Prosperous wereda 09 press

  • Home
  • Prosperous wereda 09 press

Prosperous wereda 09 press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prosperous wereda 09 press, Publisher, .

13/09/2022
15/07/2022

‹‹ከቤቶች እጣ አወጣጥ ሂደት የገጠመን አስነዋሪ ተግባር ቢያሳዝነንም የከተማችንን ነዋሪዎች ከእለት ጉርሳቸው ቆጥበው በጉጉት ሲጠባበቀው የነበረውን ቤት ፈጣን እርምጃ በመውሰድ ከዘራፊዎች ማዳን ችለናል፡፡
ከገጠመን ችግር ተነስተን ተገቢውን ሁሉ ጥንቃቄ በማድረግ በፍጥነት ዳግም እጣ በማውጣት በፍትሀዊነት ተደራሽ ለማድረግ እንሰራለን፡ ››

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

18/05/2021

እኛ ኢትዮጵያውያን ውስጣዊ አንድነታችንን በማጠናከር ከውጪ ያሰፈሰፉ ጠላቶቻችንን አንድ ሆነን በመመከት፤የጀመርነውን የህዳሴ ግድባችንን ከዳር ማድረስ ለሰከንድ መዘንጋት የሌለበት ጉዳይ ነው።

በመሆኑም ውድ ኢትዮጵያውያን ቆም ብለን ማሰብ አለብን።ባንዳዎችን በማጋለጥ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ ከምንግዜውም በላይ አሁን ላይ ነው መረባረብ ያለብን።!

ግንቦት 10/2013 ዓ/ም

ለውጡን ለማደናቀፍ የሚሰሩ አመራሮችን ማጋለጥ አለብን ተባለ።@@@@@@@@@@@@@@@@@@ሀገራዊ ለውጡ እንዲቀጭጭ እና እንዲቀነጭር የሚሰሩ በብልፅግና ፓርቲ ውስጥ የተደበቁ ግባቸው ፅንፈኝነት...
07/05/2021

ለውጡን ለማደናቀፍ የሚሰሩ አመራሮችን ማጋለጥ አለብን ተባለ።

@@@@@@@@@@@@@@@@@@

ሀገራዊ ለውጡ እንዲቀጭጭ እና እንዲቀነጭር የሚሰሩ በብልፅግና ፓርቲ ውስጥ የተደበቁ ግባቸው ፅንፈኝነትን ማስፋፋት የሆኑ አመራሮች ከፌዴራል እስከ ወረዳ ለውጡን በማደናቀፍ እና በማስወቀስ በህዝብ ተአሚንነት እና ተቀባይነት እንዳይኖረው ለማድረግ ውስጥ ውስጡን የሚሰሩ አመራሮችን ሀገር ወዳድና የለውጡ አራማጆች የሆንን አመራሮች በምንም አይነት ልንታገሳቸው አይገባም።

በመሆኑም ተገልጋይን የሚያጉላሉ፣በባለ ጉዳይ ቀን ቢሮ እማይገኙ፣ከቢሮ ውጪ በየቀጠናው ከባለ ጉዳይ ጋር በግል ስልክ ተደዋውለው በአካል የሚገናኙ አመራሮች ከለውጡ አደናቃፊዎች የሚመደቡ አመራሮች በመሆናቸው ልንታገሳቸው አይገባም።በተለይ በተለይ በማስፋፊያ ወረዳዎች ስር የሚገኙ በሙስና የተጨማለቁ ነባር አመራሮች ከላይ ለተጠቀሰው ችግር መንገድ ከፋች ናቸው።

ሚያዚያ 29/2013 ዓ/ም

29/01/2021

ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት ናችሁ፤እንሆ ብልጽግናችን ኢትዮጵያችንን ከእድገት ማማ ላይ ለማድረስ ሌት ተቀን እየተጋ ይገኛል።በዚህ ርብርብ ላይ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ከከፍተኛ እስከ ዝቅተኛ አመራሮች አላማቸውን አንግበው እየሰሩ ይገኛሉ።እሰይ በርቱልን ጀግኖቻችን እያልን፤ግን ግን ጥቂት እማይባሉ አመራሮች በፓርቲው ውስጥ በመደበቅ ለሀገራቸው ሳይሆን ለግል ጥቅማቸው እሚሰሩ አሉ።

በሙስና የተጨማለቁ፣ ሹመት ሲሰጣቸው እነሱ የፈለጉት ካልሆነ ከነበርንበት አንነሳም የሚሉ እና ለሌላ ፓርቲ የሚሰሩ ድብቅ አጀንዳ ያላቸው ከጁንታ የማይተናነስ ስራ የሚሰሩ አመራሮች ስላሉ እነሱን እየነቀስን ማውጣት አለብን።
ጥር21/2013 ዓ/ም

29/01/2021

ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት ናችሁ፤እንሆ ብልጽግናችን ኢትዮጵያችንን ከእድገት ማማ ላይ ለማድረስ ሌት ተቀን እየተጋ ይገኛል።በዚህ ርብርብ ላይ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ከከፍተኛ እስከ ዝቅተኛ አመራሮች አላማቸውን እንግባ እየሰሩ ይገኛሉ።እሰይ በርቱልን ጀግኖቻችን እያልን፤ግን ግን ጥቂት እማይባሉ አመራሮች በፓርቲው ውስጥ በመደበቅ ለሀገራቸው ሳይሆን ለግል ጥቅማቸው እሚሰሩ አሉ።

በሙስና የተጨማለቁ፣ ሹመት ሲሰጣቸው እነሱ የፈለጉት ካልሆነ ከነበርንበት አንነሳም የሚሉ እና ለሌላ ፓርቲ የሚሰሩ ድብቅ አጀንዳ ያላቸው ከጁንታ የማይተናነስ ስራ የሚሰሩ አመራሮች ስላሉ እነሱን እየነቀስን ማውጣት አለብን።
ጥር21/2013 ዓ/ም

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prosperous wereda 09 press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share