31/08/2022
ኃላፊነት_ተዎዳዳሪዎች!
አንብበው ለሌሎች ያጋሩ!
**************=========*********
መላው የዎላይታና አካባቢ ማህበረሰብ በሌባው ተልዕኮ ለሁለት ዓመታት በመድኃኒት እጦትና ተያይዘው በተፈጠሩት ብልሹ አሰራር መሰቃየቱ ይቅር የማይባል የዘር ማጥፋት ተግባር ነው።
ይህንን ለመፈጸም ሕዝቡን የሚያገለግሉትን በመግፋት ተላላኪ ሆድአደሮችን ሰብስቦ ተጠቅሟቸዋል።
። ሆኖም በብርቱ ትግል ተላላኪዎች ከተወገዱ በኋላ አሁንም ግለሰቡ የዎላይታ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት መሆኑን እያወቁ ለሆዳቸው ብሎ የሚሰግዱለትን ግለሰቦች ለመሾም ሽር ጉድ እያለ እንደሚገኝ የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።
#ማሳሰቢያ:
ማንም ይሁን በይስሙላ ውድድር የሚሾመው ግለሰብ ለሁለት ዓመታት ሌባው የተሰጠውን ተልዕኮ ወደጎን ብሎ የበደለውን ሕዝባችንን የማይክስ ሆኖ ከተገኘ ከመፈፀም ወደኋላ የማንል መሆኑን እናሳውቃለን።
ይህ !
*****""""""========******
!
1. በየሕክምናው አይነት የለም የሚባለው መድኃኒት የሚገዛበት መንገድ ተደራድሮ መፈፀም
2. በበጀት ሆስፒታል ራሱን እንዲችል ማድረግ
3. ለሌባው ከመላላክ መቆጠብ
4. ኦቶና አካባቢ የተከፈቱ መድኃኒት ቤቶችን ከክልሉም ሆነ ከፌደራል ጤና ተቋማት ጋሮ በመናበብ ተገቢ እርምጃ መውሰድ።
5. በአገልግሎት ግድፈት የሚሰቃየውን ሕዝባችንን የተለየ ዘዴ በመዘየድ እፎይታ ማስገኘት
6.እንዲሁም ብዙ ብልሹ አሰራሮችን በማስወገድ በሰውም በፈጣሪ ፊት በቅንነትና ታማኝነት ሕዝቡን ማገልገል እንዲሆን እናሳስባለን!
ሕዝብ ሁሉ ሞቶ ከሚያልቅ አንድና ሁለት ግለሰቦች ጠፍተው ለሕዝብ የሚሰራ ቢሾም የተሻለ ነውና።
ግለሰቦችን ከታች በፎቶ በክብ ውስጥ ተለይተው እናያቸዋለን፤ ቤተሰቦቻቸውም አሉበት።