየቤታችን ቆመን ለውጥ አናመጣም እና በውጪም በውስጥም ያለ ኢትዮጵያዊ ተደራጅ! ተደራጅ! ተደራጅ!! ከእንግዲህ በኋላ እኔ አደባባይ እየወጣሁ አላለቅስም! እንደ ዜጋ የሚገባኝን ለማድረግ የአቅሜን አደርጋለሁ እንጂ፡፡ በየኢንምባሲው በር ከእንግዲህ በኋላ አልጮህም።

ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ማቀፍን፣ አብሮ መኖርን ያስተማረ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ስትፈጠር ከሌሎች ኢትዮጵያውን ጋር ሁኖ ኢትዮጵያን የፈጠረ እና ያስከበረ የኦሮሞ ህዝብ በስምህ የሚንቀሳቀሱት፣ በስምህ የሚነግዱት ፖለቲከኞች ወንድሞችህን ሲያርዱ ተው ልትላቸው ይገባል።

ኢትዮጵያን በጋራ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጠብቆ እንዳቆያት ሁሉ። የኦሮሞ ምሁራን በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት ሳምንታት የተካሄዱትን ጭፍጨፋዎች እያያችሁ ዝም ለማለት ያስቻላችሁ ምክንያቱ ምንድን ነው? ዛሬውኑ ይሄ መተላለቅ እንዲቆም ወጥታችሁ እንድትናገሩ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

በተረፈ የኦሮሞ ፖለቲከኛ ነን በማለት ጽንፍ የረገጣችሁ ፖለቲከኞች 'የጋራ ታሪክ ኢትዮጵያውያን የለንም፣ ከኢትዮጵያ ጋር የጋራ ታሪክ የለንም የምትሉ' አዎ ከሚያርዱ ጋር የጋራ ታሪክ የለንም! በወንድሙ ላይ ቢላ ከሚያነሳ ጋር የጋራ ታሪክ የለንም።

የእኛ የጋራ ታሪክ ከሰፊ የኦሮምም ህዝብ ጋር የጋራ ታሪክ አለን። እኛ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጵያ መስዕዋትነት ከከፈሉ ከነአብዲሳ አጋ፣ ከነጥላሁን ገሠሠ፣ ጸጋዬ ገ/መድህን፣ አብቹ፣ መርዕድ ንጉሴ፣ ከነድምሴ ጋር ነው የእኛ የጋራ ታሪክ!

ሴትን ልጅ መግደል፣ ቄስን መግደል፣ አንገት መቁረጥ፣ የእኛ ታሪክ አይደለም። ይህን ጥቂት ፖለቲከኞች፣ ጥቂት ጠባቦች የፈጠራችሁት ነው። ኢትዮጵያውያን በጋራ ስንቆም ይህ ከልክ ያለፈ ጥጋባችሁ እንደሚበርድ ልታውቁት ይገባል።

ቤተክርስቲያን ሊቃጠል ሲል ከክርስቲያን ወንድሞቻችሁ ጋር በጋራ ቆማችሁ ያስቆማችሁ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን እናንተ ናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች። እናንተ ናችሁ አብራችሁ ቆማችሁ ኢትዮጵያን ያቆያችሁ! ቤተክርስቲያን አቃጥሎ ኦርቶዶክስን ማጥፋት አይቻልም። ይህንን ጣልያን ሞክሮት ነበር አልቻለም። መስጊድን በማቃጠል እስልምናን ማጥፋት አይቻልም። ይሄ ቢሆን ኖሮ ብዙ ምዕራባውያን ሞክረዋል አልሆነም።

ኢትዮጵያውያን የምሚያምርብን በአንድ ስንቆም አብረን ስንቆም ነው እና ይሄን የመጣብንን የመከራ ጊዜ ለማለፍ አንድ ላይ እንቁም። ዛሬም ነገም በኢትዮጵያ የሚያኖረን ኢትዮጵያዊነት ብቻ ስለሆነ እንጂ ይሄ እየወጣችሁ ባገኛችሁት ሚዲያ ሁሉ ይዋጣልን የምትሉ አክራሪዎች ለማንም አይጠቅምም!! ሩዋንዳን ተመልከቱ! በለው ማለት ለምንም አይከብድም! በለው ግን መፍትሄ አይደለም! ተከታይ እና አድናቂ ማፍራት ይቻላል። በሚሊየን የሚቆጠሩ አድናቂ መፍጠር ይቻላል።

ተከታይ ከፈጠሩ አይቀር የሚጠይቅ፣ የሚመረምር፣ ለምን የሚል ተከታይ መፍጠር ነው ጀግንነት እንጂ በጅምላ ዝም ብሎ ተከታይ አዘጋጅቶ ግደለው፣ በለው፣ እረደው የሚል መፍትሄ አይደልም።

በኢትዮጵያ ውስጥ ለጠፋው ጥፋት፣ለሞቱት ኢትዮጵያውያን፣ በህግ እስኪጠየቁ ድረስ ለአንድ ቀንም እንደማንተኛ ግን ልታውቁት ይገባል።

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በውጭ ያለነው ኢትዮጵያውያን ሲመጡ እጃችንን ዘርግተን በፍቅር ተቀብለንዎታል። በመላው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ በፍቅር አቅፌዎታል።ዛሬ አቅም እንዴለለው ሰው ከሚሆኑ የተቀመጡበት ወንበር እና ሥልጣን አቅም ይሰጥወታል እና ገዳዮችን ዛሬውኑ ለፍርድ ያቅርቡልን። ይህን የማያደርጉ ከሆነ ግን ለፍቅር የዘረጋነው እጃችን መጨበጥ ይችላል። መሰብሰብ ይችላል። ይህን ሊያውቁት ይገባል።

በግሌ ደግሞ ለኢትዮጵያ እናቶች እንባ ለማበስ መምጣትዎትን ከልብ ተቀብየ ዝቅ ብዬ አክብሬዎታለሁ፤ መፍትሄ የማይሰጡ ከሆነ ግን ቀጥ ብዬ ቆሜ ልታገልዎት ቃል እገባለሁ።

https://www.youtube.com/watch?v=1r9_-K1T30A&feature=youtu.be&fbclid=IwAR0oosutIu2nSJNsQ8HKOqiVEF4O8gfnQb0jk1Woen1L8lhgff5bQEJDBLQ

Ethiopia - ታማኝ በየነ በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ ላይ ያደረገው ንግግር - October 29, 2019 Watch more Ethiopian videos daily at http://www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ ...

30/10/2019

የአልጋ ቁራኛ የነበሩት የ80 ዓመቱ አዛውንት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

(አሥራት:_ ጥቅምት 19/2012 ዓ/ም)

አቶ ኃይሉ አማረ የተባሉ የአልጋ ቁራኛ የነበሩ የ80 አመት አዛውንት ቄሮ በተባሉ አካላት ጥቅምት 13/2012 ዓ/ም ሰውነታቸው በስለት ተቆራርጦ በአሰቂ ሁኔታ መገደላቸውን ለአሥራት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ከ1960 ዓ/ም ጀምሮ በአርሲ ዶዶላ የኖሩትና በአካባቢው የሀገር ሽምግሌነታቸው የሚታወቁት አዛውንት ከሕዳር 2011 ዓ/ም ጀምሮ የአልጋ ቁራኛ ሆነው በሕመም ሲሰቃዩ እንደነበር ታውቋል።
"የአልጋ ቁራኛ ሆነው በሕመም ሲሰቃዩ የኖሩት አቶ ኃይሉ አንገታቸውን ታርዶ፣ ራሳቸው በድንጋይና በስለት ተፈጥፍጦ፣ አይናቸውን ወጥቶ፣ምላሳቸውን ተቆርጦ፣ አጋጫቸውን ተከፍሎ፣ቀኝ እጃቸውን ተቆርጦ፣ ሆዳቸውን በስለት ተቀድዶ...በዘግናኝ ሁኔታ ተገድለዋል" ሲሉ የአይን እማኞች ለአሥራት ገልፀዋል። ዶዶላ ላይ፣ ከአቶ ኃይሉ በተጨማሪ 9 ንፁሃን በአማራነታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ምንጮቹ ገልፀዋል።

29/10/2019

ግሎባል አሊያንስ ባወጣው መግለጫ ‹‹የዜጎችን ህይወት ያጠፋ፣ ያቆሰሉ፣ ያፈናቀሉ፣ ቤት ንብረታቸውን ያቃጠሉ ግለሰቦችን ዓለም ዐቀፍ ጠበቆችን በማሰባስብ ለፍርድ ለማቅረብ›› በዝግጅት ላይ መሆኑን ገልጿል፡፡.
በሌላ በኩል እኛም አሰቃቂዎቹን ማስረጃዎች ሁሉ ለglobal justice for atrocities አቅርበናል፡፡
ጃዋር የተባለ እብድ ውሻ ለፍርድ ሳይቀርብ ዘንድሮ አንፋታውም
Via Veronica melaku

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተመልሰዋል!  :)
29/10/2019

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተመልሰዋል! :)

Please sign this petition  and remove jawar forever
28/10/2019

Please sign this petition and remove jawar forever

Ban OMN media for inciting Ethnic Violence in Ethiopia and Hold Its Director Jawar Mohammed Responsible Genocide Prevention Department 6047 Comments 13,136 SignaturesGoal: 50,000 To: The Honorable Keith Ellison, Minnesota Attorney GeneralThe Honorable William Barr, United States Attorney GeneralMr.....

አንብብልኛ??
28/10/2019

አንብብልኛ??

Burayu 😭የበሬ ፣የሰው፣ የፍየል
27/10/2019

Burayu 😭
የበሬ ፣የሰው፣ የፍየል

እውነትም ቡራዩ ቄራ።

እውነትም ቡራዩ ቄራ።
27/10/2019

እውነትም ቡራዩ ቄራ።

?????We will never forget this!!
27/10/2019

?????
We will never forget this!!

Please sign this petition!Share
24/10/2019

Please sign this petition!
Share

People of Ethiopia Requesting Extradition of hate preacher jawar Mohammed, from the U.S.

24/10/2019
በስፋት እየተዘዋወሩ  ያሉ ሁለት ፎቶዎች ናቸው።  በግልጽ እንደሚታየው የአንደኛውን ህጻን ቅስም እየሰበርነው ነው። ሀገራችን ከምኔው ወደ ዚህ ደረጃ እየዘቀጠች እንደመጣች ግራ ይገባኛል! ቅስ...
24/10/2019

በስፋት እየተዘዋወሩ ያሉ ሁለት ፎቶዎች ናቸው። በግልጽ እንደሚታየው የአንደኛውን ህጻን ቅስም እየሰበርነው ነው። ሀገራችን ከምኔው ወደ ዚህ ደረጃ እየዘቀጠች እንደመጣች ግራ ይገባኛል! ቅስሙ ከተሰበረው ልጅ አጠገብ ፍንድቅድቅ ሲል የሚታየው ፎቶ የኦቦ ጀዋር ልጅ ነው። እርግጠኛ ነኝ ከዚህ ሁሉ መከራ ራቅ ብሎ ነው የሚኖረው። ይመቸው!
:
ያው አባትየውም ቢሆን በመከራ ሰአት አፈፍ ብሎ ወደ መጣበት እንደሚሄድ የአደባባይ ብቻ ሳይሆን የፓርላማም ሚስጥር ነው።
:

ምክር አለኝ ለወጣት ጀዋር!(እብሪት ወጥሮህ የማትሰማ ከሆነም የምትሰማበት ጊዜ ስለሚመጣ ያኔ ምን ነበር ያለኝ ብለህ ፈልገህ ታነበዋለህ!)
:
ለኦሮሞ ህዝብ መታገልህን ተው አልልህም!
ግን ለሁሉ ነገር ግን ልጓም ያሻዋል!
ያከበረችህን ኢትዮጵያን አክብራት! የሀገራችንን ፓስፖርት እንኳን ሳትይዝ እንደንጉስ ተቀብለን አንቀባረን ባኖርንህ በሀገሪቷ ፖለቲካ የፈለከውን እንድትፈተፍት በፈቀድንልህ መልሱ ይህ ሊሆን አይገባውም!
:
ገና ለገና ጫፌን ነኩኝ ብለህ (ያሰቡት ገብቶኛል ብለህ እንጂ ጫፍህንም የነካህ አልነበረም) ጦርነት ትቀሰቅሳለህ!
ፖሊስ እና ህግ ባለበት ሀገር ብትያዝስ?! እንደማንኛችንም ፍርድቤት ትቀርባለህ : አሁን ላይ አለን በምንለው የፍትህ ስርአት ተዳኝተህ ወይ ትቀጣለህ ወይ ነጻ ትሆናለህ! ከዚህ በላይ ልትሆን አትችልም! አንተ ከኢትዮጲያ በታች ነህ እንጂ የኢትዮጲያ እህት ወይም ወንድም ወይም እኩያ አይደለህም! ( I Stalin the brother of Russia, ይል ነበር አሉ ስታሊን አንዳንዴ ጥጋብ ሲወጥረው)
:
ትንሽ ገደብ አድርግ ስትባል ኡኡ ትላለህ! ያንተን ንግግር የሰማ ድሃ ወጣት' አባታችን ተነካ! ' ብሎ 'ሆ!' ብሎ ጎዳና ላይ ይወጣል: ከገዛ ወገኑ ጋር :ብሎም እስከ አፍንጫው ከታጠቀ ሃይል ጋር ይፋለማል..ይሞታል: ይገላል። በድምሩ ህይወቱ አስቦበት ወደማያውቀው አዘቅት ይገባል! ያንተ ህይወት በነበረበት ይቀጥላል!
:
የኦሮሞን ህዝብ አስከብራለሁ ብለህ በምታደርገው ነገር ህዝቡ በተቀረው ኢትዮጵያዊ ከመከበር ይልቅ ወደመጠላትና ወደ መፈራት ደረጃ እየወረደ በገዛ ሀገሩ እንደ ወራሪ እንዲታይ እያረከው መሆኑን ዛሬ ላይ ባለህበት አፍላ እድሜ ልትረዳው አትችል ይሆናል! ግን እውነቱ ይኸው ነው!
እኛ በየቀኑ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወገናችን ጋር ባለን የኑሮ መስተጋብር የሰውን ሀቀኛ ስሜት የምንሰማው ነውና ህዝቡ እለት በእለት ስለ ኦሮሞ ህዝብ እያዳበረ የመጣውን ስሜት እናውቃለን!እንረዳለን!
:
ይህን የተከበረ እና የተወደደ የነበረን ህዝብ በአጭር ግዜ እንዲጠላ እያደረክ መሆኑን ስታይ ለዚህ ህዝብ መጣሁለት ነው መጣሁበት ነው የምትለው?!
በየመድረኩ ፖለቲካ ሳይንቲስት ነኝ: ስትራቴጂስት ነኝ ስትል እሰማሃለው!
ያንተ ስትራቴጂ የኦሮሞ ህዝብ በተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲጠላ ማድረግ ከሆነ አዎ እውነትም ተሳክቶልሃል!
:
በተረፈ ግን የያዝከው የትግል አቅጣጫ አዋጪ ስላልመሰለኝ ደግመህ እንድታስብበት ሳይረፍድብህ ለአካሄድህ ልጓም እንድታበጅለት ወንድማዊ ምክሬን ልኬልሃለው!
:
('አንተን ብሎ መካሪ !' ለማለት የቸኮልክ መንጋ ሁሉ የመኮመት መብትህ እንደተጠበቀ ሆኖ መጀመሪያ ምክሩ ለሰውየው እንዲደርስ አድርግልኝ!)
:
መልካም ቀን

23/10/2019

ጃዋር ጠንካራ የፖለቲካ ስትራቴጂ አለው:: የፖለቲካ ሳይንቲስት ነኝም ይላል::

*ስለ ኢኮኖሚ መፍትሔ አያወራም
*ስለ ስራ አጥነት መፍትሔ አያወራም
*ስለ ትምህርት ፖሊሲ አያወራም
*ስለ ማህበራዊ ሳይንስ አያወራም
*ስለ ሕግ የበላይነትና ፍትሕ አይናገርም
*ስለ ማህበራዊ እድገት ትንፍሽ የለም
*ስለ ልማት የለም

የሱ ኢኮኖሚ ፥ የሱ ማህበራዊ ሳይንስ ፥ የሱ የሕግ የበላይነት ፥ የሱ ፖለቲካ ሳይንቲስትነት ፥ስትራቴጂው ሁሉ...አማራ ነው ወይም በሌላ የማዋረጃ ቃሉ “ነፍጠኛ” ነው::

ዛሬ ባደረገው ቃለምልልስ ዐቢይን ሲከስ ፥ ከዚህ በፊት ብርሀኑ ነጋን ሲሰድብ ፥ ትላንት እስክንድርን ሲያንቋሽሽ ፥ በየዕለቱ ምኒልክን ሲረግም የሚጠቀመው አንድ ቃል ነፍጠኛ ወይም አማራ የሚል ነው::

ያለ “ነፍጠኛ” ህልውናው፥ እሱነቱ ባዶ ነው::ስትራቴጂ የሚለው ይቺኑ ነው- በጥላቻ ማበዱን::

22/10/2019

ጠ/ሚ በዛሬው የምክር ቤት ስብሰባ ላይ #ከህወሓቶች ጋር በተያያዘ ከተናገሩት ውስጥ፦
====================================+
👉የትግራይ መሪዎች አብዛኞቹ የክልሉን የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጥያቄዎችን ለመፍታት የሚሰሩ እንዳሉ ሁሉ የተወሰኑት በቁጥርም ጥቂት ግለሰቦች ወጣቱን በማነሳሳት ያልሆኑ ስራዎች እንዲሰሩ የሚያደርጉ አሉ። እነሱም ደግሞ ተፈጥሯዊ ሂዴት እስኪፈታው ድረስ መጠበቅ ነው። ከጎን ሆኖ አይዞህ የሚሉትን ሃይሎች ህዝቡ በተለይ ወጣቱ ሊያውቅባቸው ይገባል።

👉አሁን እየታየ ያለው አለመረጋጋት በተለይ ላለፉት ከዚያ በላይ የክልሉም የድርጅቱም ሹማምንት እነሱ ብቻ ናቸው ለወጣት እንኳን ዕድል መስጠት አይፈልጉም። የትግራይና የአማራ ህዝብ ለዘመናት ተከባብሮ የሚኖር ህዝብ ነው። አሁን እየታየ ያለው የቃላት ጦርነትና የመሳሪያ መፈታተሽ ለዘመኑ የሚመጥን ሀሳብ አይደለም።

👉በዚህም ወጣቱን በመጠቀም ሀሳባቸውን ለማሳካት ቢጥሩም ወጣቱ ግን መሳሪያ ብቻም ሳይሆን #ሞባይል ሳይኖረው እንደማይወጋ ማወቅ አለባቸው ምክንያቱም #ፌስቡክ ሳያይ የሚዋጋ ዜጋ የለም።

22/10/2019

በአማራ ክልል የጎንደር ከተማ አስተዳደር “ፀጉረ ልውጥ” ያላቸውን 38 ወጣቶች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የሰላምና የህዝብ ደህንነት መምሪያ ኃላፊ አቶ ተስፋ መኮንን ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ከተለያዩ አካባቢዎች (በዋናነት ከኦሮሚያና ደቡብ ክልል) የተሰባሰቡ “ሰሊጥ አጨዳ ልንሄድ ነው ያሉ ” 38 ወጣቶች ጎንደር ከተማ ውስጥ ትናንትና ረፋዱ ላይ በቁጥጥር ስር ውለዋል ብለዋል፡፡አቶ ተስፋ እንዳሉት ወጣቶቹ “ለጥርጣሬ ካበቃቸው ምክንያት አንዱ የሰሊጥ መታጨጃ ወቅት እየተጠናቀቀ ባለበት ጊዜ ለሰሊጥ አጨዳ እንሄዳለን ማለታቸው እንደሆነ ገልጸዋል።።ሌላው ደግሞ አንዳንዶቹ ከአንድ በላይ መታወቂያና የሱዳን ሲም ካርድ ይዘው መገኘታቸውም ነው ብለዋል፡፡”በመሆኑም ሰዎቹ በህግ ጥላ ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሆነ አቶ ተስፋ መናገራቸውን የባህርዳሩ ወኪላችን አለምነው መኮንን ዘግቧል።

ለማከፋፈል የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ።Anti jawar
22/10/2019

ለማከፋፈል የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ።
Anti jawar

Tom and Jerry!Abiy vs jawar
22/10/2019

Tom and Jerry!
Abiy vs jawar

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Broadcasting corporation-ABC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share