23/06/2024
የቀድሞ አርሰናልና እንግሊዝ ብሄራዊቡን ተጨዋች የነበረው አሽሊ ኮል ለ ቢን ስፖርት እንዳለው:-
በቀጣይ እንግሊዝ vs ስሎቫኪያ ጨዋታ ላይ ሳካ እንዲያርፍ ጠይቋል ::
ምክንያቱም ፈደን ያለ ቦታው ተሰልፎ ተጫውቶ ብዙ እንግሊዝ ደጋፊዎች እንደተናደዱበት ተናግሯል ::
ኮል ሲቀጥል
Anthony Gordon በግራ በኩል አሰልፎ ፎደንን ደግሞ በቀኝ በኩል አሰልፎ ,ሳካን ቤንች ላይ እንዲቀመጥ ሃሳቡን ለሳውዝጌት አስተላልፋል ::
በኮል ሃሳብ ትስማማላችሁ ??
እኔ በግሌ ሳካ እንዳይጎዳ ተቀያሪ ወንበር ላይ ቢያስቀምጡት ደስ ይለኛል ::