Awash Market Awash FM 90.7 Hosted by Ashe and edlu

  • Home
  • Awash Market Awash FM 90.7 Hosted by Ashe and edlu

Awash Market Awash FM 90.7 Hosted by Ashe and edlu Ethio Addis ኢትዮ አዲስ https://www.youtube.com/

ምርጫ ቦርድ ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ፓርቲ እውቅና ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀ...
15/11/2025

ምርጫ ቦርድ ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ፓርቲ እውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት መስጠቱን አስታወቀ።

ቦርዱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ኅዳር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት መስጠቱን አስታውቋል።

ፓርቲው ለትግራይ አማራጭ የፖለቲካ ሐሳብ ያስፈልጋል በሚል ወጣቶች የመሠረቱት ሲሆን፣ ምርጫ ቦርድም ሕጋዊ እውቅና ሰጥቶታል።

15/11/2025

ኤርትራ በኢትዮጵያ "ሉዐላዊነት እና የግዛት አንድነት" ላይ የምትፈጽማቸው "ጥሰቶችን" በተመለከተ የፌደራል መንግሥት የያዘው እርምጃ ከመውሰድ "የመታቀብ" አካሄድ "ሁሌም የሚቀጥል እና ገደብ የለሽ ተደርጎ መወሰድ እንደሌለበት" የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ተናገሩ።
ዶ/ር ጌዲዮን፤ ኢትዮጵያ "ከኤርትራ መገንጠል በፊት እና በኋላ" በአሰብ ወደብ ላይ "ባፈሰሰችው ከፍተኛ ሀብት ምክንያት"፤ አሰብ በፌደራል መንግሥት "በዋነኛነት ቅድሚያ የሚሰጠው" ጉዳይ እንደሆነ መግለጻቸውም ተዘግቧል።

Address


Telephone

+251983289086

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awash Market Awash FM 90.7 Hosted by Ashe and edlu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share